Joseph Math Tutor
الذهاب إلى القناة على Telegram
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC- Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
إظهار المزيد2 176
المشتركون
+3724 ساعات
+1357 أيام
+33230 أيام
أرشيف المشاركات
2 176
#Pre_Science
የመጀመሪያ አመት የApplied Science ተማሪዎች Department Placement ተለቋል።
ወደ ፖርታላችሁ እንደገባችሁ በመጀመሪያ የሚመጣው page ላይ Program የሚለው ጋር የተመደባችሁበትን Department ማየት ትችላላችሁ።
🔗Link:
https://estudent.astu.edu.et/
2 176
በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም የመግቢያ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ
========================
በ2019 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች የመግቢያ ፈተና ለመፈተን በኦንላይን (online) የተመዘገባችሁ አመልካቾች የመግቢያ ፈተናዉ የሚሰጠዉ ጳጉሜ 4 ቀን 2018 ዓ.ም ስለሆነ በእለቱ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በአካል በመቅረብ መፈተን የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
· ተፈታኞች በእለቱ ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያዎች መገኘት ይጠበቅባቸዋል፡፡
· በፈተናው ዕለት የሞባይል ስልኮችን እና ማንኛውንም እሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን ይዞ ወደ ፈተና ጣቢያ መግባት የተከለከለ ነው፡፡
· ፈተናው የሚሰጥባቸው የትምህርት ዓይነቶች ማለትም (ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል) ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስ፣ ሂሳብና እንግሊዝኛ መሆናቸዉን በድጋሜ እናሳስባለን፡፡
· በፈተና ወቅት ያልተገባ ተግባር መፈፀም በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡
· አመልካቾች ለፈተና ሲቀርቡ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት፣ የሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና አድሚሽን ካርድ (መታወቂያ) እና የምዝገባ ማረጋገጫ ኮፒ መያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
· የመግቢያ ፈተናውን የሚያልፉ አመልካቾች በትምህርት ሚኒስቴር በኩል በሚደረገው የዩኒቨርሲቲ ምደባ ውስጥ አይካተቱም፡፡
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
To All Applicants Registered to Take the 2019 E.C. Entrance Examination for Science and Technology Universities
========================
This is to inform all applicants who registered online to take the entrance examination for the Applied Sciences and Engineering fields at Adama Science and Technology University and Addis Ababa Science and Technology University for 2019 E.C. academic year that the entrance examination will be administered on Pagume 4, 2018 E.C.
Accordingly, applicants are required to appear in person at the examination center they selected on the scheduled date to take the examination.
Note:
Applicants are required to arrive at their respective examination centers by 1:00 a.m.(local time) on the examination day.
Bringing mobile phones or any electronic devices into the examination center is strictly prohibited.
We would like to remind applicants that the examination will cover the following subjects from Grades 9-12: Biology, Chemistry, Physics, Mathematics, and English.
Any form of examination malpractice or inappropriate conduct is strictly prohibited.
Applicants must bring the following documents when appearing for the examination:
The National University Entrance Examination admission card (identification document); and
A copy of the registration confirmation.
Applicants who pass the entrance examination will not be included in the university placement process conducted by the Ministry of Education.
ASTU, the very University for you!
We are dedicated to innovative knowledge!
For more information:
Face book: https://ASTU_Official
Website: https://www.astu.edu.et
Tele: +251 (0)222113961
Email: pireo@astu.edu.et
Adama Science and Technology University and Addis Ababa Science and Technology University
2 176
#MoE
የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን ወስደው በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን ከነሐሴ 28 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ እንዲያስገቡ የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ተማሪዎች ምርጫቸውን ትምህርት ቤት መሄድ ሳያስፈልጋቸው ባሉበት ሆነው በኦንላይን ማስገባት ይችላሉ።
የምርጫ ማስገቢያ ድረ-ገጹ፦ student.ethernet.edu.et ነው።
- በሕክምና ምክንያት ልዩ ሁኔታ ያላቸው፣
- የአካል ጉዳተኛ የሆኑ፣
- ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች
- ከ6 ወር በታች ሕፃን የሚያጠቡ እናቶች ተገቢውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ እንደሚጠበቅባቸውም ሚኒስቴሩ ገልጿል።
2 176
#UAT #Registration #ASTU #AASTU
YouTube ላይ Post ያደረኩት remove ስለተደረገ ይሄንን ተጠቀሙ።
2 176
ASTU/AASTU ለመግባት ተመዝግባችሁ የመግቢያ ፈተናውን የምትጠብቁ ተማሪዎች ይሄንን በጥንቃቄ ሙሉ ፤ መሙላት አለባችሁ።
ፈተናውን አልፋችሁ ወደ ግቢው Accepted ከሆናችሁ ሲስተሙ ከ Placement Exclude ያደርጋችኋል። ካላለፋችሁ ደግሞ በሞላችሁት መሰረት ትቀጥላላችሁ። Just like Plan B ማለት ነው።
ፈተናውን ማለፋችሁን 100% እርግጠኛ መሆን ስለማትችሉ ይሄንን placement እና field ስትመርጡ እጅግ በጣም በጥንቃቄ ምረጡ!
