በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
الذهاب إلى القناة على Telegram
በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077
إظهار المزيد468
المشتركون
+124 ساعات
-17 أيام
-730 أيام
أرشيف المشاركات
ዘዉድ የዳንስ ቡድን መድረኩን አድምቀዉልናል
እናመሰግናለን በፎቶ ይሄን ይመስል ነበር አመሰግናለዉ አሰልጣኝ ዴቭ አመሰግናለዉ ወንድሜ
በፍቅር የዳንስ እና የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል ቴዳ እና ሚላ ከአሰልጣኞች
በድጋሚ የዲዛይነር አቡሽ ስራዎች በሞደሎች ሲታይ በቅርብ ቀን የሞዴሊንግ ማሰልጠን ይጀመራል ይመዝገቡ
ዝ ፊደል ባህላዊ ቡድን መድረኩን ቀዉጠዉታል ከምር ሚገርም አድርገዉታል በጣም እናመሰግናለን አሰልጣኛቸዉንም ሳላመሰግን ማለፍ አልልፍም ወንድሜ አመሰግናለዉ ሰዉ እክባሪ ተግባቢ ብቻ ስላከበርከኝ ፈጣሪ ያክብርህ ታቃለህ ዝ ፊደል የባህል ቡድን ጀግኖች👏👏👏👏👏🙏🙏🙏👆👆👆
ዲዛይነር አብሽ በጣም እያመሰግነኩኝ ሞዴል ቲና ሞዴል ሚኪ እና ሞዴል ኦላና ምርጥ ስራ ነበር በርቱልኝ እያልን በቅርብ ቀን የምዴልንግ ስለጠና የምነጀምር መሆናችንን ከአሁኑ እናሳዉቃለን እንኮዋን ደስ አላቹሁ በሰበታ ለምትፈልጉ ሁሉ ስልጠናዉ ይጀመራል እናመሰግናለን። ምርጥ ዲዛይነር ምርጥ ሞዲሊንግ እዪት 👆🙏🙏🙏🙏🙏😳👏👏👏👏👏👏
ከበፍቅር የሙዚቃ ቡድን ኤላ እና ቡርክ ምርጥ ስራ ነበር ሁሉም መስክሮአል ጀግኖች በርቱልኝ ትልቅ ደረጃ ትደርሳላቹሁ ብዬ አስባለዉ እንጠብቃለን ከበፍቅር የሙዚቃ ቡድን
ሙሉ ለመጣቹሁ ለሰበታ ህዝብ ሆነ ሌሎች በጣም እናመሰግናለን በፍቅር የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል
አቶ በዶ መገርሳን በጣም እናመሰግናለን የአንደኛ ደረጃ የክብር እስፖንሰር ትልቅ ምስጋና አለኝ የዚህን ያህል ስለአርቱ ተረድተዉ ስለረዱን እናመሰግናለን ያኑርል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏
