ar
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Assaye Derbie

تُعد قناة Assaye Derbie (@asayede) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 354 مشتركاً، محتلاً المرتبة 2 648 في فئة المدوّنات والمرتبة 2 352 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 354 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 21 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -144، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -1، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 37.49‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 11.78‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 5 382 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 691 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 40.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

وصف القناة غير متوفر.

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 22 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة المدوّنات.

14 354
المشتركون
-124 ساعات
-387 أيام
-14430 أيام
أرشيف المشاركات
የአማራ ብሔርተኝነትና የሀገረ ኢትዮጵያ መስተጋብር በመስከረም አበራ የተጻፈ ጠቃሚ ሰነድ

photo content

photo content

photo content

"ልጆቼና የልጅ ልጆቼ አገር አልባ ሲሆኑ ቁጭ ብዬ አልመለከትም" ብለው በትግል ሜዳ ውስጥ ለከፈሉልን መስዋዕትነት ስምዎን እየዘከርን ዝንታለም ሕያው እናደርገዋለን። የተሰውለትን የሕልውና ትግል ለድል
"ልጆቼና የልጅ ልጆቼ አገር አልባ ሲሆኑ ቁጭ ብዬ አልመለከትም" ብለው በትግል ሜዳ ውስጥ ለከፈሉልን መስዋዕትነት ስምዎን እየዘከርን ዝንታለም ሕያው እናደርገዋለን። የተሰውለትን የሕልውና ትግል ለድል አብቅተን ሐውልት እናቆምለዎታለን!! ነፍስዎ በአጸደ ገነት ትረፍልን!

ከእንግዲህ አማራን አንበርክኮ መግዛት አይቻልም። በልምምጥ ሊፈታ ያልቻለውን የአማራ ሕዝብ ጥያቄ በነፍጥ ሊያስመልሱት ቆንጆዎቹ ተነስተዋል።

ከእርስዎ አገዛዝ ስር የወደቀው ትውልድ እግር ኳስ መጫወቱ ቀርቶበት የሚራመድበት እግር እንዲኖረው በፈቀደሉት፡፡ አብዛኛው ክልል ከቁጥጥርዎ ውጭ ስለወጣና አይተውት ስለማያውቁ እንጂ ወደ ትግራይ ብቅ
ከእርስዎ አገዛዝ ስር የወደቀው ትውልድ እግር ኳስ መጫወቱ ቀርቶበት የሚራመድበት እግር እንዲኖረው በፈቀደሉት፡፡ አብዛኛው ክልል ከቁጥጥርዎ ውጭ ስለወጣና አይተውት ስለማያውቁ እንጂ ወደ ትግራይ ብቅ ብለው ቢመለከቱ በድሮንና በድሽቃ ቆማምጠው ቆማምጠው እግርና እጅ አልባ ትውልድ መፍጠርዎን ይረዱ ነበር፡፡ አማራ ክልል ላይ ንጹሐንን እያረገፉ እጅም እግርም የሌለው ዜጋ በመፍጠር ላይ እንደሚገኙ ይረዱ ነበር፡፡ https://youtu.be/R9jRqLVtBkU?si=numEdFscnTYJUdei

በሬ የሚያቀረቅረው መዋጋት ሲያስብ ነው። አቢይ ዘና ብሎ የሚታየው ፍርሐትና ጭንቀት የተሰማው እለት ነው።

ያለምንም ምክንያት ከአንድ ዓመት ለሚበልጥ ጊዜ የታሠረው ወንድማችን ስንታየሁ ቸኮል ዛሬ ከእስር ተፈቷል። እንኳን ለቤትህ አበቃህ ስንቴዋ!!
ያለምንም ምክንያት ከአንድ ዓመት ለሚበልጥ ጊዜ የታሠረው ወንድማችን ስንታየሁ ቸኮል ዛሬ ከእስር ተፈቷል። እንኳን ለቤትህ አበቃህ ስንቴዋ!!

ዳንኤል ክብረት-ትርክት_መጽሐፍ.pdf89.16 MB

የአማራ የሕልውና ትግል አጥፊዎቹን ዘንግቶ መሪዎቹ ላይ መዝመት የጀመረበት ምክንያት

photo content

photo content