ar
Feedback
Yoni Motivation

Yoni Motivation

الذهاب إلى القناة على Telegram

ከማንም አትጠብቅ

إظهار المزيد
698
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
فبراير '24
فبراير '24
+3
في 0 قنوات
يناير '24
+5
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+6
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+4
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+14
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+7
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+13
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+21
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+16
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+52
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+131
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+178
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+101
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '230
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+8
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+10
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+14
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+24
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+42
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+62
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+79
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+174
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+339
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
16 فبراير0
15 فبراير0
14 فبراير0
13 فبراير0
12 فبراير+1
11 فبراير0
10 فبراير0
09 فبراير0
08 فبراير+1
07 فبراير0
06 فبراير+1
05 فبراير0
04 فبراير0
03 فبراير0
02 فبراير0
01 فبراير0
منشورات القناة
ማንም የምፈልግህ ስኖርህ ብቻ ነው፤ ከለለህ ማንም አይፈልግህም! ሁሉም ላለው ነው ምያሽቃብጠው፤ ሰለ ማንም ግድ እንዳይኖርህ! ከቤተሰቦችህ ውጭ ብኖርህም ባይኖርህም ሁል ጊዜ ከጎንህ ናቸው፤ ለእነሱ ብቻ ኑር!! ሰውን በደንብ ስታውቅ ውሻህን በጣም ትወደዋለህ ምክንያቱም ትላንት ያደረግከውን አይረሳምና! !

