ar
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

الذهاب إلى القناة على Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ʜᴀʟᴀʟ™

تُعد قناة ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 11 065 مشتركاً، محتلاً المرتبة 8 277 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 3 018 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 11 065 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 04 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -196، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 5، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 8.80‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.32‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 974 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 700 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 19.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 05 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

11 065
المشتركون
+524 ساعات
-407 أيام
-19630 أيام
أرشيف المشاركات
ሱብሒ ላይ ከዘራ ሳቲይዝ ወደ መስጂድ እየሄድክ ድንገት ከኋላህ የሆነ ነገር ኮሽ ሲል…
ሱብሒ ላይ ከዘራ ሳቲይዝ ወደ መስጂድ እየሄድክ ድንገት ከኋላህ የሆነ ነገር ኮሽ ሲል…

photo content

Repost from N/a
📖የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ 📖 📓ቁርአንን በቀላሉ መማር ይፈልጋሉ❔ ✅ለጀማሪዎች ተብሎ የተዘጋጀ ልዩ ስልጠና! 📖ይህ ኮርስ መሰረታዊ የቁርአን አነባበብ ህጎችን (ተጅዊድን) በአጭር ጊዜ ውስጥ በጥራት ለማወቅ ይረዳዎታል። 📖 የኮርሱ ዝርዝሮች፡- 😀 የኮርሱ ስም፦ የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ 📖የኮርሱ ደረጃ፦ ለጀማሪዎች (ከዜሮ ለሚጀምሩ) 📃 የሚፈጀው ጊዜ፦ 1 ወር ብቻ ▫️የሚሰጥበት ፦በ(Telegram Live) 🗓የሚሰጥበት ቀናት፦ ከሰኞ - ጁሙዐ 😀 የሚሰጥበት ሰዓት፦ ማታ 1፡30 - 2፡30 ✔️ ኮርሱ የሚጀመረው፦ ከግንቦት 4/2018 📝 ኮርሱን ልዩ የሚያደርጉት፦ 1⃣ ቀላል፣ ግልፅና በጥራት የተዘጋጀ ትምህርት 2⃣ በየሳምንቱ የክለሳና የጥያቄና መልስ ክፍለጊዜ 3⃣ የመጨረሻ 1 ሳምንት የተግባር ልምምድ ✍ ለመመዝገብ፦ @Al_FurqanMedresa 💠 ለበለጠ መረጃ ⬅ 📲 0799880198 💌ትምህርታዊ መረጃዎችንና አዳዲስ ኮርሶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ፡-🔻⬇️ ⭐ t.me/Al_FURQAN_MEDERESA 🌹"ቁርአንን በተጅዊድ ማሳመር የነፍስ እርካታ ነው!🌹 💻ለማንኛውም ማስታወቂያና ፕሮሞሽን⬇️ ☑Dm: @HudHud_waver 🤩በተጨማሪ ጠቃሚ ኢስላማዊ 📣ለማግኘት ከታች ያለውን 💎𝐉𝐎𝐈𝐍 😀 ይጫኑ: 😀 🔠0️⃣🔠🔠 🔻

