ʜᴀʟᴀʟ™
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览
频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 10 982 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 355,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 037 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 10 982 名订阅者。
根据 13 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -212,过去 24 小时变化为 -10,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 10.64%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.97% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 168 次浏览,首日通常累积 655 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 28。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.
Cross @Ifendim”
凭借高频更新(最新数据采集于 14 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
10 982
订阅者
-1024 小时
-707 天
-21230 天
帖子存档
10 979
Repost from N/a
Now Playing...
Islamic Channels
1:01 ───●─────────── 3:14
❚❚ ►
▶️Track 1: የቁርኣን ተፍሲር ⇨ [PLAY]
▶️Track 2: የሀዲስ ትምህርቶች ⇨ [PLAY]
▶️Track 3: የነብያት ታሪክ ⇨ [PLAY]
▶️Track 4: የዳዕዋ ፕሮግራሞች ⇨ [PLAY]
▶️Track 5: ኢስላማዊ ግጥሞች ⇨ [PLAY]
#𝐏𝐋𝐀𝐘#በመጫን አሪፍ
ኢስለማዊ ቻናሎችን ይቀላቀሉ
➢𝐀𝐝𝐝 ሱናና 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
©𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊
10 979
Repost from N/a
🎁ኢስላማዊ ጥያቄ 😝ቁጥር (8️⃣)
🌙አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳወሱት
💌 የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹በተከታዮቼ ወይም በህዝቦቼ ላይ ችግር ይደርሳል ብዬ ባልሰጋ ኖሮ በእያንዳንዱ ሶላት ጋር - መጠቀምን) አዝ ነበር ብለዋል...........
🚫 ፍጠኑ ፍጠኑ 😱በጣም ቀላልጥያቄ ነው👤
10 979
Repost from N/a
⚡️በቴሌግራም ምን አይነት እስላምክ
ቻናል ስፈልጉ ነበር፤ስለድናችን ሁሉን
አቃፍ የሆና ቻናል ይፈልጋሉ📖🙋⤵
🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲
🤩እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ❗🤩
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
🤩ሀዲስ እና ቁርኣን ✅JOIN✅🅰️ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🤩የነብዩ(ሶ.ዐ.ወ)ታሪክ✅JOIN✅🔤ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🤩የሰሃቦች (ረ.ዐ)ታሪክ ✅JOIN✅🅰️ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🤩የደጋግ ሰለፎች ታሪክ✅JOIN✅🔤ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🤩 ኢስላማዊ ብይን✅JOIN✅🔤ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🤩ጥያቄዎችእናመልሶች✅JOIN✅ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🤩እስላማዊ ህይወት ✅JOIN ✅🔤ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━
🤩እስላማዊአስተምህሮት✅JOIN✅ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🤩ሴቶች በእስልምናን ✅JOIN✅🔤ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🤩 ማራክ ንግግሮች ✅JOIN✅🔤 ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
💥🥶🥶🥶 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠
🪶🪶🪶🪶🪶
🅰️🅰️🅰️🅰️ :-@HudHud_waver🕊
10 979
Repost from N/a
በዳዩም ሰው ተበዳይም ሰው፣ ሟችም ሰው ገዳይም...፣ ለተበዳይ ሰው የሚጨወውም ሰው... በየቦታው ላለ ሰው መሞት ሰው ነው ምክንያቱ። በያንዳንዷ አለም ጥጋጥግ ሰው የሚባልን ፍጡር የሚያጠፋው የራሱ የሰው ዘር ነው። አውሬ የሚባል ስያሜ ለዱር አራዊት መሰጠቱ ትክክል አይደለም ማደን ተፈጥሮ የቸረቻቸው ጠባይ የህልውናቸው ጉዳይ እንጂ ፈልገው አላመጡትም። ማገናዘብ ባይችሉም አርቀው ባያስቡም በደመነብሰ ስሜታቸው የራሳቸው ለሚሉት ነገር ይሰዋሉ። ሰው ነው አውሬ ኢሄ ሰብአዊ ፍጡር ተብሎ ስያሜ የተሰጠው ። የተለያየ ስም ይዘን በብሄር፣ በሀይሟኖት፣ በድንበር ሰው የሚለውን ካባ በስም ሸጠነው ገዳይ እንትን ነው ሟች ደሞ እንትን። ማሰብ የማይችሉት እነዛ አውሬ የተባሉት እንስሶች ከ ሰው ይሻላሉ....የተቀረው አለም እያረገ ያለውም ሰውን ከሰው ለማዳን ሰውን መግደል ነው...!
