cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ከ ዘመናት በፊት

ውድ የቻናላችን ቤተሠቦች በዚህ ቻናል ያዝናናል ያስተምራል ብለን ያሠብናቸውን👇👇👇 መሳጭ ታሪኮች ግጥሞች ቁም ነገር አዘል ፅሁፎች ምን አለፋቹ የጥበብን ጥግ እናሳያቹሀለን😁 #share#join 👇👇👇👇 https://t.me/+iiSBaJHneWAzMzc0 For any comment @Kezemenatbefit_bot

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
9 372
المشتركون
+324 ساعات
+2227 أيام
+87430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Daily Therapy 47🖤
إظهار الكل...
❤️‍🔥 ️የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ  ይወቁ  የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል❤️‍🔥❤️‍🔥 🌀100% ትክክል የሆነ  💠 add chnale 500 +@yhderaw_wdaj
إظهار الكل...
🌄መስከረም🌄
🌠ጥቅምት🌠
🎇ህዳር🎇
🎆ታህሳስ🎆
🌇ጥር🌇
🏴‍☠የካቲት🏴‍☠
⚫️መጋቢት⚫️
♠️ሚያዚይ♠️
🔳ግንቦት🔳
🛜ሰኔ🛜
🔞ሀምሌ🔞
❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥ነሀሴ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥
🌏ጷግሜ🌏
🤔የትኛውን ታሪክ ማንበብ ይፈልጋሉ ?? 🫥ፍጠኑ ከ 10 ደቂቃ ቡሀላ ይጠፋል
إظهار الكل...
✨ የነቢያችን ሙሀመድ ሰ፡ዓ፡ወ ✨
💥 ዙል ቀርነይን 💥
☄ ዙል ቢጃደይን ☄
☀️ መጅኑኑ ለይላ ☀️
☃️ ደጃል ☃️
🌕 ጁለይቢብ 🌕
⚔🛡 የጦር ሜዳው ጀግና 🛡⚔
🕋ሁሉንም አንድ ላይ በነዚህ ቻናሎች ያገኛሉ 🕋
+Add Channel
በኔ ምክንይት እንደዚ መሆኑ በጣም አሳዘነኝ።ለሱ በማዘኔም እንደዚ በመሆኔ በእራሴ ተናደድኩ።ምንም እንኳ በጣም ብጠላዉ በኔ ምክንያት እንደዚ በመሆኑ አዘንኩ።በሀሳብ ጭልጥ ብዬ ሄድኩ።ከሀላዬ ኢንቱዬ መታ እቅፍ አረገችኝ እና ጉንጬን ሳመችኝ።'ምንድን ነዉ እንደዚ መፍዘዝ' አለችኝ።እኔም የሰማሁትን በሙሉ ነገርኳት።ኢንቱም 'አትጨናነቂ መምጣቱ አይቀርም ሲመጣ ታዋሪዋለሽ' አለችኝ።እሺ ብያት ተነሳዉ።የዙሁር ሰአት ስለደረሰ ልንሰግድ ወደ መስጊድ ሄድን።ከመስጊድ ስንመለስ መንገድ ላይ ካሊድን አያነዉ።ምንም እንደማይተዋወቅ ሰዉ ባላየ ተላለፋን።እንደዛ እንድናረግ ከጠየቀኝ  ቀን በሀላ አንድም ቀን ተነጋግረን አናቅም።እንዲ እየያሁት  አንጀቴ እርር እየለ መኖር ጀምሬየለዉ።አይመንን ሶስት ቀን ሙሉ አላየሁትም ነበረ።በሶስተኛዉ ቀን ግን ሜዳዉ ጋ ከጓደኞቹ ጋር ተሠብስዉ አየሁት ሳየዉ ሄጄ ላናግረዉ ፈለኩ መልሼም ተዉኩት መንገዴን ቀይሬ መሄድ ጀመርኩ።ግን ምን ዋጋ አለዉ ሄኖክ አይቶኝ ነበረ።'አንቺ ሳሚያ' ብሎ ጠራኝ።ዝም ብየዉ ሄድኩ እየሮጠ መቶ ፊት ለፊቴ ተገተረ።የአይመን ጓደኞች መተዉ ከበቡኝ።አይመን ግን ከነበረበት ቦታ ንቅንቅ አላለም። ይቀጥላል.... https://t.me/+iiSBaJHneWAzMzc0
إظهار الكل...
