ar
Feedback
🇸🇦"" " አህመድ ወረባቦ"" أبو جحيفة الأثري""🇸🇦

🇸🇦"" " አህመድ ወረባቦ"" أبو جحيفة الأثري""🇸🇦

الذهاب إلى القناة على Telegram

⭕👉 የዚህ ቻናል አላማ ሰዎችን ወደ ቀደምቶች አካሄድ ጥቆማ ማድረግ ነው መረጃቻን ቁርአንና ሀድስ በቀደምቶች አረዳድ ሲሆን በዚህ ቻናል ውስጥ የሚተላለፉት 🌴 ፈትዋዎች 📚📚📚 🌴 የተለያዩ ዳዕዋዎች 🌴 የተለያዩ ቂርአቶች 🌴 ወረቃማ ምክሮችና ሌሎችም https://t.me/abujuhyfa 👇👇👇👇👇 @AbujuhaifaBot

إظهار المزيد
3 938
المشتركون
-224 ساعات
-37 أيام
+7830 أيام

جاري تحميل البيانات...

القنوات المماثلة
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '26
سبتمبر '26
+182
في 45 قنوات
أغسطس '26
+233
في 73 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+193
في 38 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+63
في 25 قنوات
Get PRO
مايو '26
+64
في 40 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+27
في 10 قنوات
Get PRO
مارس '26
+130
في 32 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+121
في 23 قنوات
Get PRO
يناير '26
+180
في 40 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+187
في 57 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+593
في 69 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+308
في 67 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+322
في 49 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+113
في 31 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+488
في 37 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+126
في 35 قنوات
Get PRO
مايو '25
+82
في 29 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+218
في 63 قنوات
Get PRO
مارس '25
+466
في 87 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+142
في 33 قنوات
Get PRO
يناير '25
+204
في 71 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+213
في 64 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+344
في 61 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+1 488
في 48 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
30 سبتمبر+6
29 سبتمبر+3
28 سبتمبر+3
27 سبتمبر+12
26 سبتمبر+2
25 سبتمبر+1
24 سبتمبر+4
