ar
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

الذهاب إلى القناة على Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ʜᴀʟᴀʟ™

تُعد قناة ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 10 982 مشتركاً، محتلاً المرتبة 8 355 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 3 037 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 10 982 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 13 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -212، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -10، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 10.64‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 5.97‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 1 168 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 655 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 28.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 14 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

10 982
المشتركون
-1024 ساعات
-707 أيام
-21230 أيام
أرشيف المشاركات
ወንድ ልጅ የጋገረዉ ነዉ እስኪ አስተያየት 🫠
ወንድ ልጅ የጋገረዉ ነዉ እስኪ አስተያየት 🫠

Repost from N/a

አሸናፊዎች የተለዩ ነገሮችን የሚያደርጉ ሳይሆኑ፣ ነገሮችን በተለየ መንገድ ሚያደርጉ ናቸው!!!😌

ዙለይኻ ዩሱፍን አፍቅራ 7 አመት አሳስራዋለች አስበከዋል ያንተዋ ከጠላችህ ..... ሀቢቢ ተንከባከባት 😁

አጭር ሰዉ እንዲያናድህ አትፍቀድ #ዝለለዉ

Repost from N/a
⚡️በቴሌግራም ምን አይነት እስላምክ ቻናል ስፈልጉ ነበር፤ስለድናችን ሁሉን አቃፍ የሆና ቻናል ይፈልጋሉ📖🙋⤵ 🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲 🤩እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ❗🤩 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 🤩ሀዲስ እና ቁርኣንJOIN✅🅰️ይንኩ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 🤩የነብዩ(ሶ.ዐ.ወ)ታሪክ✅JOIN✅🔤ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩የሰሃቦች (ረ.ዐ)ታሪክJOIN✅🅰️ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩የደጋግ ሰለፎች ታሪክJOIN✅🔤ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩 ኢስላማዊ ብይንJOIN✅🔤ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩ጥያቄዎችእናመልሶችJOINይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩እስላማዊ ህይወትJOIN ✅🔤ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩እስላማዊአስተምህሮት✅JOINይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩ሴቶች በእስልምናንJOIN✅🔤ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩 ማራክ ንግግሮችJOIN✅🔤 ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 💥🥶🥶🥶 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠         🪶🪶🪶🪶🪶 🅰️🅰️🅰️🅰️ :-@HudHud_waver🕊

Repost from N/a
በዳዩም ሰው ተበዳይም ሰው፣ ሟችም ሰው ገዳይም...፣ ለተበዳይ ሰው የሚጨወውም ሰው... በየቦታው ላለ ሰው መሞት ሰው ነው ምክንያቱ። በያንዳንዷ አለም ጥጋጥግ ሰው የሚባልን ፍጡር የሚያጠፋው የራሱ የሰው ዘር ነው። አውሬ የሚባል ስያሜ ለዱር አራዊት መሰጠቱ ትክክል አይደለም ማደን ተፈጥሮ የቸረቻቸው ጠባይ የህልውናቸው ጉዳይ እንጂ ፈልገው አላመጡትም። ማገናዘብ ባይችሉም አርቀው ባያስቡም በደመነብሰ ስሜታቸው የራሳቸው ለሚሉት ነገር ይሰዋሉ። ሰው ነው አውሬ ኢሄ ሰብአዊ ፍጡር ተብሎ ስያሜ የተሰጠው ። የተለያየ ስም ይዘን በብሄር፣ በሀይሟኖት፣ በድንበር ሰው የሚለውን ካባ በስም ሸጠነው ገዳይ እንትን ነው ሟች ደሞ እንትን። ማሰብ የማይችሉት እነዛ አውሬ የተባሉት እንስሶች ከ ሰው ይሻላሉ....የተቀረው አለም እያረገ ያለውም ሰውን ከሰው ለማዳን ሰውን መግደል ነው...! ብቻ ነገሩ ይሰለቻል 🚶‍➡️