2
ጠንካራ ሴት እጅ አትሰጥም አንድ ቀን በር ዘግታ አልጋዋ ላይ ታለቅስ ይሆናል ነገር ግን እንደገና እጅግ በጣም ጠንካራ ሴት ሆና ትመለሳለች። ለሌሎች ውብ ሆና ትታያለች ጠንካራ ሴት ቃል አይሰብራትም
ጠንካራ ሴት እጅ አትሰጥም አንድ ቀን በር ዘግታ አልጋዋ ላይ ታለቅስ ይሆናል ነገር ግን እንደገና እጅግ በጣም ጠንካራ ሴት ሆና ትመለሳለች። ለሌሎች ውብ ሆና ትታያለች ጠንካራ ሴት ቃል አይሰብራትም ውስጧ ከባህር ይሰፋል ተግባር ይገዛታል አላማዋንጂ ሰወችን አትከተልም በዚች ሴት ውስጥ ጥልቅ ሚስጥር አለ 💝
264
3
ሰዎች አባት አባት የማይሉት ለምን እንደሆነ ታውቃላችሁ? አባት ሕመሙን አብዝቶ ስለሚደብቅና ስለማያሳይ እንድሁም ቻይ ስለሆነ ነው።አባት ያልተገጠመለት ጀግና ነው።ለ አባቶች የተገጠመ ግጥም ብትፈልጉ
ሰዎች አባት አባት የማይሉት ለምን እንደሆነ ታውቃላችሁ? አባት ሕመሙን አብዝቶ ስለሚደብቅና ስለማያሳይ እንድሁም ቻይ ስለሆነ ነው።አባት ያልተገጠመለት ጀግና ነው።ለ አባቶች የተገጠመ ግጥም ብትፈልጉ ትንሽን እንጂ አታገኙም። አባት ከልጆቹ ጋር የሚያወራው በ ዓይኑ ነው።ያልተካሰ ግን የተጎዳ፣የተራበ ግን ያላወራ አባት ማለት ጀግና ነው። አባት የሚችለውን ሁሉ አድርጎ የልጆቹን ስኬት እንጂ ምንዳን የሚጠብቅ ሰው አይደለም ።
258
4
VID_20231206_191310.mp3
241
5
لا يوجد نص...
199
6
لا يوجد نص...
867
7
لا يوجد نص...
204
8
✍ ቤርሙዳ ትሪያንግል ✍ #የቤርሙዳ ትሪያንግል ሚስጥር በምድር ላይ ካሉ ሚስጥራዊ ስፍራዎች አንዱ የቤርሙዳ ትሪያንግል ነው ። ቤርሙዳ ትሪያንግል በአትላንቲክ ውቅያኖስ ውስጥ ይገኛል ። ከአሜሪካ ፍሎ
✍ ቤርሙዳ ትሪያንግል ✍ #የቤርሙዳ ትሪያንግል ሚስጥር በምድር ላይ ካሉ ሚስጥራዊ ስፍራዎች አንዱ የቤርሙዳ ትሪያንግል ነው ። ቤርሙዳ ትሪያንግል በአትላንቲክ ውቅያኖስ ውስጥ ይገኛል ። ከአሜሪካ ፍሎሪዳ ግዛት ዝቅ ብሎ የሚገኝ ሲሆን በስተደቡብ በኩል የካሪቢያን ደሴት ያዋስነዋል ። #ቤርሙዳ ትሪያንግልን ለመጀመሪያ ጊዜ ያየው ክርስቶፈር ኮለምበስ ሲሆን ዘመኑም 1449 አ.ም ነበር ። ተጓዡ ክርስቶፈር አለምን በሚያስስበት ወቅት እዚህ ስፍራ ደርሶ አንድ ነገር ተመለከተና በማስታወሻው ፃፈ ። ይህንን ያየውን ነገር ሲያሰፍር እንዲህ በማለት ነበር ። "በአድማስ ላይ የሚደንስ እንግዳ የሆነ የብርሀን ጮራ" "በሰማይ ላይ የነገሰ የእሳት ነበልባል" "የአቅጣጫ መጠቆሚያ ኮምፓስን የሚያመሰቃቅል ሀይል" ይለዋል ። #ቤርሙዳ ትሪያንግል ባልታወቀ ሚስጥር በርካታ መርከቦችና የሰውን ልጅ ህይወትና ሀብት እንደያዙ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ጠፍተዋል ። በአለማችን ላይ ከፍተኛ የመርከብና የአየር ትራንስፖርት እንቅስቃሴ በሚደረግበት በዚህ ስፍራ ላይ እንዲህ አይነት እንቅስቃሴ ወይም እንግዳ የሆነና ሁሉን ውጦ የሚያስቀር ገደል መገኘቱ የሰውን ልጅ ግራ አጋብቷል ። #ይህቺን ቁም ነገር ለምትወዳቸው ጓደኞቻቹ ሼር በማድረግ እውቀትን በነፃ ተገበያዩ እንዲሁም ላይካችሁና ኮመንታችሁ አይለየኝ ።
217
9
ስንፀልይ ይቅር በለን እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል እያልን የምንፀልየው ፀሎት ከንቱ ነው ማለትነው? ። ይቅር ካላልን እግዚአብሔር ይቅር እንደማይለን እናውቃለን ሰወች እኛን የበደሉን እኛ እግዚያብሔርን ከበደልነው በልጦ አይደለም ነገር ግን....... እኛ ነገ እንሞት ዛሬ አናውቅም አንዲት ሴትዮ ነበረች ልጅ መውለድ ፈልጋ ፈጣሪዋን ስትጠይቅ ቆየች እና የዘገየ ወይም ያልሰማት መሰላት እና ቸኩላ እሽ ሰይጣን ልጅ ስጠኝ አንድ ጋቢ እሰጥሀለው ብላ አለችው አሉ ከዚያ ፈጣሪዋ ልጅ ሲሰጣት ሰይጣን የሰጣት መስሏት የትነው የማገኘው ሰይጣንን ስትል ጠየቀች ሰይጣን ማለት እርቅ የማይወድ ነው አሏት ሰወች። ከእለታት አንድ ቀን ሁለት ሰወች የተጣሉ ነበሩ እና አንደኛው አልታረቅም ብሉ እምቢ አለ ከዛ ያች ሴት እየሩጠች ከቤቷ ሂዳ ያንጋቢ አንጥታ አለበሰችው አሉ ። ከዛ ሰውየው ምን ሆነሽነው ሲላት እርቅ የማይወድ ሰይጣነው ተብሏል ሰለዚህ ስለቴን ተቀበለኝ ስትለው እየሩጠ ሂዶ ታረቀ ይባላል። እናምይቅር በሉ ይቅር እንድትባሉ ተብለናል !! እኔ ይቅር ብያለሁ ለበደሉኝ ሰወች!!
