cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ከ ዘመናት በፊት

ውድ የቻናላችን ቤተሠቦች በዚህ ቻናል ያዝናናል ያስተምራል ብለን ያሠብናቸውን👇👇👇 መሳጭ ታሪኮች ግጥሞች ቁም ነገር አዘል ፅሁፎች ምን አለፋቹ የጥበብን ጥግ እናሳያቹሀለን😁 #share#join 👇👇👇👇 https://t.me/kezemenatbefitt For any comment @Kezemenatbefit_bot

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
10 361
المشتركون
+22524 ساعات
+5197 أيام
+1 29630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ኒቃብን ሳይሆን መሀይምነትህን ግፈፍ!!እንዳትሳቀቂ እህቴዋ ወላሒ ተሸፈኝ ارفـعـوا نِـقـاب الـجهـل عـن عـقـل الـمـرأة لا عـن وجـهـهـا ..! የድንቁርናን መጋረጃ ከሴት አእምሮ ላይ አንሳ እንጂ ከፊቷ ላይ ኒቃቧን ማንሳት የለብህም..!! فلم يكن ‎السَّتر يومًا عقبة أمام تقدم أُمَّة الإسلام መደበቅ ወይም መሸፈን ለዑመተል-ኢስላም እድገት እንቅፋት ሆኖ አያውቅም። بل العكس ،وما غرقنا بوحل التخلف إلّا لرؤية العُري معيارًا للتقدم .! በተቃራኒው ግን እርቃንነትን የእድገት መስፈርት አድርገን በማየታችን ከኋላ ቀርነት ጭቃ ውስጥ ሰምጠናል። ►ወደ ኋላ የቀረነው ራቁታቸውን የሚንቀሳቀሱ ውሾችን ሞደል ስናደርግ እንጂ እንደ ሶሀቦች ስንሸፋፈን አይደለም። ➥ሙስሊሙ  ዑማ!! ንቃ ከምዕራባዊያን አመለካከት ተላቀቅ ተጠንቀቅ!! 📖ካነበብኩት ሀቅ መሀል:-መሸፋፈንን እንደማህይምነት ለሚያዩት ሼር አርጉልኝ።
إظهار الكل...
HALAL_COUPLE_POST💑🥰

💔የተሰበሩ ልቦችን የፈጠራቸው ያያቸዋል💔 አብሽሩ!! አስታይታቹን 👉 @Zebutiiiiiii ☞ @halal_couple_post leave ከማለታቹ በፊት ችገራችንን

👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
ወንዶች ብቻ ወጪ እንዲከፍሉ የሚገደዱበት ካፍቴሪያ ከሰሞኑ በቬትናሟ ሆቺሚኒ ከተማ አዲስ የተከፈተ አንድ ካፌ አለ፤ ሚና ካፌ የተሰኘ ስያሜ የተሰጠው ይህ ካፌ የፍቅር አጋር ለሚፈልጉ ሰዎች በሚል እንደተከፈተ ተገልጿል። ይህ ካፌ የፍቅር አጋር የሚፈልጉ ሰዎች ወደ ካፍቴሪያው ከገቡ በኋላ የወንድ እና ሴት መቀመጫ ወንበሮች ተዘጋጅተዋል። እነዚህ ወንበሮች ወንዱ ሴቷን በሚገባ ማየት እንዲችል የተዘጋጀ ሲሆን በአንጻሩ ግን ሴቷ ወንዱን ሙሉ ለሙሉ ማየት እንዳትችል በሚከለክል መልኩ እንደተዘጋጀ ተገልጿል።
إظهار الكل...
😁 5
ፈገግታዬ በmahi ክፍል 17 ዩንቨርስቲ ስገባ ተማሪዎች ብዙም የሉም።የእረፍት ጊዜ ስለነበር ጊቢው ዝም ጭጭ ብላል።ዶርም ገባው እነ ሪሀና ነበሩ።ሲያዩኝ እንደ ሌላ ጊዜው በፈገግታ አልተቀበሉኝም ነበር።ሰላም ስላቸውም ገላመጡኝ።ምን ሆነው ነው ግራ ገባኝ።ዝም ብያቸው አልጋዬ ላይ ሄጄ ቁጭ አልኩ። ስልኬ ይጠራ ጀመር።ኢንቱ ናት <የት ነሽ>በቁጣ ድምፅ ጠየቀችኝ <ኢንቱ ሰላምታ አይቀድምም > <ሰላም አለይኪ> <ወአለይኩም አሰላም እንዴት ነሽ> <አንቺ እየለሽ ምን ሰላም አለ ብለሽ ነው> <እኮ>ሳቅኩባት <ምን ሆነሽ ነው ቻው ሳትይኝ የሄድሽው> <አሁን ለማውራት አይመቸኝም ቡሀላ እደዉልልሻለው> <እሺ >ብላኝ ዘጋችው።እነ ሪሀና ስለነበሩ ለማውራት አልተመቸኝም ነበር።ከዶርም ወጥቼ ኢንቱ ጋር ደውዬ የተፈጠረውን ነገር በሙሉ ነገርኳት በጣም አዘነች ግን ስላልነገርኳት ተናዳብኛለች።ከንዴትቷ አዘኔታዋ ልቆ ተገኘ አብራኝ አለቀሰች ነገ እንደምትመጣ  ብነግረኝም እኔ ብቻዬን መሆን እንደምፈልግ አስረግጬ ነገርኳት ቢደብራትም እሺ አለችኝ ። እራሴን አጥቻለው አብዛኛው ጊዜዬን ብቻዬን ነው የማሳልፈው ማታ ማታ አለቅሳለው።ቀን ፈዝዤ እውላለው በልቤ ትንሽም ብትሆን የአላህ ፍቅር ባይኖረኝ ኖሮ አብድ ነበር።ከዚ በፊት የነበረኝ ጥንካሬ አላህ ላይ የለኝ ተስፍ ነው እንጂ የያዘኝ እራሴ ላይ ምንም ነገር አረግ ነበር።ምግብ አልበላም በጣም ከስቻለው በሀሳብ መንምኛለው እምቢ መባሌ መገፍቴ አንገብግቦኛል አስለቅሶኛል።በተለይ በአንዱ ጎን ብቻ የለ ፍቅር ከባድ ነው። <ሳም እሱ የአንቺ አይደለም....አልኩት ለእራሴ ታውቃላቹ ....ሀላችንም እዚ ዱንያ ላይ ስንኖር አንድ መቼም የማንረሳው ሰው አግኝተናል የሚገርመው ደሞ እሱ ለአንቺ አይሆንም... ትወጂዋለሽ  እያንዳንዱ የምወጃቸው ፀባዬች መገልጫዎች  ይኖሩታል... እንዚህ መገለጫዎችን ፀባዩን ልብሽ ከጭንቅላትሽ ጋር አውርቶበታል...አወጥቶ አውርዶታል... ወዶታልም... አንቺ ሌላ ሩቅ ቦታ ትሄጃለሽ .. የ የምታልሚው አለም..ከሱ ጋር ለየት የለ ሌላ ህይወት ትኖሪያለሽ..ግን.. ከሱ መቅረብም ሆነ መራቅ አችልም... አንድ አንዴ ጓደኛ ይሆንሻል...አንዴ አንዴ ደሞ ባዳ...ጊዜየትም ይሄዳሉ...እሱን ምትጠይበት ምክንያት ትፈልጊያለሽ ግን አታገኝም...በሱ መንጠልጠል ትፈርያለሽ ግን አርገሽዋል...አንድ አንዴ...አንድ አንዴ ብቻ እሱ የአንቺ ሆኖ ይሰማሻል... ግን... ዝም ባላ ሹክሹክታ  እንደዚ ትያለሽ.... እሱ የኔ አይደለም ምክንያቱም ሀላልሽ አይደለም> አዎ ሳም እሱ ሀላልሽ አይደለም ወደፊትም እንደማይሆን ግልፅ አርጎ ነግሮሻል።ከኒካህ በፊት ልቤን መክፈቴ ለትልቅ ማጣት ዳርጎኛል።