ከ ዘመናት በፊት

ውድ የቻናላችን ቤተሠቦች በዚህ ቻናል ያዝናናል ያስተምራል ብለን ያሠብናቸውን👇👇👇 መሳጭ ታሪኮች ግጥሞች ቁም ነገር አዘል ፅሁፎች ምን አለፋቹ የጥበብን ጥግ እናሳያቹሀለን😁 #share#join 👇👇👇👇

https://t.me/+iiSBaJHneWAzMzc0

For any comment @Kezemenatbefit_bot

👍 12
ፈገግታዬ በmahi ክፍል 5 ሰዉዬዉ በጣም አናደኛል 'ድጋሚ ይህንን ቆሻሻ ፊትህን ነክቼማ እጄን አላቆሽሽም 'አልኩት በዚ ጊዜ ሠዉየዉ ይበልጥ ወደኔ እየተጠጋ 'ቆሻሻ ነዉ የልሽዉ' 'አዎ ቆሻሻ ሁላቹም አንድ አይነት ናቹ 'ንግግሬት አላስጨረሰኝም አንዴ ብቻ በጥፊ ሲለኝ ሄጄ መሬቱ ላይ ዝርግፋ አልኩኝ።በዚ ጊዜ ጩሀቴን አቀለጥኩት።አካባቢዉ ጭር ያለ ነዉ።አነ አይመን ጩሀቴን ሠምተዉ እየሮጡ መጡ።አይመን ሢያየኝ እንደ መደንገጥ ነገር ብሎ በዛ ሰካራም አንደበቱ 'ሳ ሚ ያ እ' አለኝ ዝም አልኩት ሠዉዬዉን ዞር ብሎ ሲያየዉ ደረቱን ነፋቶ ቆማል አይመን ዘሎ ሄዶ ሠዉዬዉን በቡጢ መታዉ።ሠዉዬዉም አይመንን ይደበድበዉ ጀመር።በዚ ጊዜ ከአይመን ጋር የነበሩት ጓደኞቹም ሰዉዬዉን ለመደብደብ ጠጋ አሉ ሁሉም የየራሱን ምት አሳረፉበት ሠዉየዉ ግን ከመግዘፉ የተነሳ እነ አይመን እየኮረኮሩት እንጂ እየመቱት አይመስልም። አራቱንም ደና አድርጓ ይደበድባቸዉ ጀመር።እኔን ከነ መፈጠሬ እረስተዉኝ ነበረ።እኔም ይህንን አጋጣሚ ተጠቅሜ እየሮጥኩ ሄድኩ አንዴ እንኳ ዞር ብዬ ወደነ አይመን አልተመለከትኩም ነበረ።የራሳቸዉ ጉዳይ ብዬ ትንፍሼ እስኪቆራረጥ ድረስ ሮጥኩ።እንደዛ በብርድ ስንቀጠቀጥ የነበረዉ ሰዉነቴ አሁን እንደ እሳት እያቃጠለኝ ነዉ።ለመረጋጋት ብሞክርም አልቻልኩም በረጁሙ ኡኡኡኡ ብይ መጮህ አማረኝ ግን አልቻልኩም።ማልቀስ ፈልጌየለዉ ግን እንባ ድክመት ነዉ ብዬ ስለማስብ እንባዬን ሀዘኔን ፍራቻዬን ዋጥ አርጌ እሩጫዬን ቀጠልኩ።ጊቢዉ በር ላይ ስደርስ እንደምንም እራሴን ለማረጋጋት ሞከርኩ ልገባ ስል አንዱ ዘበኛ መቶ መግቢያ ሰአት እንዳለፈ ነገረኝ።