በጀሊሉ 😁
በጀሊሉ 😁

.አስገራሚ የፍቺ ታሪክ! በአንድ ሀገር እጅግ አስደንጋጭ የፍቺ ታሪክ ተከሰተ:- ፍቺው የተፈጸመው በሰርግ ቀን፣ ሙሽሮቹ ከሙሽሪት ቤት ወጥተው ወደ ሰርግ አዳራሽ እየተጓዙ ባሉበት ወቅት ነበር። ​ምክንያቱ ምን ነበር? ሙሽሪት የሙሽራው እናት ከእነሱ ጋር በሙሽሮች መኪና ውስጥ አብራ እንዳትቀመጥ በመከልከሏ ነው። ይህ ድርጊት ሙሽራውን እጅግ አስቆጣው። በነገሩ የተበሳጨው ሙሽራ በዚያው ቅጽበት በሁሉም ሰው ፊት "ፈትቼሻለሁ!" በማለት በሶስት ጦላቅ አሰናበታት። ​ሙሽሪት "ክፉ አስቤ አይደለም፣ በየዋህነት ነው የተናገርኩት" ብላ ብታለቅስም፣ ሙሽራው ግን ሊሰማት አልቻለም። "ከመጀመሪያው ቀን እናቴን የምታቃልል ሴት በቤቴ ቦታ የላትም!" በማለት ሰርጉ እንዲበተን አደረገ። ሙሽሪትን ወደ ቤተሰቦቿ መልሶ እናቱን ይዞ ወደ ቤቱ አመራ። #ጥያቄ_ለናንተ: ሙሽራው ያደረገው ነገር ተገቢ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ? ምክኒያታችሁስ?👇

audio.mp35.35 KB

Iblis was a good later he became the worst Umar ibn al-Hattab was mushrik person later he became a Khalifah of Islam So never judge ppl's by their past 🚫

እኔና አንተ ምንድነን ስትልህ ሙስሊም ነን አልሀምዱሊላህ በላት 😌

በሰዎች ነውር ላይ የሚሳለቁና አጃቢዎቻቸው! □ ​በየቻናሉ የሰዎችን ጉድፍ ለሚፈልጉና ለሚያሙ ሰዎች ጥፋቱን ለእነሱው እተወዋለሁ፤ ሂሳባቸውም ከፈጣሪ ጋር ነው። ‘ሀሜት’ ማለት ወንድምህ የማይወደውን ነገር በሌለበት ማንሳት መሆኑ የታወቀ ነው፤ ሃይማኖታዊ ድንጋጌዎች ደግሞ የማይታለፉ ቀይ መስመሮች ናቸው። ​ነገር ግን ትልቁ ጥፋትና ነውሩ ያለው አጅበው #ለሚያጨበጭቡላቸው ሰዎች ነው። □ ሳያውቁት በወንጀሉና በኃጢአቱ ተባባሪ እየሆኑ መሆኑን አይረዱም፤ በመካከላችሁ አንድም አስተዋይ ሰው የለምን?! ​ጉድለትን ማረም የሚፈልግ ሰው በምክር ይምጣ፤ በሰው ፊት መምከር ግን ነውርን ማጋለጥ ነው። የሰዎችን ነውር እየፈለጉ በእነሱ ላይ መሳለቅ ጥርጥር የሌለው ሀሜት ነው። ​የመጨረሻ መልዕክቴ፦ የሰዎችን ነውር የሚፈልግ ሰው የራሱን ጉድለት ለመሸፈን የሚሞክር ብቻ ነው። ሙሉ የሆነ የለም፤ ምሉዕነት የአላህ ብቻ ነው! እንዲህ የሚያደርጉ ሰዎች በራሳቸው ላይ የመንፈስ ዝቅጠት ስለሚሰማቸው የራሳቸውን ዋጋ ከፍ ለማድረግ የሚጠቀሙበት የተሳሳተ መንገድ ነው። ቆሻሻን ምንም ቢታጠብና ቢቀባባ ቆሻሻነቱ አይቀየርም።ጥፋት ያለበት ሰው በራሱ ይገነዘበዋል!
@Halal_post❤️‍🩹

ስማኝማ ሁለት ሰዎች ለአንድ እቃ ባለቤትነት ሲጣሉ ብታይ ለመፍረድ አትቸኩል... ሰርቀውም ሊሆን ይችላልና አንዱ ቢያለቅስ ሌላኛው ሰነድ ቢያመጣ እንኳ ልክ አያደርጋቸውም፡፡ ሰፈርም ላይ ሆነ ሚዲያም ላይ ሰዎች በሀሳብ ሳይስማሙ ብታይ አንዱ ልክ ነው ለማለት አትፍጠን፡፡  አቋም ለመያዝ አትቸኩል፡፡ ለአንዱ መወገንህ ግዴታ አይደለም፡፡ ቆም ብለህ አስብ፣ ማስረጃዎችን አገላብጥ እና ቀስ ብለህ አቋም ያዝ!! @Halal_post