23 سبتمبر0
22 سبتمبر+4
21 سبتمبر+1
20 سبتمبر+4
19 سبتمبر+2
18 سبتمبر+3
17 سبتمبر+5
16 سبتمبر+8
15 سبتمبر+7
14 سبتمبر+12
13 سبتمبر+38
12 سبتمبر+15
11 سبتمبر+16
10 سبتمبر+2
09 سبتمبر+1
08 سبتمبر+6
07 سبتمبر+3
06 سبتمبر+1
05 سبتمبر+2
04 سبتمبر+4
03 سبتمبر+3
02 سبتمبر+10
01 سبتمبر+4
منشورات القناة
❗❗ አየህ በውስጣቸው ያለው የጥላቻ እንፋሎት ገንፍሎ እራሳቸውን ሲያቆሽሻቸው 🔻👌 አክቲቪስትነት ዓሊመነት የሚመስላቸው የዋህ ፀሀፊዎች ለሚፅፉት ነገር ለከት ቢኖረው የሸተተ ፅሁፍ ባልፃፉ ነበር።ሳ
❗❗ አየህ በውስጣቸው ያለው የጥላቻ እንፋሎት ገንፍሎ እራሳቸውን ሲያቆሽሻቸው 🔻👌 አክቲቪስትነት ዓሊመነት የሚመስላቸው የዋህ ፀሀፊዎች ለሚፅፉት ነገር ለከት ቢኖረው የሸተተ ፅሁፍ ባልፃፉ ነበር።ሳኡድን የመጥላት ዘመቻቸው በኢራንን በሽዓ ፍቅር እንድጠመዱ አደረጋቸው። ሶሀቦችን የምትወደውን ሀገር ትቶ ሶሀቦችን የምታከፍር ሀገር የሆነችውን ሺዓን ኢራንን መውደድ ድንበር ያለፈ እብዴት ነው አገር ጉድ ያስብላል።ወይ ኢኽዋን

2
🔻☝️ ይሄን ፖለቲካ ያሰከረው ተመልከትልኝ 🔻👌 ኢኽዋን ስትሆን አላማህ ተውሂድ ላይ እና ሱና ላይ ጦርነት መክፈት ነው።ለዚህም ነው በፖለቲካ በተመረዘው ሸፋፋ አስተሳሰባቸው የተውሂዷን ሀገር ካል
🔻☝️ ይሄን ፖለቲካ ያሰከረው ተመልከትልኝ 🔻👌 ኢኽዋን ስትሆን አላማህ ተውሂድ ላይ እና ሱና ላይ ጦርነት መክፈት ነው።ለዚህም ነው በፖለቲካ በተመረዘው ሸፋፋ አስተሳሰባቸው የተውሂዷን ሀገር ካልወጉ አይሆንላቸውም ኑሯቸውም አይሞቅላቸውም በቃ ሳኡድን ካላብጠለጠሉ አይረኩም አጅብ ።ምን ያክል አላህ ቢፈትናቸው ነው❗❗ 🔻👌 አዎ ሳኡድ የተውሂድ ሀገር የሱና ሀገር የቁርአን ሀገር የወህይ ሀገር የጀግኖች ሀገር ናትትትትትትትትት በቁጭት ሙቱ
370
3
🔻👌 ሁለት ያማሩ የተዋቡ ያሸበረቁ የአለማችን እምብርት የሆኑት ሁለቱ ቦታዎች መካና መድና ለመዘዬር አላህ
🔻👌 ሁለት ያማሩ የተዋቡ ያሸበረቁ የአለማችን እምብርት የሆኑት ሁለቱ ቦታዎች መካና መድና ለመዘዬር አላህ
710
4
☝️ተመልከቱ የሁቲዎችን ጉድ☝️☝️☝️ 🔻👌 ልክ እንደ ካዕባ አስመስለው ሰርተው ጦዋፍ ሊያደርጉ ነው እማይመጣ ጉድ የለም❗❗ለዚህም ነው ታላቁን የአላህን ቤት ካዕባን ለማፍረስ ሚሳኤል የተኮሱት።አላ
☝️ተመልከቱ የሁቲዎችን ጉድ☝️☝️☝️ 🔻👌 ልክ እንደ ካዕባ አስመስለው ሰርተው ጦዋፍ ሊያደርጉ ነው እማይመጣ ጉድ የለም❗❗ለዚህም ነው ታላቁን የአላህን ቤት ካዕባን ለማፍረስ ሚሳኤል የተኮሱት።አላህ አከሸፈባቸው።እነሱኮ አስልምናን ከቀየሩ ቆይተዋል።ላላወቃቸው አላህ እያጋለጣቸው ነው። 🔻👌 ውዷ የሙስሊሞች አይን ማረፊያ ሳኡድ ሁቲዎችን መታገል ከያዘች ሰንበትበት አለች።አዎ አላህ ይርዳት የበላይ ያድርጋት አሚን በሉ ዱአ አድርጉ አህባቢ
944
5