እየተቆራረጠ የለዉ ትንፍሼ ማዉራት ከለከለኝ በዚ ግዜ ዘበኛዉ ያመመኝ መስሎት ግቢ ብሎ አስገባኝ በር ላይ ካሉት ወንበርች አንዱን ስቦ አስቀመጠኝ።እየሮጠ ሄዶ ዉሀ አመጣልኝ።ጓሮሮዬ ደርቆ ስለነበረ ዉሀ አይቶ እንደማያቅ ሠዉ ዉሀዉን አናት በአናቱ ጠጣሁት።አሁን ተረጋጋዉ ምን ዋጋ አለዉ ሌላ እንዳልረጋጋ የሚረጉ የዘበኛዉ ጥያቄዋች ይዘንቡብኝ ጀመር።ለምን ቆየሽ ምን ሥታረጊ ቆየሽ አሞሽ ነዉ አንዱን ሳልመልስ ሌላዉን  ያስከትላል። ጥየቄዉን እንደጨረሰ ሳረጋግጥ ከመስጊድ ስወጣ የተፈጠረዉን ነገር አጠር አርጌ ነገርኩት።'ምፅ በዚ ዘመን ከባድ ነገር ሴት መሆን ነዉ በአንድ ደቂቃ ህይወትሽ ሊበላሽ ይችላል እነዛ ያልሽኝ ልጆች መጥተዉ ባይደርስሉሽ እኮ ሰዉዬዉ እንደፈለገ ሊየረግሽ ይችላል ያዉ እንደምታቂዉ አካባቢዉ ጭር የለ ነዉ።ሠዉም ተጨካክኗል ምንም ረብሻ ጩሀት ቢሠማ ሠምተዉ እንዳልሠማ አይተዉ እንዳላዩ ነዉ ሚሆኑት ተጠንቀቂ አሁን ቀስ ብለሽ ሹልክ ብለሽ በዚ ጊቢ' ብሎ ወደ ሤቶች ዶርም የሚየስገባዉን ዶርም በእጁ አመለከተኝ።እኔም በጣም አመስግኜዉ ወደ ዶርም ገባዉ።ዶርም ስገባ ኢንቱ በጣም ተጨናንቃ ነበረ እሷም የለገደብ ጥያቄዎቻን አዘነበችብኝ።የተፈጠረዉን ነገርኳት 'እሺ ቢየንስ ለምን ስልክሽን አታነሺም ' 'ስልኬን እዚዉ እረስቼዉ ነዉ የወጣሁት ' አልኳት እርግጠኛ አልነበርኩም የኢንቱን መጨናነቅ አይቼ የመለስኩላት መልስ ነበረ ስልኬን ጥዬዋለዉ መሠለኝ ግን በዚ ሰአት እርግጠኛ ሳልሆን መናገር አልፈለኩም። 'ድጋሚ ግን የትም ብቻሽን አትሄጂም' ብላኝ አቀፈችኝ ኢንቱ ቴክ አዌ አስደርጋ የመጣችዉን ምግብ በልተን ተኛን።እኔ ግን ምንም መተኛት አልቻልኩም ሀሳቤ ሁሉ አይመን ጋር ነበረ።እንቅልፋ እምቢ ሲለኝ ሰአት ለማየት ስልኬን መፈለግ ጀመርኩ።ለካ ተዝ ሲለኝ ያንን ሰዉዬ የገኘሁበት ቦታ ስወድቅ ስልኬን በእጄ ይዤዉ ስለነበረ ወድቆ ነበረ።እኔም በድንጋጤ እዛዉ ትቼዉ መጣዉ።አይ እዳዬ! አይነጋ የለ ነጋ በጠዋት ተነስቼ ኢንቱን ቀሰቀስኳት ሁሌ እሷ ስለነበረች ምቀሰቅሰኝ አረ ለዉጥ እየለች አፌዘችብኝ።ወደ ክፋላችን እየሄድኩ አይመንን በአይኔ ፈለኩት ግን አጣሁት።