ar
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Assaye Derbie

تُعد قناة Assaye Derbie (@asayede) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 380 مشتركاً، محتلاً المرتبة 2 650 في فئة المدوّنات والمرتبة 2 348 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 380 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 17 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -168، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -1، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 37.47‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 12.11‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 5 389 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 742 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 32.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

وصف القناة غير متوفر.

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 18 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة المدوّنات.

14 380
المشتركون
-124 ساعات
-157 أيام
-16830 أيام
أرشيف المشاركات
photo content

የእንግሊዙ ዘጋርዲያን ጋዜጣ በዛሬ ዕትሙ ስለ ፋኖ መዘገቡን ዘሀበሻ ካሰራጨው ዜና መረዳት ችያለሁ!! ዘጋርዲያን ምን አለ? በአብዛኛው በቀድሞው የአማራ ክልል ልዩ ኃይል አባላት የተዋቀረው "ፋኖ"፣ በአሁኑ ወቅት ሰፊውን የአማራ ክልል ገጠራማ አካባቢዎች (80% ገደማ) መቆጣጠሩን ዘግቧል:: በሺዎች የሚቆጠሩ የቀድሞ የልዩ ኃይል አባላትም የፋኖን ጦር በመቀላቀል፣ ወታደራዊ ልምዳቸውንና ትጥቃቸውን ይዘው የ20,000 ተዋጊዎችን ኃይል እንደፈጠሩ ተገልጿል። ዘገባው እንዳመለከተው፣ የፌደራል ኃይሎች አመጹን ለማፈን በሚያደርጉት ጥረት "ሰፊ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን" እየፈጸሙ ነው። ከእነዚህም መካከል አፈና፣ የጅምላ ጭፍጨፋ፣ ጾታዊ ጥቃቶች እና በሰብአዊ እርዳታ ሰራተኞች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች ይገኙበታል። "ሁኔታው ከቁጥጥር ውጪ ነው" ያለው ዘገባው፣ በክልሉ ከሱዳን ጦርነት የሸሹ ስደተኞችን ጨምሮ ከ2.3 ሚሊዮን በላይ ህዝብ አፋጣኝ ሰብአዊ እርዳታ እንደሚያስፈልገው አስታውቋል። ይህ ሁሉ የተጀመረው፣ በአንድ ወቅት የፌደራል መንግስት አጋር የነበረው ፋኖ፣ ከትግራይ ጦርነት በኋላ በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት "ክህደት እንደተፈጸመበት" ማመኑን ተከትሎ ነው። ፋኖ እራሱን "የአማራ ህዝብ ተከላካይ" አድርጎ የሚቆጥር ሲሆን፣ ግቡም ከክልሉ ሙሉ ቁጥጥር አንስቶ የዐቢይ አሕመድን መንግስት እስከመጣል ይደርሳል። በንፁሀን ላይ በመንግስት ኃይል የሚፈፀሙ ጥቃቶች በህዝቡ ዘንድ በማዕከላዊው መንግስት ላይ ከፍተኛ ቁጣ የቀሰቀሱ ሲሆን፣ ለፋኖ ህዝባዊ ድጋፍ እንዲጨምር አድርገዋል ሲል ዘጋርዲያን ዘግቧል። ምንም እንኳን ፋኖ ሰፊ የህዝብ ድጋፍ ቢኖረውም፣ ሪፖርቱ ሲያጠቃልል፣ እየጨመረ የመጣው የጸጥታ መደፍረስ እና የኢኮኖሚ ውድቀት፣ እንዲሁም በአንዳንድ የፋኖ ቡድኖች የሚፈጸመው "የገንዘብ ምዝበራ" ፣ ይህንን የህዝብ እምነት ቀስ በቀስ እየሸረሸረው መሆኑን አስረድቷል። ዘጋርዲያን ያወጣው ሪፓርት ለእኛ ለአማራውያን ትልቅ ብስራት ነው:: ከዚህ የምንረዳው ፋኖ እያሸነፈ እንደሆነ ነው:: ከዚህ በተጨማሪ ፋኖ ከገንዘብ እና ሀብት ስብሰባ ራሱን ማራቅ እንዳለበት ነው::

በቋንቋችን የተነሳ የሚያሳድዱን የኦሕዴድ ሰዎች የቋንቋ ችሎታቸው ሲፈተሽ...😂 ➡️አቢይ አሕመድ ➡️አዳነች አቤቤ ➡️ብርሐኑ ጁላ ➡️አባዱላ ገመዳ ➡️ወርቅነህ ገበየሁ የጌታቸው ረዳ ኢንተርቪው ተተርጉሞ ይምጣልን ብለዋል አሉ 😂