⭕👉ጥሩ ባል ስጠኝ ብለሽ አላህን እንደምትጠይቂው ሁሉ ⭕👉ጥሩ ሚስት አድርገኝ ብለሽም አላህን ጠይቂ !! ⭕👌ሂጃብ_ውበትሽ_ነው 👌⭕ ስለገረመኝ ነው የአኺራ እህቴ መልስን በመፈለግ ጥያቄ ማንሳቴ። ከቁርዓን ከሀዲስ መረጃሽን ስጪኝ መዋብሽ ማጌጥሽ ለማነው ንገሪኝ። ከቤት ስትወጪ መኳኳል ሽቶ መነስነሱ ለህዝቡ ነው እንዴ ለጂን ለኢንሱ? አባያ ቀሚሱ ፋሽን ተቀምሮ ወገብ ከደረትሽ የፊጥኝ ታስሮ ቅርፁ ጎልቶ ወጣ መሰለ ማሰሮ። ይህ ሁሉ ጋጋታ ማንን ለመማረክ ባልሽን ነው ህዝቡን ማንን ለማንበርከክ? የት ጠፋ ተቅዋሽ ሀያእሽን ምን በላው ለባል ሳትዋቢ ለህዝቡ ምንድነው? መደሰት ያለበት መማረክ ያለበት በመልክ ቁንጅናሽ ባልሽ ነው የኔ እህት መዋብሽ ማጌጥሽ ከሆነ ለህዝቡ እሱን ችላ ብለሽ ከወጣሽ ከልቡ። ትዳርሽም ፈርሶ ቤቱም ይበተናል ነገም በአኺራ ለችሎት ይቀርባል። ሳይረፍድ ንቂና ፍቅራቹ ይታደስ መዋብ ለባል ሆኖ ሂጃቡ ይለበስ። እኔ ልምረጥልሽ ሸሪዓን ያሟላ መሆንን ከፈለግሽ የዲንሽ ከለላ። ኢስላማዊ ውበት አጃዒበ ረቢ በጅልባብ በኒቃብ ድመቂ ተዋቢ።። ⭕👉ጠቃሚ አስተምህሮቶችን በትኩሱ ለማገኘት በዚህ ጠቅ አድርገው ይግቡና ይጠቀሙ። 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 👇🔻👇🔻👇🔻👇🔻👇🔻👇 🔻https://t.me/abujuhyfa ====================== ======================== 👇🔻👇🔻👇🔻👇🔻👇🔻👇🔻https://t.me/abujuhyfa ======================== 👇🔻👇🔻👇🔻👇🔻👇🔻👇🔻https://t.me/abujuhyfa 👌 ሁላችንም በቻልነው ለዘመዶቻችን ለቤተሰቦቻችን ለጓደኞቻችን ሊንኩን እየላክን ቻናሉን እናሳድገው بارك الله فيكم وجزاكم الله خيرا
1 323
6
🍀🍀 የመስጅደነጃሺ አሁናዊ ገፅታ🍀🍀 🔻👌 የሰለፍዮች መስጅድ ውጩ የቆርቆሮ ቢሆንም ውስጡ ግን በቂርአት የደመቀ ያሸበረቀ ነው።የሂዝቢዮች መስጅድ ግን ውስጡ ሱጁድ ስታደርግበት ከምቾቱ የተነሳ+1
🍀🍀 የመስጅደነጃሺ አሁናዊ ገፅታ🍀🍀 🔻👌 የሰለፍዮች መስጅድ ውጩ የቆርቆሮ ቢሆንም ውስጡ ግን በቂርአት የደመቀ ያሸበረቀ ነው።የሂዝቢዮች መስጅድ ግን ውስጡ ሱጁድ ስታደርግበት ከምቾቱ የተነሳ ግምባርህ ስምጥ ይላል።ግን ቂርአት ማፊ ህፃን ልጅ ወዳወድህ ሲሯሯጥበት ያመሻል።አጅብ 🔻👌 ሰለፍዮች ሆይ ኸይር ላይ ናችሁ በርቱ ጠንክሩ መጨረሻው አላህን ለሚፈሩ ሰዎች ነው አብሽሩ።።።።
1 625
7
​📢 አዲስ! አዲስ!! አዲስ!!! ​በተሻሻለ መልኩ የታላቁ ሸይኽ ሪሳላ ተለቀቀች!! ​عنوان): تسهيل منهاج أهل السنة والجماعة ​ርዕስ: (የአህሉል ሱና ወልጀማዓን መንገድ ማቅለያ) ​📝 ጅምዕ ወተርቲብ (ዝግጅት እና ስብስብ): ​ሸይኻችን ሸይኽ አህመድ ሙሐመድ አል-ወረባቢ አል-ወለዊ (ሀፊዘሁሏህ) (ሸይኽ አህመድ ወረባቦ - ጭፍራ) ​💡 ማሳሰቢያ: ዐረቢኛ ቋንቋ የምትችሉ ወንድም እህቶች PDF ፋይሉን አውርዳችሁ እንዲያነቡት እንጋብዛለን። ​📌 ለበለጠ መረጃ እና ኪታቡን በPDF መልክ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ! ​🔗 የቴሌግራም ቻናላችን፡ 👇👇 [https://t.me/abu_zubeyre https://t.me/abu_zubeyre https://t.me/dewaselefiyaGOHA https://t.me/dewaselefiyaGOHA
778
8
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلَّوْ
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلَّوْا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد 💥ጁምዓ ከአላህ ዘንድ ከቀናት ሁሉ የተከበረች፣ የዕለታት አለቃ እና የኡማው ልዩ በዓል ናት። 💥 በዚህ የተባረከ ቀን በነቢዩ ሙሐመድ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ላይ ሰላወትን ማብዛት ከጌታችን ዘንድ እጥፍ ድርብ ምንዳና የውዴታ ማግኛ ነው። 💥ሱረቱል ከህፍን መቅራት፣ ገላን በመታጠብ እና ጥሩ መዓዛ በመቀባት ወደ መስጂድ ወይም የመልካም ስራ ስፍራ መቅደም የዕለቱ ውብ መገለጫዎች ናቸው። 💥አላህ ሶላታችንና ዱአችንን ይቀበለን🤲 https://t.me/dewaselefiyaGOHA https://t.me/dewaselefiyaGOHA