አይኔን ወዲ ወዲየ ሳንገላታዉ ያየችኝ ኢንቱ 'አገኘሸዉ'አለችኝ እኔም ደንገጥ ብዬ 'ማንን'አልኳት 'እንዲ አይንሽን ያንከራተትሽለትን ነዋ አረ ቀስ አይንሽን አንገላታሽዉ እኮ ግን ማንን ነዉ ምፈልጊዉ' 'አረ ኢንቱ ማንን እፈልጋለዉ እንዲዉ ዝም ብዬ ነዉ ደሞ ሳልነግርሽ' 'ምኑን' 'ስልኬ እኮ ጠፍብኝ ትላንት ማታ ስደናበር እዛዉ ጥዬዉ ነዉ የመጣሁት' 'እንዴ አልየዝኩትም ብለሽኝ አልነበረ' 'ነበረ ትዝ ሢለኝ ለካ እዛዉ ጥዬዋለዉ' 'ዉይ በአላህ ሢያናድድ አሁን ሄደን ብናየዉስ ምን አልባት ካለ' 'አረ ኢንቱ አናገኘዉም ስልክ እኮ ነዉ' 'እሱስ ልክ ነሽ እና ምን ተሻለ ' 'ወንድሜ ለኮፒ ብሎ ከሚልክልኝ አየቀነስኩ አጠራቅሜ እገዛለዉ' 'እሺ እስገዛ ሲምሽን አዉጪዉና በኔ ከተሽ ተጠቀሚ' 'ዉይ ኢንቱ ሲሙ እኮ በማሚ መታወቂየ ነዉ የወጣዉ አሁን በቅርቡ እረፍት ስለምንሄድ በዛዉም አወጣዋለዉ እስከዛ እነ ማሚን በአንቺ ስልክ አገኛቸዋለዉ' 'እሺ እህቴ በይ በቃ እንዳይረፍድብን ወደ ክፍል እንግባ' 'እሺ'ብየት ቻዉ ተባብለን ተለያየን ክፍላችን ይለየያል ከክላስ በኋላ የለዉን እየንዳንዱን ግዜ ግን አብረን ነዉ የምናሳልፈዉ ።ክላስ ገብቼ አስተማሪዉ ይለፈልፍል እኔ ግን እየሠማሁት አልነበረም።እነ አይመን ምን ሆነዉ ይሁን በእኔ ምክንያት ተጣልተዉ እኔ ግን አንዴም እንኳን ዞር ብዬ ሳላየቸዉ ሄድኩ።በዛ ላይ ሰክረዋል እራሳቸዉን መከላከል እንኳ ሚችሉ አይመስሉም።ምንም እንኳ ብጠላቸዉም በእኔ ምክንያት ማንም እንዲጓዳ አልፈልግም።ክላስ ጨርሠን ወጣን ኢንቱ እስከምትመጣ ሁል ጊዜ ምንጠባበቅበት ቦታ ሄጄ ቁጭ አልኩ።ቦታዉ ከዛፍ ስር ነዉ ይህን ያክል ሰዉ አይበዛበትም።እኔ ከተቀመጥኩበት ትንሽ እራቅ ብለዉ የተቀመጡ ሶስት ሴቶች ሞቅ የለ ወሬ እየወሩ ነበረ።ድምፃቸዉን ከፍ አርገዉ ነበረ ሚየወሩት።መስማት ባልፈልግም እንዳለ ሚየወሩት ይሠማኛል ወሬየቸዉ ሁሉ ስለ ወንድ ነዉ።እንትና ጠይቆኝ እምቢ ብዬዉ እሺ ብዬዉ አቤት ያ ልጆ ማማሩ ምናምን በቃ ኡፍ እነሡ ላወሩት እኔ ደከመኝ።አይ አኺሩ ዘመን ያ ሁሉ የሴቶች ሀያ የት ጠፍ ኡፍፍፍ..በመሀል ግን ስለ አይመን ማዉራት ጀመሩ።