cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Voice of Truth

ይህ ገጽ እውነተኛ መረጃዎች የሚደርሱበት፣ ትምህርት የሚሰጥበት፣ ሀሳብ የምቀበልበት፣ እውነተኛ የቅድስት ቤተክርስቲያን ዜናዎችንና ወቅታዊ ጉዳዮችንም አጋራበታለሁ።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
189
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
Fantahun wakie ፋንታሁን ዋቄ

ስለ ቅድስት ቤተክርስታያንና ስለ አገሬ ዐሳቤን የማጋራበት ነው። ከወዳጆች ምክርና ተግሣፅም እቀበልበታለሁ:: የተመረጡ የቤተክርስቲያን መምህራን ያስተማሩትን መንፈሳዊ ትምህርት አስቀምጥበታለሁ። ወሳኝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን የሚነኩ አገራዊ ጉዳዮችን የውይይት አጀንዳ እንዲሆኑ በማቅረብ አስተያየትና የመፍትሔ ምክረ ዐሳብ እሰበስብበታለሁ።

https://www.facebook.com/fwakie

إظهار الكل...
Islam’s Most Authoritative Sources VS Christianity’s Most Authoritative Sources – TIMELINE COMPARISON

What do we see when we compare Islam’s earliest and most authentic sources with Christianity’s earliest and most authentic sources on a timeline? You may be shocked!

https://www.youtube.com/watch?v=x6_r5cadYvI መልካም ሀሳብ፣ ንግግርና ድርጊት ወይንም ተቃራኒው የሚጀምረው ከትምህርት ነው። ሥሑት ትምህርት ወደ ስሑት ሀሳብና ክፉ ምኞት ይመራል፤ ክፉ ምኞት አጥፊ ፍተወትን ስለሚያነግሥ ተከትሎ የሚመጣው የሰው ልጆችን ሁሉ የሚጎዳ ንግግር፣ ርእዮት፣ ፖለቲካ፣ መዋቅርና ድርጊት ይከተለዋል። አዳምና ሔዋን ፍጹም ከሆነው፣ የሁሉ ነገር መነሻና መድርሻ፣ የእውነትና የትክክለኝነት ማንፀሪያ የእግዚአብሔርን ትምህርት ተቀብለው በኖሩበት ዘመን ሁሉ ተድላና ደስታ ነበራቸው። የእግዚአብሔርን ትምህርት በሐሰቱ የሚያስዘነጋ ዲያብሎስን ባደመጡ ጊዜ አዲስ ፈቃድና ምኞት ሠለጠነባቸው። ይገድላል የተባለውን በለስ ያነግሣል ብለው በሉት። ሞቱም። የአገራችንም ልሂቃን ነባር የሆነውን ኢትዮጵያዊ እሴቶች፣ በተለይ ለኢትዮጵያ እንደ ነፍስ ሆና አገርን እና ሰብአዊ ትርጉሙን ሳትሸራርፍ ሠርታ የቆየችዋን ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ማጥፋት አገር ያለማል የሚል ሀሳብን ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ተምረው ሁለገቡን ጥቃት ከጀመሩት እነሆ 70 ዓመታት ተቆጥረዋል። ልሂቃኑን ከዚህ የሞት ሊቅነት ለመመለስ እንወያይ።
إظهار الكل...
መዘመንና ሥዝም ሰብአዊነት ክፍል 2 (ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie

መልካም ሀሳብ፣ ንግግርና ድርጊት ወይንም ተቃራኒው የሚጀምረው ከትምህርት ነው። ሥሑት ትምህርት ወደ ስሑት ሀሳብና ክፉ ምኞት ይመራል፤ ክፉ ምኞት አጥፊ ፍተወትን ስለሚያነግሥ ተከትሎ የሚመጣው የሰው ልጆችን ሁሉ የሚጎዳ ንግግር፣ ርእዮት፣ ፖለቲካ፣ መዋቅርና ድርጊት ይከተለዋል። አዳምና ሔዋን ፍጹም ከሆነው፣ የሁሉ ነገር መነሻና መድርሻ፣ የእውነትና የትክክለኝነት ማንፀሪያ የእግዚአብሔርን ትምህርት ተቀብለው በኖሩበት ዘመን ሁሉ ተድላና ደስታ ነበራቸው። የአግዚአብሔርን ትምህርት በሐሰቱ የሚያስዘነጋ ዲያብሎስን ባደመጡ ጊዜ አዲስ ፈቃድና ምኞት ሠለጠነባቸው። ይገድላል የተባለውን በለስ ያነግሣል ብለው በሉት። ሞቱም። የአገራችንም ልሂቃን ነባር የሆነውን ኢትዮጵያዊ እሴቶች፣ በተለይ ለኢትዮጵያ አንድ ነፍስና መንፈስ ሆና አገርን እና ሰብአዊ ትርጉሙን ሳትሸራርፍ የሠርታ የቆየችን ቅድስት ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ማጥፋት አገር ያለማል የሚል ሀሳብን ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ተምረው ሁለገቡን ጥቃት ከጀመሩት እነሆ 70 ዓመታት ተቆጥረዋል። ልሂቃኑን ከዚህ የሞት ሊቅነት ለመመለስ እንወያይ።