691
9
❗❗ ክርስቲያኖች ዋናው የቤተ ክስረት ጻጻስ ሲያመነዝር ሲባልግ ወደማን ነው ንስሀ የሚገቡት ክክክክ ## አክሱም ላይ መስጅድ መሰራት የለበትም ብሎ ሲከለክል የነበረው የቤተ ክሰረት ጻጻስ ባለገ ብለው የራሳቸው ሰዎች ሰሞኑን ሚዲያውን ሞልተውታል።እንኳን ተዋረደ እሰይ 🔻👌 የሙስሊሞች 2 3 4 ማግባትን ሲቃወሙ እነሱ በብልግና ተዋረዱ። 🔻👌 ያንን እፎይ የሚባል ባለጌ እስኪ ታእዚያ ይበሉት❗❗ አላህ አፍኖ ያዋርደውና በመልክተኛው ላይ ድንበር ሲያልፍ የራሱ ጻጻስ ተዋረደ።እንዳውም አንዱ ከነሱ ውስጥ ኦርቶዶክስ ተዋረደች እያለ ሲያብጠለጥላቸው ነበር። 👌👌 ክርስቲያኖች ሆይ እስልምናን ተቀበሉ ትድናላችሁ 🌴🌴ሙስሊም ያደረከን ልእለ ሀያሉ ፈጣሪያችን ምስጋና ይገባህ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔻https://t.me/abujuhyfa 🔻https://t.me/abujuhyfa
1 533
10
🔺👌ተውበት ተውበት ተውበት አድርጉ ጎበዞች እልክ አይረባችሁም ብለናል።።። 💦👀እኛም ከጌታችን ጋር ባለው እንቶብት እከሌ ተመለሰኮ እያልን ብቻ የራሳችንን ወንጄል መርሳት የለብንም ።።። https://t.me/alqariabuyusra/5347
1 249
11
🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 🍀🍀 ሳኡድ የተውሂድ ሀገር 🍀🍀 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 👉 ሳኡድ የተውሂድ ሀገር ናት 👉 ሳኡድ የሱና ሀገር ናት 👉 ሳኡድ የኡለማዎች ሀገር ናት 👉 ሳኡድ ካዕባ ያለባት ሀገር ናት 👉 ሳኡድ የሀገር እምብር የሆኑት መካና መድና ያሉባት ሀገር ናት 👉 ሳኡድ የወህይ ሀገር ናት 👉 ሳኡድ በሸሪዓ የምትተዳደር ሀገር ናት 👉 ሳኡድ ነብያቶች ዱዓ ያደረጉላት ሀገር ናት 👉 ሳኡድ ኸይር የበዛባት ሀገር ናት 👉 ሳኡድ ብዙ ኢስላማዊ ታሪኮች ያሉባት ሀገር ናት 👉 ሳኡድ መካና መድናን የምትኻድም ሀገር ናት ## ታዳ ስለሳኡድ ጥሩነት ሲወራ ውስጣቸው የሚንገበገቡ አይናቸው የሚቀላ ሰዎች ምንም አይጎዷትም።ፌንጣ ብትቆጣ እግሯን ጥላ ሄደች እንደሚባለው እሚጎዱት እራሳቸውን ነው።አርቀው ማሰብ የማይችሉ ፖለቲካውም ድኑም ያልገባቸው እራሳቸውን ወደ ኢስላም ያስጠጉ ሰዎች ሳኡድን ሲያብጠለጥሉ ኢስራኢልን ሲያወድሱ ይበልጥ የተውሂድ ጠላት ብሎም የሙስሊም ጠላቶች መሆናቸው ፍንትው ይላል።በተለይ ከኩፋሮች ጋ ሁኖ ሳኡድን የሚያጥላሉ ሰዎች እውነትም ጥሬ ናቸው።ካፊሮች እስራኢልን ሲነኩባቸው አይወዱም ።ድኑ ያልገባው አካል ግን ግን ሳኡድን ያብጠለጥላል አጅብ አጅብ ገርሞ ይገርማል። ## ለማንኛውም ሳኡድን የሚጠሉ ሰዎች ሳኡድን አይጎዷትም።ብዙ የሚወዳት የሚያከብራት አላት የጠላቶቿ ሙገሳም ይሁን ውዳሴ አያሞቃትም አያቀዘቅዛትም።።።።።።። 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔻https://t.me/abujuhyfa 🔻https://t.me/abujuhyfa
1 773
12
لا يوجد نص...
