723
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+117 أيام
+5530 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
Repost from Kolfe education official channel
Photo unavailableShow in Telegram
🎯የ2016 ትምህርት ዘመን የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) የበይነ መረብ (Online) ተፈታኞችተፈታኞች ልምምድ ለማድረግ ከዚህ በፊት ለከተማ አስተዳደር ቀድሞ የተላከውን የይለፍ ቃልና ስም (User Name and Password) ከየትምህርት ቤቶቻቸው ማግኘት ይችላሉ ፡፡ በዚሁ መሠረት ከላይ ባለው የመፈተኛ አድራሻ መጀመሪያ ወደ መፈተኛ ሲስተሙ እንደገቡ የማይረሱትን የግላቸውን የይለፍ ቃል የሚቀይሩ ይሆናል፡፡ ማሳሰቢያ፡-ተፈታኞች ከተደለደሉበት ክለስተር ዉጪ ሲሰትሙን መጠቀም የማይችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ═━━━━◈◈◈━━━══◈◈═ 🎯
👍 13🖕 3🍌 1
Repost from Arada education office
Photo unavailableShow in Telegram
የ12ኛ ሞዴል ፈተና ፕሮግራም የተስተካከለ
👍 2❤ 1
ከ21/09/2016 እስከ 23/09/2016 ዓ.ም የሞዴል ፈተና የሚሠጥ በመሆኑ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳውቃለን ።
ማሳሰቢያ :- Username and password የመውሰጃ የመጨረሻ ቀን ነገ ማለትም 16/09/ 2016 ዓ.ም ያልወሰደ ተማሪ ፈተና ላይ የማይቀመጥ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን ።
🖕 8🤮 4👏 2🍌 2