ar
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Assaye Derbie

تُعد قناة Assaye Derbie (@asayede) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 364 مشتركاً، محتلاً المرتبة 2 648 في فئة المدوّنات والمرتبة 2 346 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 364 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 19 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -151، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -7، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 37.94‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 10.81‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 5 450 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 553 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 39.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

وصف القناة غير متوفر.

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 20 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة المدوّنات.

14 364
المشتركون
-724 ساعات
-337 أيام
-15130 أيام
أرشيف المشاركات
ምዕመናኑን ችላ ብሎ ሕንጻውን የሚጠብቅና ከብአዴን በላይ ለምድራዊ ኑሮ የሚጨነቅ ዓለማዊ ሲኖዶስ ተፈጥሯል። እናም ያለ ምንም ጥፋት በዝቋላም ሆነ በአርሲ የሚያርዱህ ጠባቂ አልባ መሆንህን ስለተረዱ ነው።

photo content

በየቦታዉ የአመጽ መንፈስ እየተቀሰቀሰ ነው። እናም መምህራን የጠሩትን የሥራ ማቆም አድማ ሁሉም የመንግስት ሠራተኞች፣ ነጋዴዎች እና አሽከርካሪዎች ሊቀላቀሉት ይገባል። ድል በወመኔ ሥርዓት ኑሮውን ለተ
በየቦታዉ የአመጽ መንፈስ እየተቀሰቀሰ ነው። እናም መምህራን የጠሩትን የሥራ ማቆም አድማ ሁሉም የመንግስት ሠራተኞች፣ ነጋዴዎች እና አሽከርካሪዎች ሊቀላቀሉት ይገባል። ድል በወመኔ ሥርዓት ኑሮውን ለተቀማው ለሕዝብ!

በማንነቱም ሆነ በሃይማኖቱ ጠባቂ አልባ የሆነው የአማራ ሕዝብ ለዘራቸውና ለጥቅማቸው በተገዙ ካባ ለባሾች ከዚህ በላይ ሊቀለድበት አይገባም። እናም የእራሱን የሃይማኖት ጉባዔና ተቋም ማቋቋም አለበት።
በማንነቱም ሆነ በሃይማኖቱ ጠባቂ አልባ የሆነው የአማራ ሕዝብ ለዘራቸውና ለጥቅማቸው በተገዙ ካባ ለባሾች ከዚህ በላይ ሊቀለድበት አይገባም። እናም የእራሱን የሃይማኖት ጉባዔና ተቋም ማቋቋም አለበት።

photo content

የጄኔራሉ ጥብቅ መልዕክት https://youtu.be/9sSgI0qlcd0?si=yhPIkoOYXZVMlgfH
የጄኔራሉ ጥብቅ መልዕክት https://youtu.be/9sSgI0qlcd0?si=yhPIkoOYXZVMlgfH

ዜናው👉"ጥምር ጦሩ በወሰደው እርምጃ በጽንፈኛው ፋኖ የተወሰዱ የመንግሥት መኪኖችን አስመለሰ" ይላል። መኪናው እንደምታዩት ነው 😂😂
ዜናው👉"ጥምር ጦሩ በወሰደው እርምጃ በጽንፈኛው ፋኖ የተወሰዱ የመንግሥት መኪኖችን አስመለሰ" ይላል። መኪናው እንደምታዩት ነው 😂😂

የጠለስ ሚዲያን ልዩ ዝግጅት ጋበዝን👇 https://youtu.be/aP-lUxTKmxw?si=31fW9KgnxdHussXf
የጠለስ ሚዲያን ልዩ ዝግጅት ጋበዝን👇 https://youtu.be/aP-lUxTKmxw?si=31fW9KgnxdHussXf

በዲያስፖራው የተመሠረቱ የአማራ ማሕበራት ሽባ የሆኑትና ውጤታማ ሥራ መሥራት ያልቻሉት አማራ በሚመስሉ አማርኛ ተናጋሪ ጸረ አማራ ግለሰቦች የሚመሩ ስለሆኑ ነው።

"እልፍ አእላፍ አማራዎችን አስገድሎ ከአገር መውጣቱ አልበቃው ብሎ "ድፍን የአማራ ሕዝብ ከምድረ ገጽ መጥፋት አለበት" ብሎ ሃያ አራት ሰዓት የሚቅበዘበዝ ዘረኛ ፍጥረት ይሄንን አየሁ...
"እልፍ አእላፍ አማራዎችን አስገድሎ ከአገር መውጣቱ አልበቃው ብሎ "ድፍን የአማራ ሕዝብ ከምድረ ገጽ መጥፋት አለበት" ብሎ ሃያ አራት ሰዓት የሚቅበዘበዝ ዘረኛ ፍጥረት ይሄንን አየሁ...

photo content