ነብዩላህ ሙሳ, The big guy, the strong fit man፣ አንበሳው ከሀገራቸው አምባገነኑ የፊርአውንን መንግስት ሸሽተው ተሰደው ሲጓዙ መድየን ወደምትባል ቀበሌ ደረሱ። ∞ መሄጂያም ማረፊያም ያልነበራቸው ስደተኛውና ሙሳፊሩ ነብዩላህ ሙሳ ዛፏ ስር ቁጭ ብለው
َربِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ" "
¤ ጌታዬ ሆይ እኔ አንተ ወደኔ ላወረድከው በጎ ነገር  ከጃይ ነኝ" ሲሉ ዱአእ አደረጉ። እቺ ዱአእ ስንት ነገር መለሰች] ¤ ስደተኛው፣ ብቸኛው፣ መሄጃ ያጣው ሙሳ አለይሂሰላምም ዛፏ ስር ቁጭ ብለው ያደረጓትን ዱአእ ፍሬ አገኙ። ቤት.... ስራ....የገቢ ምንጭ.... ሚስት.... ቤተሰብ!

دعاء خاص لطلاب🙂 اللهم عذب المعلمين والمعلمات الأحياء منهم والأموات اللهم احرق دفاتر العلامات وحول صفر إلى مئات اللهم عذب معلم الفزياء وحوله أمام ناس إلى ممياء اللهم عذب معلم الكيمياء وجعله سخرية بين الأغبياء🤲🏼

አንድ የ አክሱም አባት የተናገሩት 😢 ግን ለምን ?💔
አንድ የ አክሱም አባት የተናገሩት 😢 ግን ለምን ?💔

📚 አረበኛን በቀላሉ መማር ትፈልጋለህ❔ 💐እንግዲ ይህን ቻናል ለንታ ነው👇 ⭐በዚህ ቻናል ውስጥ የሚገኙ ትምህርቶች🕐 📝 የአረበኛ የእጅ ፅሁፍ ትምህርት 📺 https://youtube.com/playlist?list=PLlPyYveXY3gPxDY47J7nyxAwkFj7XzBK8 ✍️የአረበኛ ፊደላት አነባበብ 📺 https://youtube.com/playlist?list=PLlPyYveXY3gO5wC_lzGE3RiyjmiKyFrE6 ✍️ ሶርፍ (متن البناء في علم التصريف) 📺 https://youtube.com/playlist?list=PLlPyYveXY3gMOYGTWABT0yni8gGch3sCb ✍️ ነህው (متن الآجرومية) 📺 https://youtube.com/playlist?list=PLlPyYveXY3gO2CsWpseTLssktsnyVTdVm ✍️ የአረበኛ ቋንቋ ትምህርት 📺 https://youtube.com/playlist?list=PLlPyYveXY3gPRAAjGMFzBzaqodtYTxmBs ✍️ ተጅዊድ (تيسير أحكام التجويد) 📺 https://youtube.com/playlist?list=PLlPyYveXY3gO0FUCmQU5ppeqHKNXePBMv ✍️ ቁረአን (القرآن الكريم) 📺 https://youtube.com/playlist?list=PLlPyYveXY3gP0st7RergYAt1aZixQ2CKP 💠 ሁሉንም በደረጃ ለመማር ▶️ https://youtube.com/@abdellahali-w2w ✅ ወደ ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ✔️ ▶️https://t.me/arabicmedia1 😀 ለተጨማሪ መረጃ 😀 @AbuMuzemeil | 0946349279 💠 አረበኛን ከዛሬ ጀምር!CLICK JOIN 👇 💻For any Advertising /Promotion⬇️ ☑Dm: @HudHud_waver

ፍቅርሽ ፋራ አድርጎኛል🖤..!