የZoom ስልጠናው Online ነው ሰዓቱ ቅዳሜ እሁድና ማክሰኞ ማታ ከ1:00ሰዓት እስከ 2:00ሰዓት  አየተባለ ነው፡፡ 1.yes/የሚመቻችሁ ከሆነ/ 2.No/የማይመቻችሁ ለማለት@ቤተክርስቲያን ስደት ላይ ናት https://t.me/+fgO9lxbg3sU3NWJk በቴሌግራ ም ቻናል ይግቡና ሀሣብ ይስጡ፡፡
إظهار الكل...
ቤተክርስቲያ ስደት ላይ ናት

@ይህ ግሩፕ የተከፈተው በዋቄ መወያያ ላይ በzoom እንወያይ ተብሎ በቀረበው ሀሣብ መምሀራችን ከቤተክርስቲያን መምህር ጋር በመሆን ግሩብ እንዲከፈትና ስልጠናው እንዲቀጣል በተሠጠው አቅጣጫ ነው፡፡ @በስልጠናውም የቤተክርስቲያን ስደትና መፍትሔዎች ግልፅ ይደረግበታል፡፡

Photo unavailableShow in Telegram
✍️ President of Russia Vladimir Putin signed the Executive Order On Approving the Fundamentals of State Policy for the Preservation and Strengthening of Traditional Russian Spiritual and Moral Values. 🇷🇺 Traditional values include life, dignity, human rights and freedoms, patriotism, civic consciousness, service to the Fatherland and responsibility for its destiny, high moral ideals, strong families, productive labour, the primacy of the spiritual over corporeal, humanism, charity, justice, collectivism, mutual assistance and mutual respect, historical memory and the continuity of generations, as well as the unity of Russia’s peoples. The National Security Strategy of the Russian Federation assesses that the situation in Russia and the world requires emergency measures to defend traditional values. ⚠️ Threats to traditional values come from: • extremist and terrorist organisations, • some news media and communication platforms, • the actions of the United States and other unfriendly foreign states, several transnational corporations and foreign NGOs, • the activities of some organisations and individuals in the territory of Russia. Destructive ideological influences on Russian citizens are threatening the demographic health of the country. 👉 Objectives set forth in state policy to preserve and strengthen traditional values: 🔸 to strengthen civic unity, national civic identity and Russian singularity, inter-ethnic and inter-faith harmony based on the unifying role played by traditional values; 🔸 to preserve historical memory, counter attempts to falsify history <...> 🔸 to preserve, reinforce and promote traditional family values, including marriage as a union between a man and a woman <...> 🔸 to carry out state information policy reinforcing the role traditional values play in mass consciousness and to counter the spread of destructive ideology; and more. Read in full
إظهار الكل...
የህወሓት ትጥቅ መፍታት እና ከመከላከያ ውጭ ያሉ ኃይሎች ከትግራይ መውጣት በአንድ ጊዜ እንዲከውን ስምምነት ላይ ተደርሷል የፌደራል መንግስቱ እና ህወሓት በዛሬው እለት በኬንያ ለፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት ማስፈጸሚያ የሚሆን እቅድ ተፈራርመዋል፡፡https://am.al-ain.com/article/disramamnet-of-heavy-weapons-made-concurently-with-withdrawal-of-foreign-forces
إظهار الكل...
የህወሓት ትጥቅ መፍታት እና ከመከላከያ ውጭ ያሉ ኃይሎች ከትግራይ መውጣት በአንድ ጊዜ እንዲከውን ስምምነት ላይ ተደርሷል