2 176
የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ያድርጉ!
በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሐግብር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ እንድታደርጉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ 👇
ከነሐሴ 28/2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜን 05/2018 ዓ.ም
የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ የሚያደርጉበት ሊንክ 👇
https://student.ethernet.edu.et/
የሕክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከስድስት ወር በታች ህጻን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል ተብሏል።
2 176
ምዝገባ እስከ ጷጉሜ 03/2018 ዓ.ም ሌሊት 6:00 ድረስ ይቀጥላል። ምዝገባው እንደ ተጠናቀቀ የፈተና ቀን መቼ እንደሆነ ያሳውቃሉ። አምና ፈተናው መስከረም 12 ነበር ዘንድሮ ግን ምዝገባ ቀደም ብሎ ስለተጀመረ መስከረም 04-06 ባለው ይሆናል የሚል ግምት አለኝ። ስለዚህ በደንብ ተዘጋጁ በዓሉ እንዳያዘናጋችሁ።
እንዴት እንዘጋጅ ❓
ለኢንትራንስ ፈተና የተዘጋጃችሁትን Revise አድርጉ በዚያ መልኩ ነው ፈተና የሚዘጋጀው።
2 176
ይህንን ነገር እየሰራችሁ ጊዜያችሁን እንዳታቃጥሉ በምንም ተዓምር ይሄ እናንተን ለUAT አያዘጋጅም!!
ፈተናውን ጭራሽ በዚህ መልኩ አይዘጋጅም።
9-12 New Curriculum ላይ ብቻ Focus አድርጉ።
2 176
Repost from JOSEPH MATH TUTORIAL CHANNEL
የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች School Program Placement ተለቋል።
ወደ ፖርታላችሁ እንደገባችሁ በመጀመሪያ የሚመጣው page ላይ Program የሚለው ጋር የተመደባችሁበትን school ማየት ትችላላችሁ።
🔗Link:
https://estudent.astu.edu.et/
2 176
🎓 PROGRAMS OFFERED
ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY (ASTU)
Engineering
* Architecture
* Civil Engineering
* Water Resources Engineering
* Chemical Engineering
* Mechanical Engineering
* Materials Science and
Engineering
* Electrical Power and Control
Engineering
* Electronics and Communication Engineering
*Computer Science and Engineering
* Software Engineering
Applied Sciences
* Applied Biology
* Applied Chemistry
* Industrial Chemistry
* Pharmacy
* Applied Physics
* Applied Geology
* Applied Mathematics
ADDIS ABABA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY (AASTU)
Engineering
* Architecture
* Civil Engineering
* Chemical Engineering
* Mechanical Engineering
* Electrical and Computer
Engineering
* Electromechanical
Engineering
* Software Engineering
* Environmental Engineering
* Mining Engineering
Applied Sciences
* Industrial Chemistry
* Food Science and Applied
Nutrition
* Geology
* Biotechnology
2 176
#RemedialResult
በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል።
https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት Remedial Examination ከሚለው ስር View Results የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ።
ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም የተሰጠውን ሀገር አቀፍ የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና 53,620 ተፈታኞች መውሰዳቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወሳል።
2 176
በ Private ተፈትናችሁ ላለፋችሁ ተማሪዎች:-
ግቢው የሚቀበለው በዚህ ዓመት 12ኛ ክፍል ተምረው ያለፉ የNatural ተማሪዎችን ብቻ ነው። Private ተማሪዎች እንደ Remedial ስለሚቆጠሩ መመዝገብ አይችሉም። ሊንኩ የሚቀበለው ከ2018 ዓ.ም የትምህርት ሚኒስትር Database ስለሆነ ሌሎች መመዝገብ አይችሉም።
ይሄንን መረጃ የሰጡኝ Dr. Abebe, Head of registrar office ናቸው።
@joseph_maths_tutorial
