Assaye Derbie
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Assaye Derbie
تُعد قناة Assaye Derbie (@asayede) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 380 مشتركاً، محتلاً المرتبة 2 650 في فئة المدوّنات والمرتبة 2 348 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 380 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 17 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -168، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -1، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 37.47%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 12.11% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 5 389 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 742 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 32.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
وصف القناة غير متوفر.
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 18 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة المدوّنات.
14 380
المشتركون
-124 ساعات
-157 أيام
-16830 أيام
أرشيف المشاركات
14 382
ኢሕአዴግ Vs ብልጽግና!
በኢሕአዴግ ዘመን በሚዲያ በተደጋጋሚ የሚሰሙ ልማቶች
👉መስኖ ልማት
👉የትምሕርት ቤት ግንባታ
👉የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ
👉የመንገድ ዝርጋታ
👉የጤና ጣቢያና የሆስፒታል ግንባታ
👉የተፋሰስ ልማት
👉የመጠጥ ውሃ ቁፋሮ
👉የግድብ ግንባታና የኤሌክትሪክ ዝርጋታ
👉የፍጥነት መንገድ
👉የባቡር ሐዲድ ዝርጋታ
👉የFTC ግንባታ
👉የዩኒሸርስቲ ግንባታ
👉የወጣቶች ሥራ እድል ፈጠራ
👉ኢንተርፕራይዝ
👉ኮብል ስቶን ማንገፍ
👉የኢንዱስትሪ ፓርኮች
👉የጤና እና የግብርና ኤክስቴንሽን
በብልጽግና ዘመን ሚዲያውን ያጨናነቁ ቃላቶች
👉የኮሪደር ልማት
👉የሌማት ቱሩፋት
👉ዲምላይት ማንጠልጠል
👉የባቡር ሐዲድ ዝርፊያ
👉ሳርና አበባ ልማት
👉ፓርኪንግና መናፈሻ
👉ማዕድ ማጋራት
👉የዋሻ መብራት ዝርጋታ😂
👉ፋውንቴይን
👉የወንዞች ዳርቻ
👉ሪዞርትና ሎጂ
(በነፍሴ ነው የም ጠየ-ፋችሁ)😁
14 382
በእነ ኮሎኔል ደመቀ ሲመራ የነበረው faኖ ከዐቢይ ጎን ተሰልፎ ትግራይ ላይ በመዝመቱ በአሜሪካ የሽብር መዝገብ ላይ ሰፍሯል። እናም የተፈረጀው faኖ ዐቢይን የሚታገለው ሳይሆን ዐቢይን ሲያገለግልና ከእሱ ጎን ተሰልፎ ሲታገል የነበረው ነው። በመሆኑም ነገ የእነ ማስረሻ ሰጤ፣ የእነ ኮሎኔል ፈንታውና የእነ ደመቀ ዘውዱም... እጣ ፈንታ ይሄው ነው።
14 382
ዳግማዊ የአሩሲ ጭፍጨፋ በመሃል አማራ ሳይንት!
የአማራን ህዝብ በማንነቱ ብቻ እየጨፈጨፈ ያለው ስርዓት፣ ዛሬ ማለትም የካቲት 28/2018 ዓ.ም ከረፋዱ አራት ሰዓት ላይ የመሃል አማራ ሳይንትን ህዝብ ቤተክርስቲያን ላይ በመድፍ ጨፍጭፏል፡፡