1 374
13
🔻🔻 የወላጆቻችንን ነገር አደራህን አላህዬ🔻🔻 ## እንደዚህ ሁነው ልጅ ለማሳደግ መከራቸውን አይተው ያ ልጅ ካደገ በኋላ ሲገላምጣቸው ስትሰማ ውስጥህን ያቆስለሀል ውይ ጥጋብ❗❗❗ ## ወላጆቻችን
🔻🔻 የወላጆቻችንን ነገር አደራህን አላህዬ🔻🔻 ## እንደዚህ ሁነው ልጅ ለማሳደግ መከራቸውን አይተው ያ ልጅ ካደገ በኋላ ሲገላምጣቸው ስትሰማ ውስጥህን ያቆስለሀል ውይ ጥጋብ❗❗❗ ## ወላጆቻችን ለፍተው ደክመው ተንገላተው አሳድገውን ሀቃቸውን አማንወጣ ከሆነ ትልቅ ኪሳራ ነው።እኛ እንዲያምርብን እነሱ ቁሽሽ ብለው ላባቸው አጥቁሯቸው ከስተው እኛ ሲያምርብን እነሱ ያማረባቸው ያክል የሚሰማቸው ባለውለታዎቻችን አዝለናቸውም ብንሄድ ያንሳቸዋል። 🔻👌 አንተ አባትህንና እናትህን የምትገለምጥ የማትታዘዝ ጥጋበኛ ሆይ በልጅህ ላይ እንዳታገኘው እህንጊዜ ለራስህ ድረስ ሀቃቸውን ተወጣ።አንቺም እንዳዘው ሀቃቸውን ተወጪ። ## ወላጆቻችን በህይወት ካሉ እንታዘዛቸው ከሞቱ ደግሞ ዱዓ እናድርግላቸው አንርሳቸው። 🍀🍀 አላህ ሆይ ለወላጆቻቸው ከሚታዘዙት ሀቃቸውን ከሚወጡት አድርገን🤲🤲🤲🤲🤲🤲 👌 አሁኑ በህይወት እያሉ ይሻላል ካመለጡንማ ፀፀት አይጠቅምም👌 🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔻https://t.me/abujuhyfa 🔻https://t.me/abujuhyfa
1 543
14
👌--  السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ​🪴▪️--->     በሳኡድ ሪያድና አካባቢዋ ነዋሪዎች በሙሉ የቀረበ ታላቅ የምስራች❗️ ---------------------------------------------------------- 🪴▪️- >  الأَخْذُ بِأَسْبَابِ الدُّنْيَا مَعَ التَّوَكُّلِ عَلَى اللهِ» የተሰኘው የመሻወር አገልግሎታችን ስራ መጀመሩን በደስታ እናበስራችኋለን❗️ --------------------------------------------- ------------------------------------------- ​ጉዞዎ አስተማማኝ፣ ፈጣን እና ምቹ እንዲሆንልዎ ይፈልጋሉ? 🪴▪️- >  الأَخْذُ بِأَسْبَابِ الدُّنْيَا مَعَ التَّوَكُّلِ عَلَى اللهِ» የተሰኘዉን የመሻወር አገልግሎታችንን ይጎብኙ ​🪴▪️  ለምን እኛን ይመርጣሉ? ----------------------------------------------- ​⏱️---- የ24 ስዓት   አግልግሎት : መስጠታችን ​🔒 ----ታማኝነትና ጥራት: ደህንነቱ የተጠበቀና ፈጣን የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠታችን   ሲሆን 👌-- ከኤርፖርት  ወደፈለጉበት ቦታ 👌-- ለኡምራ መጥተዉ  ወደ መካ መጓዝ ቢፈልጉ   አዚዝያ  በማድረስ ያለ መደናገር ወደ ሀጃቸዉ ይስተናገዳሉ ።       ማሳሰቢያ ​🪴▪️  ሸሪዓ የማይፈቅደዉና  የሀገሪቱ ስርዓት የመማይፈቅደዉን  አግልግሎት አይሰጥም ​🪴▪️---- ለማዘዝ እና ለመጠቀም: ከፈለጉ በመደወል ------------------ ከፈለጉ ​በዋትሳፕ (WhatsApp) ብቻ መልዕክት ይላኩልን፡ 👉 +966556856042
1 162
15