.​እውነተኛው ክብር! ​ይህች ምስል በ1883 እ.ኤ.አ የተነሳች የአንድ ዐረብ ግለሰብ ምስል ናት። ምስሉ የሚያሳየው ባዶ እግሩን እየተጓዘ ያለ አንድ (ኋላ ቀር ተብሎ የሚታሰብ) ወንድን ነው፤ ሚስቱ
.​እውነተኛው ክብር! ​ይህች ምስል በ1883 እ.ኤ.አ የተነሳች የአንድ ዐረብ ግለሰብ ምስል ናት። ምስሉ የሚያሳየው ባዶ እግሩን እየተጓዘ ያለ አንድ (ኋላ ቀር ተብሎ የሚታሰብ) ወንድን ነው፤ ሚስቱና ልጁ ግን በሁለቱም እግሮቻቸው ጫማ አድርገው በፈረስ ላይ ተቀምጠዋል። እሱ ግን በራሱ እየተተማመነና ክብሩን ጠብቆ ከፊታቸው ይጓዛል። ​እሱ ስለ "#ሴቶች_መብት" ወይም "ስለ ጾታ እኩልነት" ትምህርት አልወሰደም፤ የሚያውቀው የታላቁን ነቢይ ንግግር ብቻ ነው:- "(استوصوا بالنساء خيراً) "
"ስለ ሴቶች መልካምን አደራ እላችኋለሁ
​ለዚህም ነው ምንም ነገር ባይኖረውም እንኳ ሚስቱ እንደ ንግሥት እንድትሆን የፈለገው። በአንጻሩ "#ሰልጥነናል" የሚሉ ዘመናዊያን ግን ሴቷ ከእሱ ጋር እኩል እንድትሆን፣ የሥራውን ድካምና የቤቱን ወጪ እንድትጋራው ይፈልጋሉ። ​እነዚህ "#ሰልጣኞች" አረቦች ስለ አንዲት ሴት ክብር ሲሉ ሙሉ ጎሳን እንዳጠፉ አያውቁም! ስለ አንዲት ሴት ግመል ሲሉ ደም አፋሳሽ ጦርነት እንደለኮሱና አንዲትን ሴት ለማዳን ታላላቅ ሠራዊቶችን እንዳንቀሳቀሱ አያውቁም። □​እነዚህ ሰዎች ስለ ሴቶች መብት የሚያውቁት ነገር ቢኖር እርቃኗን ማስቀረትና ሽያጭን ለመጨመር እንደ ርካሽ ዕቃ ምስሏን በሻምፖ እና በመኪና ማሳያ ቦታዎች ላይ መለጠፍን ብቻ ነው። استوصوا بالنساء خيراً🤌
@Halal_post❤️‍🩹

Repost from N/a
❄️🌙🫧❔3️⃣5️⃣ 📮አላህ ለመጀመርያ ግዜ የታመፀበት ወንጀል ምን ነበር ❔❔ 🎤ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉበት❕ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⬇️ 😀🌼🌼🌼🌼:-@Hu
❄️🌙🫧❔3️⃣5️⃣ 📮አላህ ለመጀመርያ ግዜ የታመፀበት ወንጀል ምን ነበር ❔❔ 🎤ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉበት❕ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⬇️ 😀🌼🌼🌼🌼:-@HudHud_waver🕊

<<...አለም ላይ ያሉትን ወንዞች በጠቅላላ ብጠጣ ....በልቤ ውስጥ የሚነደውን የፍቅርሽን እሳት አያጠፋውም ...»   ~ኤርቱግሩል ጋዚ ...ኡፍ🖤
<<...አለም ላይ ያሉትን ወንዞች በጠቅላላ ብጠጣ ....በልቤ ውስጥ የሚነደውን የፍቅርሽን እሳት አያጠፋውም ...»   ~ኤርቱግሩል ጋዚ ...ኡፍ🖤

እዉነት 😭
እዉነት 😭