ልክ እንደ ድመት ጆሮዬን አቁሜ መስማት ጀመርኩ።የኔስ ይባስ 'አይመን ምን እንደሆነ ሰማቹ''ምን ሆነ'አሏት ሁለቱም  እየፈጠጡባት 'ቅድም እኮ ሳሚ ነዉ የነገረኝ ማታ ጥንብዝ ብለዉ ሰክረዉ ከጓደኛቹ ጋር ተደበደ።ደሞ ጥሉ የተፈጠረዉ በሴት ምክንያት ነዉ' 'አይመን ለሴት ብሎ ተደባደበ እኔ አላምንም ማናት ግን እድለኛዋ' 'እኔንጃ ግን በጣም ተጓድተዋል በተለይ አይመን በጣም ነዉ የተጓዳዉ ለትንሽ ግዜ ክላስ ሚገቡ አይመስለኝም ያዉ ከዩንቨርስቲዉ አጠገብ የተከራዩት ቤት   እዛ ናቸዉ ብሎ ነዉ የነገረኝ ሳሚ ግን ሚስጥር ነዉ ለማንም እንዳትናገሩ ያ ቡርትፍ የነ አይመን  ጓደኛቸዉ ሄኖክ እሱ ነዉ ለሣሚ የነገረዉ እንጂ እነ አይመን ማንም እንዲሠም አልፈለጉም ነበረ' 'እ ያ ወረኛማ ምንም ነገር መያዝ አይችልም እኮ ወይኔ ግን አይመን ሢያስዝን'አንደኛዋ ወሬዉን ልቀጥለዉ ስትል የሆነ ልጅ መቶ ጠራቸዉ።ሶስቱንም ሰላም ካላቸዉ በሀላ ተየይዘዉ ሄዱ።
إظهار الكل...
👍 4 1
ሚስት፦ ከጓደኛዬ ጋ ብዙ ግዜ ማሳለፍ ፈልጋለው ባል፦ እሺ ችግር የለውም ጓደኛዋን ሁለተኛ ሚስት አደረጋት!
إظهار الكل...
😁 4 1
ወይ አታለቅስ ወይ አተነፍስ🥺 በሁለቱም መሀል ሆነህ ህመሙ አይቀንስም💔
إظهار الكل...
👍 1💔 1
እኛ ሙስሊም ሴቶች ነን ስለ እኛ ማወቅ የለብንን ሸሪአዊ እውቀት ማወቅ ይፈልጋሉ??
إظهار الكل...
አዎ በሚገባ
ለሴቶች ብቻ! ﷽ አንዲት እህት ግዜዋን መስዋት በማድረግ፣ አጅሯን ከ'አሏህ በመሻት፣ ቁርኣንን ላልቀሩ እህቶች በነፃ ለማቅራት ፍቃደኛ መሆኗን በመግለፅ፣ ኑ! አብረን ቁርኣንን እንቅራ! እናብብ፣ እንማር ትላቹኃለች። እህታችን ከዚህ በፊት በወረባቦ ቢስቲማ ከተማ (ጨፌ መስጂድ) ላይ ለሁለት አመታት ያክል ሴቶችን በማቅራት ረገድ ትልቅ ሚና የሰራች እህት ነች። እና ቁርአን የመቅራት ፍላጎት ያላቹህ፣ ወይም  ሙራጀዓ የማድረግ ፍላጉት ያላቹህ ይሄንን እድል ተጠቀሙበት።…ፍላጉቱ ያላቹህ እህቶች! @Nehnu_abnau_aselefiyin_bot በዚህ ያሳውቁን የቻናል ባልተቤቶች ሼር በማድረግ ለእህቱች አሳውቁ
إظهار الكل...
👍 2