cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ከ ዘመናት በፊት

ውድ የቻናላችን ቤተሠቦች በዚህ ቻናል ያዝናናል ያስተምራል ብለን ያሠብናቸውን👇👇👇 መሳጭ ታሪኮች ግጥሞች ቁም ነገር አዘል ፅሁፎች ምን አለፋቹ የጥበብን ጥግ እናሳያቹሀለን😁 #share#join 👇👇👇👇 https://t.me/+iiSBaJHneWAzMzc0 For any comment @Kezemenatbefit_bot

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
9 528
المشتركون
+3224 ساعات
+1827 أيام
+97630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሁሉም  ወቅት የራሱ ደስ የሚሉ ነገራቶች አሉት ሀዘን እና ፈተናው ቢበዛም  መሰበር ቢኖረውም  ይህን ግን ምናውቀው በፅናት ስናልፍ ነው  ያኔ ከልባችን እንሰሰቃለን ኢንሻ አላህ      አሰላሙ አለይኩም ያጀመዐ እንዴት ናቹ🥰🥰🥰
إظهار الكل...
Photo unavailable
💔 ከፍቶካል? ከፍቶሻል? እንግዲያውስ ይህ ቻናል የተከፈተው ለናንተ ነው። ⚠️ ሰ 10 ደቂቃ ቡሀላ ይጠፋል ቶሎ ይቀላቀላሉ ⚠️
إظهار الكل...
አው ከፍቶኛል 😔
ልቤ ተሰብሯል 💔
JOIN ❤️
ስለ ጋብቻ ከሀ_ፖ... ማንኛውም ሙስሊም ከማግባቱ በፊት ሊያውቅ የሚገባቸው ነገሮች ማወቅ ይፈልጋሉ?...
إظهار الكل...
አዎ በሚገባ
00:45
Video unavailable
Daily Therapy 53🖤 #kezamnt bafit
إظهار الكل...
2
አንዳንድ ሰዎች ከጎናችን ባትኖሩ ህይወት በጭራሽ ልትገፋ አትችልም ነበር -ኑሩልን-❤
إظهار الكل...
🥰 16👍 3
ተፍሲር መቅራት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ግቡ
إظهار الكل...
👍 2
إظهار الكل...
ሚዳድ ኦንላይን የአረብኛ እና ተፍሲር ትምህርት

العربية للكل وأن يفهم الجميع القرآن ሁሉም ሙስሊም ቁርአንን መረዳት አለበት

አታባልጊው...! ልክ እሱ በቃ ለአባትሽ ንገሪያቸው ሽማግሌ ልላክ ሲል፤ ቆይ ፈራለሁ፣ አንቸኩል፣ አሁን አይደለም...ዛዜ ወዘተ ሰበብ ትደረድራለች! እሱም አልፎ እሷም ሄዳ ለቤተሰብ ስትናገር ቤተሰብ ከኛ ፍቃድ ውጭ የትም እሽኮለሌ ትያለሽ ማለት ነው? አስደፈርሽኝ! ጎረምሳ ታስልኪ ጀመርሽ? እሱስ እንዴት አባቱ ቢንቀ'ኝ ነው? ና ወዘተ ዝባዝንኬ! ሁሉም በትዳር ዙሪያ የዘንድሮ ወጣት እያለ ጎረምሳ ላይ ጣቱን ለመቀሰር ምንም አያፍራም! አታባልጋት...እሷ ለምን ታባልገዋለች? አታባልጊው! እንግባ ሲልሽ ምን ይዘህ አትበይ! ዓሊ ምን ይዞ ነው ፋጢማን ያገባው? ቤተሰብም ማን ስለሆነ ነው ይላል! አስረግዞልህ ማንም ሁን ልጄን ክብሬን ከምትል ቀድሞ በበር የመጣን እጁን መሳም! ወላህ የወጣት አዕምሮ ውስጥ ሚመላለሱ ሺ ጩኅቶችን ብሰሙ "የዘንድሮ ወጣት" ባላላቹ ነበር! (በተለይ ሴቶች)! ከ FB
إظهار الكل...
👍 11🔥 3👏 3
ዱንያን እስከተቀበልክ ድረስ ፈተናዎቿንም ተቀበል......
إظهار الكل...
💔 3
🔥የትኛውን ታሪክ ማንበብ ይፈልጋሉ 🤔 🕰ይፍጠነ ከ 10 ደቂቃ ቡሀላ አጠፋዋለው። ከስር ባሉት ቻናልች ታሪኩን ማግኘት ይችላሉ 👇
إظهار الكل...
😔 መጅነኑ ለይላ 😔
❤️ ፈርሂን ❤️
🥹 ሀላሌን 🥹
🙈 አይናፋሯ ሊና 🙈
😢 የሰርጉ ለት ማታ 😢
🫰ያስሚን🫰
🤩 የልብ ነገር 🤩
💍 የኔዋ ኢብቲሳም 💍
🧣add channel to halal folder🧣