ብቻ ነገሩ ይሰለቻል 🚶➡️
10 979
ይሄው ለዝምታችን መልስ ተሰጠን
የኛ ዝምታ በመስጂድ ውስጥ ገብተው ከዘበኛ እስከ ኢማም ለመግደል አበቃቸው
ፍርሀት አይሉት ኩራት ዝምታን መርጠን
ይሄው ዛሬ መስጂዳችንን ሀይማኖታችንን አስደፈርን ዝምታችን አስደፈረን
ነቢ ሳይበሉ ሳይጠጡ ጫማቸው በደም እስኪሞላ ተሰቃይተው ያወረሱንን ዲን ዛሬ በዝምታችን ገደል ከተትነው
መፎከር እንጂ ማድረግ አቃተን ምንን ፈርተን ነው ዝም ያልነው ሰሀቦች ይሽቀዳደሙለት የነበረውን ሸሂድነት ወይስ ሌላን??
ዝምታም ልክ ሚሆነው በቦታው ሲሆን ነው
@ibaduallah
10 979
Repost from "ኡማ ቲቪ " Tv
አሳዛኝ ዜና አማራ ክልል
መካነ ሰላም ላይ የተደራጁ ሀይሎች መስጅድ ካልገባን በሚል ግብግብ ላይ ናቸው።
ወንድሞቻችን አላህ ይገዛችሁ።
10 979
እስቲ ዛሬ ካነበብኩት አንዱን ላካፍላቹ ወደድኩኝ
እና ተራኪው እንዲህ ይላል
ባለቤቴ ሁሌ ለሊት ላይ የልጃችን በዚ ሰአት ለቅሶው ሚስጥር ምንድነው ብላ ልጠይቀኝ ትቀሰቅሰኛለች
እንዳልነግራት ደሞ ልጃችን ከአመት በፊት በመኪና አደጋ ሞቷል 🥀 ለዛ እፈራለሁ 😩
ለመንገር ያለኝ ፍራቻዬ ደሞ እሷም በዛው ክስተት አብራው ህይወቷ አልፏል
የሚል ነበር ምንባቡ እና እናንተ በዚ ሰው ቦታ ብትሆኑ ምን ይሰማቹ ነበር ምንስ ታረጉ ነበር 🥲
10 979
የዱዐ ሰዐት እየተቃረበ ነው!እናንተ የአላህ ባሮች ሆይ🙂 እጃችሁን ከፍ አድርጉ እና አዛኙና ቸሩን ጌታችሁን ለምኑት🤲 ለምኑት ይቀበላችኋልና 🥹 ለምኑት ሊመልስላቹ ቃል ገብቷልና❤️🩹 ጋዛ ውስጥ ያሉትን እናት አባትና አኸዋቶችን በዱዐ አንርሳቸው
10 979
S/one said፦ ሴቶች ልክ እንደወንዶች መስጂድ መስገድ ግዴታ ቢሆንባቸው አንድም ወንድ ቤቱ ባልሰገደ ነበር💔
አኸዋቶች የወንድ ልጅ ግርማሞገሱ አዛን ሲሰማ ወደ መስጂድ መቻኮሉ
የሴት ልጅ ውበቷ በማንኛውም ሁኔታ ሀያዕ መላበሷ ነው