🌴 አንቺ ውድ ሀገር ከሙናፊቅ አላህ ይጠብቅሽ የጦርነት ሰአት የሚያስቸግረው ሙናፊቅ ነው።።።። 🍀🍀🍀🍀🍀 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔻
🌴 አንቺ ውድ ሀገር ከሙናፊቅ አላህ ይጠብቅሽ የጦርነት ሰአት የሚያስቸግረው ሙናፊቅ ነው።።።። 🍀🍀🍀🍀🍀 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔻
4 545
16
👌👌👌👌👌👌👌👌👌 ## ሁቲዎች ጥላቶቻችን ናቸው እርገሟቸው።እንዳይነሱ ጀርባቸውን ይቁረጣቸው ያረብ اللهم عليك بالرافضة المجوس الفرس وأذنابهم ومناصروهم ومؤيدوهم، اللهم احصهم عدداً واقتلهم بددا ولا تغادر منهم أحدا. 🔻🔻🔻🔻 🔻https://t.me/abujuhyfa 🔻https://t.me/abujuhyfa ‏
1 592
17
‼️‼️‼️‼️‼️ 🔻👌 ሁቲዎች(ራፊዷዎች) ነጃሳዎች የአይሁድ ተላላኪ ናቸው።ተመልከቱ ባበልመንደብን ከተቆጣጠሩ በኋላ የአሜሪካ እና የእስራኢል መርከቦች በሰላም እንድያልፉ ፈቀዱ።አዎ አባትና ልጅ ናቸው እናውቃለን።ራፊዷዎች ኩፋሮች መሆናቸው ግልፅ ነው።በጣም የሚገርመው መሀመደልኢማም የሚባለው የጀምእዮች ሸይኽ ራፊዷዎች ወንድሞቻችን ናቸው ብሎ የተናገረው ንግግር ነው።አይ መዳኺላ ምን ይሆን የሚያከፍሩት❓❓❓እኔ እምለው እነዚያ ኡስታዝ ሳዳት ኡስታዝ ኢብኑሙነወር እያሉ የሚጮሁት ጭፍን ተከታዮች አሁንስ አልባነኑም❓❓ እስከመቼ ይሆን እንቅልፉ❓❓እረ ጆሯቹሁን ተጠቀሙበት ምን ነካችሁ ውሀ አትቀዱበት አዳምጡ ስሙ አስቡ አስተውሉ።አያጭበርብሯችሁ 👉 ሽርክ የሚሰሩትን ሙስሊሞች ናቸው ብለው በግልፅ እያወጁ 👉 ሶሀቦችን የሚያከፍሩ የሚሳደቡትን ሙስሊሞች ናቸው ብለው እየተናገሩ 👉 አኢሻን አላህ ካጠራት በኋላ እነሱ በዝሙት እያነወሩ ሙስሊሞች ናቸው እያሉ ከዚህ በኋላ ምን ትጠብቃላችሁ በድናችሁ ላይ ቅናቻ የላችሁምዴ❓❓ 🔻👌 ራፊዷዎች ሙስሊም ወንድሞቻችን ናቸው ያለው መሀመደልኢማም የሚባለው የጀምእዮች ሸይኽ ነው ኩርርርርር ይሰማል እዛ ሰፈር❗❗❗❗
1 672
18
🍀🍀🍀🍀🍀🍀 🍀 اللهم احفظ المملكة العربية السعودية بلاد الحرمين الشرفين يارب يارب يارب 🤲🤲🤲🤲🤲🤲 🔻🔻🔻🔻🔻 🔻https://t.me/abujuhyfa 🔻https://t.me/abujuhyfa
1 524
19
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ وقال عامرٌ الشَّعبيُّ: «النَّحْوُ فِي الْعِلْمِ كَالْمِلْحِ فِي الطَّعَامِ لَا يُسْتَغْنَى عَنْهُ» ✅✅ """" ነህው በኢልም ውስጥ በምግብ ውስጥ እንዳለ ጨው ነው.""'✅✅ ## ጨው የሌለው ምግብ እንደማይጣፍጠው ሁሉ ቂርአት ስትቀራ ነህው ካልቀራህ ስታነበው አይጣፍጥም አልጫ ነው ።።።።።።።።። ### ነህው ላይ በተቻለን ያክል እንጠናከር አዴራ 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔻https://t.me/abujuhyfa 🔻https://t.me/abujuhyfa
4 178
20
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 🔻🔻🔻🔻🔻
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 🔻🔻🔻🔻🔻
1 506