ar
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

الذهاب إلى القناة على Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ʜᴀʟᴀʟ™

تُعد قناة ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 11 065 مشتركاً، محتلاً المرتبة 8 277 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 3 018 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 11 065 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 04 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -196، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 5، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 8.80‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.32‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 974 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 700 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 19.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 05 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

11 065
المشتركون
+524 ساعات
-407 أيام
-19630 أيام
أرشيف المشاركات
(ለራስህን ምትወደዉን ለወንድምህ ዉደድ) 😌

ያላገባ አግባ ብሎ ሚመክርበት ክፉ ዘመን 💔

. 🧕 ያንን የስደት መጠለያን ታውቀዋለህ?" 👳‍♀️ "የትኛውን ስደት?!" 🧕"ቀናት እኛን ባገናኙን ጊዜ #የጠፋሁበትን ያንን መጠለያ ነዋ።" 👳‍♀️"አሃ..." 🧕 "ስለ እስር ቤቱስ ታውቃለህ?" 👳‍♀️"የትኛው እስር ቤት?" 🧕 "በደረቶችህ መሃል የሚገኘውን ነዋ።" 👳‍♀️— "ልቤን ማለትሽ ነው? ለመሆኑ እሱ ለምን እስር ቤት ሆነ?" 🧕 "ምክንያቱም እኔ በእሱ ውስጥ ተገዝቼ (ታስሬ) ስለምኖር ነው፤ እሱም የወደድኩት ብቸኛው #እስር_ቤቴ ስለሆነ"🫠

Repost from N/a

እንደውም ስትፈልግ በካሬ ሽጠው 😁
እንደውም ስትፈልግ በካሬ ሽጠው 😁

ጁመዐ ኢማሙ አረፈዱና አንድ እብድ ሚምበር ላይ ወጣ ሰላምታውን አስቀድሞ ኹጥባውን ጀመረ "አልሀምዱሊላህ" አለ አልሀምዱሊላህ ሁለት አድርጎ ፈጠራቹ ሀብታምና ደህ አድርጎ ለሁለት ከፈላችሁ እንድትታገሱ ድህነትን እንድታመሰግኑ ሀብትን ሰጣችሁ.. ¤ ሀብታሞች አመስጋኝ አልሆናችሁ ወይ ደሀዎቹ ሰብር የላችሁ ልባችሁ በቂምና ጥላቻ የተሞላችሁ አላህ ላዕናውን ያውርድባቹ ¤ ተነሱ ስገዱ ብሎ ኹጥባውን አኽተመ ጁመዐ ሙባረካ ለማለት ነው🖤

አንድ እህት ነበረች ልክ ኻሚስ ማታ ሲሆን ሱረቱል ካህፍ በ timer ለጁሙዓ ታስቀምጥ ነበር እሷን ለምጄ በዚ ሁለት ጁምዓ ስገባ አጣሁ የሆነ ሀጃ አለባት በዱዓ አግዟት 🤍

አንድ ወጣት መስጂድ ገብቶ አራት ረክዓ በፍጥነት ሰግዶ ሊወጣ ሲል ሸይኹ ያዙትና ይሄን ሰላት እንኳን ሀብታሙ / ታላቁ አላህ እኔ አልቀበለዉም ደግመህ ስገድ አሉት 😭 እና ምን ልልህ ነዉ ሰላት ከአላህ ፊት መቆም መሆኑን አትዘንጋ ጊዜን ለፈጠረዉ ጌታህ ጊዜ አትጣ 🤍✌️