የጣውትም እኔነቴን ነው። አይመን ይደውልልኛል እሱም ድንገት ወደ ግቢ መመለሴ አስደንግጦታል።ልምጣ ቢለኝም እምቢ ብዬዋለው በእሱ ምክንያት እንደዚ እንደሆንኩ ገብቶቷል።እኔን መራቅም  መቅረብም አልቻለም ለእሱም ሁኔታው ሳይከብድ አልቀረም። አስራ አምስት ቀን ብቻዬን አሳለፍኩ።ከጊቢ መስጊድ ከመስጊድ ጊቢ እየተመላለስኩ።ኢንቱንም አትምጪ ስላልካት ብቻዬን ነኝ።እነ ሪሀና የዶርሜ ልጆች  ምን እንዳደረኳቸው እንጃ በጣም አኩርፈውኛል ገና ሲየዩኝ ይገላምጡኛል።አሁን አሁን ዶርም መግባትም እየደበረኝ ነው። ከመስጊድ ተመልሼ ዶርም ገባው።አነ ሪሀና ነበሩ።አሁንም ፊታቸውን ጥለዝታል ግን ቃል በፈገግታ ነበር የተቀበለችኝ።እቺ ልጅ እንደ አየሩ ናት እንዴ ገረመችኝ። ሳም ነይ እስኪ ዛሬ እንኳን አብረሽን ተቀመጪ አለችኝ ቃል።እነ ሪሀና ግን እንዳኮረፉ ነው።ቃል እኔ ዛሬ ከሳም ጋር ነው የምበላው ብላ አጠገቤ መጥታ አልጋዬ ላይ ቁጭ አለች።ምግብ ይዛ ነበር እንብላ ብላኝ እምቢ ብላትም አንድ ሁለት አጎረሰችኝ።እርቦኝም ስለነበር ደስ አለኝ።ቃል ብቻ ናት ከእኔ ጋር እየወራች የለችው ሌሎቹ ተኮሳትረውብኛል በተለይ ሪሀና። ጠዋት ስነሳ  በጣም ልቤን አፈነኝ። መታጠብያ ክፍል ገብቼ ሻወር ወሰድኩ።ቀኑን ሙሉ ጭንቅ ብሎኝ ዋልኩ።የእረፍትም ጊዜ አልፍ ተማሪዎች እየገቡ ስለነበር ጫጫታው ይሆናል ብዬ ብዙም ትኩረት አልሰጠውትም።ምሽት ላይ በጣም የሚየስፈሩ ህልሞችን ማየት ጀመርኩ።ሌላ ሁለተኛ አካል ከእኔ ጋር የለ ይመስለኝ ጀምራል። ሁለት ቀናት በጭንቀት አሳለፍኩ ዛሬ ኢንቱ ትመጣለች።ግን ከአልጋዬ ላይ መነሳት አልቻልኩም።ሰላት መስገድም ሆነ ቁርአን መቅራት አስጠላኝ።አይኔ ጠቋቁራል የማየው ነገር ብዥዥዥዥዥ እየለብኝ ነው።ከንፈሬ ጠቁራል።ሰው የሚባል ነገር ማየት አስጠላኝ።እራሴን በጣም እያመመኝ ነው። እነ ሪሀና አይተውኝ ምን ሆነሽ ነው ብለውኝ ሲጠጉኝ ወደ ግድግዳው ዞሬ ተሸፍፍኜ  ተኛው።ሶስቱ ሪሀና ሀዩ እና ፌቨን ምን ሆና ነው ብለው ሲንሸካሸኩ እሰማለው።የቃልን ድምፅ ግን አልሰማሁትም ነበር።ኢንቱ በሩን ከፍታ ገባች ሰላም ብላቸው ወደ እኔ ተጠጋች ብጠራኝ ብጠራኝ ዝም አልኳት።በግድ አዞረችኝ።ምን ሆነሽ ነው ብላኝ ደንግጣ ታየኛለች።እኔም ሳየት መጮህ ጀመርኩ።በጣም ጮህኩ አቅም የሌለኝ ልጅ ከየት መጣ ባልተባለ አቅም ተሞላው ኢንቱን ሄጄ አነቅኳት።እነ ሪሀና ቢታገሉኝ ቢታገሉኝ አለቅ አለኩ።እየጮሁ ሰው ጠሩ።አንዷ ከዶርማችን አጠገብ የለች ልጅ  መንታ በጥፊ ስትለኝ ፌንታ ሰራው። ዉሀ ቢረጩብኝም መንቃት አልቻልኩም።አፌና ጥርሴን አጥብቄ የዝኩ።ጥርሴን እርስ በእራሱ  በማጋጨቴ የተነሳ ሊሰበር ምንም አልቀረውም።ኢንቱ ወደ እሯሷ መለስ ስትል ጭንቅላቴን ይዛ ቁርአን ትቀራብኝ ጀመር።በሰመመን ውስጥ ነኝ ምንም አላውቅም።ከትንሽ ቆይታ በኋላ የዩንቨርስቲው ጀመአ  ሴት አሚሮች መጥተው ቁርአን ይቀሩብኝ ጀመር።በጣም ማልቀስ ጀመርኩ።ከዛ ከየት መጣ ያልተባለ አቅም መጥቶ እላዬ ላይ ተከመረብኝ።ሁሉንም እረግጬ ለማምለጥ ሮጥኩ።ሰዎች ተባብረው ተሰብስበው ያዙኝ።እራሴን ሳትኩ። የግቢ ሙስሊም ልጆች ሲህር ነው ብለው ጠርጥረዋል።ወደ ሩቂያ ማድረግያ ቤት ወሰዱኝ።ቃሪኡ መቅራት ጀመረ።እኔም የአይመንን ስም በተደጋጋሚ በሰመመን ውስጥ ሆኜ መጥራት ጀመርኩ። ይቀጥላል.... https://t.me/kezemenatbefitt
إظهار الكل...
ከ ዘመናት በፊት