ይህ ጨፍጫፊ መንግስት የአማራን ህዝብ ታሪክ ከማጥፋት አልፎ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስን የማዳከሙን ስራ ገዳማትን ኢላማ ያደረገ ሲሆን ርዕሰ አድባራት ወገዳማት ታዕከ ነገስት አትሮንሰ ማርያም ቤተ-ክርስቲያንን በመድፍ በመደብደብ 26 ሰዎች የተጎዱ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ አስተዳዳሪውንና አቃቢዋን እንዲሁም ሶስት ዲያቆናትን ባጠቃላይ ባጠቃላይ አምስት ሲሞቱ ፣21 ከባድ ቁስለኞች ሆነዋል፡፡
በደቡብ ወሎዞን መሀል ሳይንት ወረዳ የምትገኘው ታሪካዊቷ እና ጥንታዊቷ ርእሰ አድባራት ወገዳማት ታዕካ ነገስት አትሮንሰ ማርያም ቤተክርስቲያን መሷእተ ኦሪት ከሚሰዋባቸው የኦሪት ቤተክርስቲያን አንዷ ስትሆን ቤተክርስቲያኗ ከአመተ አለም ጀምራ ምእመኖቿን ስታገለግል የቆየች ሲሆን የአፄ በእደማርያምን ጨምሮ የብዙ ነገስታት መቃብር ዛሬም ድረስ በቦታው ይገኛል::
ጨፈፍጫፊው መንግሥት ቤተክርስቲያኗን ኢላማ ያደረገበት ምክንያት በርካታ የታሪክ መዛግብቶች ያሉባት በመሆኗ፣ በርካታ የአብነት ተማሪዎች የሚማሩባት በመሆኗ ኦርቶዶክስን ማዳከም አማራን የማዳከሚያ አንዱ ስልት በመሆኑ ነው፡፡ ይህንን አፀያፊ ተግባር የሰው ልጅ በሙሉ ሊያወግዘው ይገባል እያልን የአማራ ፋኖም አንደነቱን የበለጠ በማጠናከር ህዝቡን ሊታደግ የሚገባበት ጊዜ ላይ መሆኑን ያሳየ ነው::
ሠማዕት ወገኖቻችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ናቸው፦
1. ቆሞስ አባ ሞገስ ፍስሃ የሞቱ፡አትሮንሰ ማርያም
2. እማሆይ ድንቄ ተከለ አቃቢ የሞቱ፡ አትሮንሰ ማርያም
3. ዳቆን መዝገቡ መኮነን ፡ሜስ ቁስቋም ማርያም እግሩ የተቆረጠ ከባድ ቁስለኛ
4. አባ አካልነው መንግስቱ፡አትሮንሰ ማርያም
5. አባ ምናሴ ታረቀ የቆሰለ ፡አትሮንሰ ማርያም
6. ዳቆን በአማን ....መገጣ የሞተ
7. ዳቆን በለጠ አስቻለው የሞተ፡አትሮንሰ ማርያም
8. ዳቆን ዋሲሁን አስቻለው ቁስለኛ፡ አትሮንሰ ማርያም
9. ዳቆን ዳዊት ...፡የሾብ ከባድ ቁስለኛ
10. ክነፈርግብ አንዳርጌ የሞተ ዛሬ ቅዳሴ የቀደሰ የሞተ ፡አትሮንሰ ማርያም
11. ዳቆን አይመረ መርሻ ከባድ ቁስለኛ ዛሬ የቀደሰ አማኑኤል፡ አትሮንሰ ማርያም
12. ዳቆን ህሩይ... ፡አባ ሩፋኤል
13. ዳቆን አብርሃም ሙሉሰው ፡አትሮንስማርያም
14. ዳቆን ሰምረ ስመኘው ቁስለኛ ፡ዘቃ ጊዮርጊስ
15. ዳቆን ጣሰው በላቸዉ ፡አትሮንስ ማርያም
16. ዳቆን ሙሉቀን ወንድም ፡አትሮንስ ማርያም
117 ሊቀ መዘምር አየን ብርሃኑ፡ አትሮንስ ማርያም
18. ወንዴ ታዬ የቤተክርስቲያኗ ዘበኛ ፡አትሮንሰ ማርያም
19. ሰርኬ አካልነው ፍትሃት የምታስፈታ ፡አትሮንሰ ማርያም
20. መምሬ ይታያል አካልነው ፍትሃት የሚያስፈታ፡ አትሮንሰ ማርያም
21. ጎበዜ አገኘሁ ቁስለኛ፡ አትሮንሰ ማርያም
22. መሪጌታ ሳህለ ማርያም ስለሽ ከባድ ቁስለኛ፡ አትሮንሰ ማርያም
23. የቻለ ማንደፍሮ ፡፡አትሮንሰ ማርያም
24. ወርቄ ይታያል ፡አትሮንሰ ማርያም
25. ዳቆን ልዑል ... ፡ዮሐንስ
በሁኔታው የተደናገጡት የገዳሟ የአብነት ተማሪዎች በሙሉ ለቀው ተሰደዋል::
ከዚህ በላይ ከተዘረዘሩትና ከተጨፈጨፉት ምዕመናኖች መካከል አምስቱ ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን አስራ አንዱ እጅና እግራቸው የተቆረጠ እንዲሁም አስሩ መካከለኛና ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው ናቸው::
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ምኒልክ ዕዝ
የካቲት 28/2018 ዓ.ም
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