ይኼ ፅሁፍ ካስከፋችሁ sorry —ግን የገባኝ ላጫውትህ ነው። ሰው ቡና ጠጥቶ እንደሚዝናናው  ፣ ወክ እያደረገ እንደሚዝናናው ፣  ሙዚቃ እየሰማ እንደሚዝናናው - ጫትም እየቃመ ሊዝናና ፣ሊያነብ ፣ ሊፅፍ  ይችላል። My brother  ግን የጫት ሱስ ያለበትን ሰው ሁሌም በጥርጣሬ ነው የማየው።  በመጀመርያ በጫት ውስጥ ያሉት substances Mental illness'ን Evoke ከማድረግ በላይ  ለብዙ ስነ ልቦና ቀውስ  ያጋልጣሉ።  አማኑኤል ሆስፒታል በአዕምሮ ህመም ከሚሰቃዩ አስር ሰዎች ሰባቱ የጫት ሱሰኞች ናቸው። በጫት ሱስ ውስጥ ለእረጅም አመት የኖረ ሰው አስቀድሞ የሚያጣው በእራስ መተማመኑን እና Mental stability'ውን ነው።   በመቀጠል ከጫት ውጪ ሌላ ነገር ማሰብ አይችልም።  የብዙ ጊዜ የጫት ሱሰኛ ህይወት ውስጥ ሆኖ ህይወትን መርሳት ይጀምራል። ህልም ፣ ግብ የለውም። illusion ይፈጥርብሃል።  የመቃሚያ ገንዘብ ለማግኘት ማንኛውን ክፉ ስራ ይሰራል። ልብ በል ክፉ ሰው ሆኖ አይደለም መጥፎ ነገር ያደረገው - የመቃሚያ ላለማጣት ብቻ ነው። በጫት ሱስ ብቻ ሶስት ቤት የሸጠ ሰው አውቃለሁ። አወዳደቁ መጥፎ ሆኖ ሰው ሁሉ ጀርባውን ነው የሰጠው።  ለዚህ የዳረጉት የሱስ ጀማዎች በወደቀ ጊዜ ዞር ብለው አላዩትም። እና ወንድሜ! ለመዝናናት ትንሽ ብትቅም it's okay። የጫት  ሱሰኛ ግን በፍፁም እንዳትሆን።  ህይወትህን እንዲቆጣጠር ፍፁም አትፍቀድ። ሱሰኛ ከሆንክም ለመውጣት መክፈል ያለብህን ሁሉ ክፈል። ልብ በል እንደቀልድ ሱሰኛ የሚያደርጉህ በየጫት ቤት ተኮልኩለው "ና ቃም" እያሉ የሚደውሉልህ የሱስ ማህብርተኞች ናቸው።  መልካም ምሽት🖤

ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ትምህርት ቤት ሲወሰዱ ካለቀሱ ልጆች በቀር ፤ ሁላችንም አስመሳይ ነን ። ከምንወደው ሠው ከመነጠልና ፥ ወደማናውቀው ቦታ ከመጋዝ በላይ የሚያስለቅስ ነገር አለ?

When married man expressing his Love: እኔ 'ዐይን' (ع) ነኝ፤ አንቺ ደግሞ #በላይዋ ላይ ያለችው ነጥብ ነሽ። ሁሌም ከእኔ በላይ ከፍ ባለ ቦታ ላይ ትኖሪያለሽ፤ ያለ አንቺ እኔ ሌላ ትርጉም ያለኝ ሰው ነኝ።" But u....😭

ወንዱ ጫት እየቃመ ሷሊህ ሚስት ስጠኝ ያረብ ይላል ሷሊህ የሆነች ሴት ደግሞ ከጫት ቃሚ ወንድ ጠብቀኝ .. ሃቢቢ አትገናኙም😭

አላህ ሆይ! እኔ አንዷን እጅግ አፍቅሬያለሁ፤ እናም በእኔ ቤት ውስጥ እንደ ትዳር አጋር የማትኖር ከሆነ፣ ወደ አንተ ውሰዳትና በሰፊው ጀነትህ #አኑራት😭

Repost from N/a

በተዋዱዕ ሰበብ ገደብ አይታለፍም !!

ለባልሽ ምግብ መስራት መኸሩ አርጊ እህቴ 😈 sisterhood 😻🫀🎀

ውሸታም መሆኔን እወቁልኝ ሰውን በሐሰት ስወነጅል ነበር እኔ ሚመስለኝ cool የሆንኩ ነበር ለካ ፋራ ነኝ

ጣውንት አቡ ቀ.mp310.20 KB