163
10
لا يوجد نص...
166
11
لا يوجد نص...
1
12
ይህች ቀን ታልፍና ድሮ ትባላለች ሳአቷ ያልቅና ታርክ ትሆናለች እስክ ልቤ ታገስ ሂወት እንደዚህ ነች
150
13
አንድ ወጣት አንዲት ቆንጆ ልጅ ይወድና ፍቅሩን ለመግለፅ በጣም ይፈራል ። ጓደኞቹ እንዲነግራት ቢያበረታቱትም ደፍሮ መናገር አልቻለም ። #_በቃ_እሷዋን_እያሰበ በትምህርቱ እየደከመ ሳቅ ጨዋታ እያስጠላው ሰውነቱ እየቀነሰ ጭንቀታም መሆኑ እጅግ ያሳስባቸው ጓደኞቹ በስንት መከራ አግባብተው እንዲነግራት ያደርጉታል ። #_እናም ሲፈራ ሲቸገር በጣም እንደሚወዳት❤ ይነግራታል እሷም ቀብራራ ነገር ነበረችና እንዲህ አለችው "ውይ በጣም ይቅርታ እንኳዋን የፍቅር ጥያቄህን ልቀበልህ ይቅርና በአለም ላይ ማንን ትጠያለሽ ብባል አንተን ነው😡 የምለው እና ይሄን ጥያቄ ደግመህ እንዳታነሳብኝ" #_ልጁም_ምንም _እንዳልተፈጠ ተረጋግቶና ፈገግ ብሎ ወደ ጓደኞቹ ይመለሳል ። ጓደኞቹም ፈገግታውን ሱያዩ ልጅቷ የፍቅር ጥያቄውን እንደተቀበለችው አምነው በደስታ ተቀበሉት ። #_አንደኛው_ጓደኛው "እሽ አለችህ አይደል በጣም ደስ ይላል "ሲለው ወጣቱ ልጁ አረ በፍፁም እንዲውም በአለም ላይ እንደኔ የምትጠላው ሰው እንደሌለ ነው የነገረችኝ አላቸው ። #_ጓደኞቹ_ግራ_ተጋብተው ታድያ እንዴት አላዘንክም ? እንዴት አልተከፋህም ? "አሉት እሱም ረጋ ብሎ እንዲህ ሲል መለሰላቸው ። #_ለምን_እከፍለሁ_ለምንስ_አዝናለሁ ? እኔ እኮ ያጣሁት በአለም ላይ ከምንም በላይ የምትጠላኝን ልጅ ነው ። እሷ ግን ያጣችው በአለም ላይ ከምንም በላይ የሚወዳትን❤️ ሰው ነው ። ስለዚህ እኔ ሳልሆን ማዘንም መክፋትም ያለባት እሷ ናት"አላቸው ። #_ይሄ_ታሪክ የብዙዎቻችን ነው ። አንድ የምንወደው ሰው ጥላቻውን ሲያሳየን ወይም ሲርቀን እንከፋለን😔 እናዝናለን እናለቅሳለን😢 ግን ይሄን ማድረግ ያለበት ያ ትቶን የሄደ ሰው ነው እንጂ እኛ አልነበርንም ። ኮሜንት እና ሼር
158
14
የዘጉህን ሰወች አብዝተህ በማንኳኳት አታስከፍታቸውም፣ ይልቅ አንገትህን ሰብረህ ራስህን ዝቅ አድርገህ ስራ፣ ነጌ ልያበረታቱ ደጅህን ቀድሞ ምያንኳኩ እነሱ ናቸው፣ ያኔ ግን አንቴ በተራህ ምንም ሳትል ተቀበላቸው፣ ምክንያቱም ከፈጣር በታች የዘጉኝ ሰወች ናቸው የስኬተ ምክንያት ብየ ሰለማስብ!! መልካም ምሽት
169
15
ዴስታህን ከሰው ውጭ አድርግ ፣በራስህ ህይወት ለብቻህ ዴስተኛ መሆንን ተለማመድ፣ ካልሆነ እንብ ያሉ ቀን ስታለቅስ ትውላለህ፣ እውነት ነው !!
181
16
የሆነ ሳአት አጠገብህ ያሌ ሁሉም ሰው የምሆነውም፣ የምታየውም፣ ልያሰጠላክ ይችላል ።የውስጥህን ማንም አይረዳህም፣ ከአምላክህ ውጭ ዛሬ ሰሞቶ ነገ ለምሰለችህ ሰው ምስጥርህን ህመምህን አትናገር ።ሁሌም ስትከፍም፣ ስትራብም፣ ስትጠማም፣ ከጎንህ ያለው አምላክህ ብቻ ነው ።ምስጥርህን ለሱ ብቻ ተናገር፣ በዝህ አለም ለራስህ ያለሃው አንቴ ብቻ ነህ !በቃ እወነቱ ይህ ለብቻህን ነህ፣ ከእግዚአብሔር ውጭ ማንም ላንተ የለም! ይህን ስታውቅ ውስጥህ አይከፍም፣ በምንም አታዝንም ሁሉም ነገር እንደምያልፍ ይገባሃል !!
225
17
የሆነ ጊዜ አሌ አንተን የበደሉ ሰወች የምሸማቀቁበት ፣አንገትህን ያስደፉ የሚያፍሩበት ፣ዝቅ አድርገው ያዩክ ክብርህን ለማየት የሚጋፉበት ፣ያ ጊዜ ቅርብ ነው ።አየመጣ ነው ሁሉም ነገር እንደ ጎርፍ እያለፈ ነው ተመሰገን! !
214
18
አልሞት አልኳቹ አየመጣቹ የምትወጉኝ ምን አርግ ነው ምትሉኝ?
2
19
ይህም ያልፍል አይዞ
200
20
ያልፍል
200