ይሄው ለዝምታችን መልስ ተሰጠን የኛ ዝምታ በመስጂድ ውስጥ ገብተው ከዘበኛ እስከ ኢማም ለመግደል አበቃቸው ፍርሀት አይሉት ኩራት ዝምታን መርጠን ይሄው ዛሬ መስጂዳችንን ሀይማኖታችንን አስደፈርን ዝምታችን አስደፈረን ነቢ ሳይበሉ ሳይጠጡ ጫማቸው በደም እስኪሞላ ተሰቃይተው ያወረሱንን ዲን ዛሬ በዝምታችን ገደል ከተትነው መፎከር እንጂ ማድረግ አቃተን ምንን ፈርተን ነው ዝም ያልነው ሰሀቦች ይሽቀዳደሙለት የነበረውን ሸሂድነት ወይስ ሌላን?? ዝምታም ልክ ሚሆነው በቦታው ሲሆን ነው @ibaduallah

Repost from N/a
⚰ነብያችን( ሰ.ዐ.ወ) በልቡ ላይ ቅንጣት ታክል(ትንሽ).......ያለበት ሰው ጀነት አይገባም ብለዋል። ⚰ፍጠኑ ፍጠኑ 😱በጣም ቀላል ጥያቄ ነው‼️
ነብያችን( ሰ.ዐ.ወ) በልቡ ላይ ቅንጣት ታክል(ትንሽ).......ያለበት ሰው ጀነት አይገባም ብለዋል። ⚰ፍጠኑ ፍጠኑ 😱በጣም ቀላል ጥያቄ ነው‼️

ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን መካነሠላም ታላቁ ኑር መስጅድ ገብተው ጨርሰዋቸዋል!!

አሳዛኝ ዜና አማራ ክልል መካነ ሰላም ላይ የተደራጁ ሀይሎች መስጅድ ካልገባን በሚል ግብግብ ላይ ናቸው። ወንድሞቻችን አላህ ይገዛችሁ።

እስቲ ዛሬ ካነበብኩት አንዱን ላካፍላቹ ወደድኩኝ እና ተራኪው እንዲህ ይላል ባለቤቴ ሁሌ ለሊት ላይ የልጃችን በዚ ሰአት ለቅሶው ሚስጥር ምንድነው ብላ ልጠይቀኝ ትቀሰቅሰኛለች እንዳልነግራት ደሞ ልጃችን ከአመት በፊት በመኪና አደጋ ሞቷል 🥀 ለዛ እፈራለሁ 😩 ለመንገር ያለኝ ፍራቻዬ ደሞ እሷም በዛው ክስተት አብራው ህይወቷ አልፏል የሚል ነበር ምንባቡ እና እናንተ በዚ ሰው ቦታ ብትሆኑ ምን ይሰማቹ ነበር ምንስ ታረጉ ነበር 🥲

ሞትኩልሽ አበድኩልሽ ካለ ዉሸቱን ነዉ 🙄 ቀጥሉት ...

🌺ነቢያችን የእኔ ስም ተነሥቶ{ﷺ} ሰለዋት የማያወርድ ሰው__ብለዋል‼️

የዱዐ ሰዐት እየተቃረበ ነው!
እናንተ የአላህ ባሮች ሆይ🙂 እጃችሁን ከፍ አድርጉ እና አዛኙና ቸሩን ጌታችሁን ለምኑት🤲 ለምኑት ይቀበላችኋልና 🥹 ለምኑት ሊመልስላቹ ቃል ገብቷልና❤️‍🩹 ጋዛ ውስጥ ያሉትን እናት አባትና አኸዋቶችን በዱዐ አንርሳቸው

S/one said፦ ሴቶች ልክ እንደወንዶች መስጂድ መስገድ ግዴታ ቢሆንባቸው አንድም ወንድ ቤቱ ባልሰገደ ነበር💔
አኸዋቶች የወንድ ልጅ ግርማሞገሱ አዛን ሲሰማ ወደ መስጂድ መቻኮሉ
የሴት ልጅ ውበቷ በማንኛውም ሁኔታ ሀያዕ መላበሷ ነው

﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِيِّ ﴾💙

የሰው ልጅ የእውነት ሲወድህ ዱዓ ያደርግልሀል የወደደህ ለታ የዱንያውን ትቶ የዲኑን ያስይዝሀል @ibaduallah