ውድ የቻናላችን ቤተሠቦች በዚህ ቻናል ያዝናናል ያስተምራል ብለን ያሠብናቸውን👇👇👇 መሳጭ ታሪኮች ግጥሞች ቁም ነገር አዘል ፅሁፎች ምን አለፋቹ የጥበብን ጥግ እናሳያቹሀለን😁 #share#join 👇👇👇👇

https://t.me/kezemenatbefitt

For any comment @Kezemenatbefit_bot

👍 9🥰 1
💞መልካም ሚስት ለራሷ ማድረግ የማትችለውን ና የማትፈልገውው ነገር አንተን ስለምትወድህ ና ስለምታፈቅርህ ብቻ ታደርግልሀለች!!💞 አይደል እንዴ አህባብ ? صباح الخير 🌤
إظهار الكل...
👍 9🔥 1🥰 1
ልጅሽን ከቁርዐን ጋር ለማስተዳደር የሚጠቅሙሽ 25 ነጥቦች ከኢስላማዊ ቤተሰብ👇 https://t.me/RaahatulKelb/1043
إظهار الكل...
እየሞከርን ጎበዝ እድል ካለው መጠቀም ነው ካልፈለጋቹ ለኔ start በሉልኝ🤭
إظهار الكل...
👍 1
إظهار الكل...
Blum

Trade, connect, grow and… farm Blum Points! Made by @blumcrypto team 🌸

...✨ከፊሉ አላህን ፈሪ አድረገው ያስቡሃል - ከፊሉ ደግሞ ወንጀለኛ አድርገው ያዩሃል ๏ ስላንተ የምታውቀው አንተው ነህ በአንተና በአላህ መካከል ያለውን ግንኙነት ሚስጥር የምታውቀውም አንተው ነህና ⇘ የአሞጋሾች ሙገሳ እንዳያታልልህ የተቺዎች ትችትም እንዳይጎዳህ✨ ።   https://t.me/kezemenatbefitt
إظهار الكل...
👍 2
00:39
Video unavailableShow in Telegram
2.81 MB
3
❤️‍🔥ፍቅረኛ አለክ/አለሽ❤️‍🔥
إظهار الكل...
💍አው💍
💔አይ💔