የሰብአዊ ድጋፍ ያለምንም ገደብ እንዲደርስም የፌደራሉ መንግስት ሃላፊነቶችን ዘርዝሯል

ጀርመን ለዩክሬን የሳይበር ጥቃት መከላከል እና የጦር ወንጀል መረጃዎችን ለመሰብሰብ 1 ቢሊዮን ዶላር መደበች ጀርመን ዩክሬን የሩሲያን ጦር ለመከላከል ታንኮችን ጨምሮ አጥቂ የጦር ሜዳ መሳሪያዎች እንደሚያስፈልጓት ስትገልጽ ቆይታለችhttps://am.al-ain.com/article/germany-allocates-additional-lbln-dollar-for-ukraine
إظهار الكل...
ጀርመን ለዩክሬን የሳይበር ጥቃት መከላከል እና የጦር ወንጀል መረጃዎችን ለመሰብሰብ 1 ቢሊዮን ዶላር መደበች

ሩሲያ በቅርቡ የለቀቀቻትን ኬርሶንን ጨምሮ አራት የሚሆኑ የዩክሬን ግዛቶች ወደ ራሷ ግዛት መጠቅለሏን ይፋ አድርጋ ነበር

Photo unavailableShow in Telegram
10 ኪሎ ሜትር ርቀት ውስጥ ያሉ የጦር መሳሪያዎችን እንዳይታዘዙ የሚያደርገው አዲሱ የሩሲያ ቴክኖሎጂ ሩሲያ የዩክሬን ጦር መሳሪያዎችን እንዳይታዘዙ የሚያደርግ ጦር መሳሪያ መታጠቋ ተገለጸ። እንደ ብሪታንያው ታየምስ ጋዜጣ ዘገባ ከሆነ የሩሲያ ልዩ ጦር "ስፔትስናዝ" የተሰኘው ቴክኖሎጂ የታጠቀ ሲሆን ቴክኖሎጂው በ10 ኪሎ ሜትር ርቀት ውስጥ ያሉ የዩክሬን የጦር መሳሪያዎችን እንዳይታዘዙ ያደርጋል ተብሏል። ባድ ጋይስ የሚል ስያሜ ያለው የሩሲያ ጦር ቴክኖሎጂ የዩክሬን ጦር መሳሪያዎችን ጨምሮ መሰረተ ልማቶችን ሳይቀር ከጥቅም ውጪ ያደርጋል ተብሏል። https://am.al-ain.com/article/russian-special-forces-in-ukraine-may-resort-to-using-electromagnetic-pulse
إظهار الكل...
የተወደዳችሁ ኦርቶዶክሳዊያን የጥንቃቄ መልዕክት አለኝ፡- (1) በዚህ ወቅት የሚካሄድብን ጥቃት መዋቅራዊና ሥርዓታዊ መሆኑን የሚያነሳ ሁሉ ጽንፈኛ እንዲሰኝ የሚሠሩ ፖለቲከኞች አሉና በንቃት ፕሮፓጋንዳቸውን ማክሸፍና ስለ ሕልውናችን ድምጻችንን ከፍ አድርገን ምእመኑን ተበታትኖ ለበለጠ ጥቃት ከመጋለጥ እንዲጠበቅ ማስተማር ይገባል (2) የግል ተጋድሎ እንጂ ፈጽሞ ስለ ተደራጀና የተቀናጀ፣ የታቀደና ሁለገብ ተጋድሎ ማድረግ እንደማይገባ በነገረ-መለኮት ስም የሚያስተምሩ ሰዎች ተሠማርተዋል። እኛ ክርስቲያኖች የእያንዳንዱ ሰው ነፍስ መዳን ጉዳይ የግል ውሳኔ ተሳትፎ የግድ መሆኑን አሳምረን ብናውቅም ቤተክርስቲያን ኅብረታዊ ስለሆነች እንደ ቁስጥንጥኒያ ታሪክና ቅርስ እንዳንሆን ኅብረታዊ ተጋድሎም እንደሚያስፈልግ ከክርስቲያኖች ታሪክ እንገነዘባለን። የዚህን አይነቱን ማደንዘዣ ባለመቀበል ተደራጅተውና አመራር እየተሠጣቸው ሊያጠፉን የመጡት ጠላቶቻችን ተደራጅተንና ተቀናጅትን፣ ከርኩሰትና ከኃጡአት በተጠበቀ መንገድ ልንጋደላቸው አንደሚገባ ለአፍታም መዘንጋት የለብንም።
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.