fa
Feedback
በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL

በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL

رفتن به کانال در Telegram

በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077

نمایش بیشتر
468
مشترکین
+124 ساعت
-17 روز
-730 روز
آرشیو پست ها
ዘዉድ የዳንስ ቡድን መድረኩን አድምቀዉልናል እናመሰግናለን በፎቶ ይሄን ይመስል ነበር አመሰግናለዉ አሰልጣኝ ዴቭ አመሰግናለዉ ወንድሜ በፍቅር የዳንስ እና የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል ቴዳ እና ሚላ
+9
ዘዉድ የዳንስ ቡድን መድረኩን አድምቀዉልናል እናመሰግናለን በፎቶ ይሄን ይመስል ነበር አመሰግናለዉ አሰልጣኝ ዴቭ አመሰግናለዉ ወንድሜ በፍቅር የዳንስ እና የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል ቴዳ እና ሚላ ከአሰልጣኞች

በድጋሚ የዲዛይነር አቡሽ ስራዎች በሞደሎች ሲታይ በቅርብ ቀን የሞዴሊንግ ማሰልጠን ይጀመራል ይመዝገቡ
+9
በድጋሚ የዲዛይነር አቡሽ ስራዎች በሞደሎች ሲታይ በቅርብ ቀን የሞዴሊንግ ማሰልጠን ይጀመራል ይመዝገቡ

ዝ ፊደል ባህላዊ ቡድን መድረኩን ቀዉጠዉታል ከምር ሚገርም አድርገዉታል በጣም እናመሰግናለን አሰልጣኛቸዉንም ሳላመሰግን ማለፍ አልልፍም ወንድሜ አመሰግናለዉ ሰዉ እክባሪ ተግባቢ ብቻ ስላከበርከኝ ፈጣሪ
+9
ዝ ፊደል ባህላዊ ቡድን መድረኩን ቀዉጠዉታል ከምር ሚገርም አድርገዉታል በጣም እናመሰግናለን አሰልጣኛቸዉንም ሳላመሰግን ማለፍ አልልፍም ወንድሜ አመሰግናለዉ ሰዉ እክባሪ ተግባቢ ብቻ ስላከበርከኝ ፈጣሪ ያክብርህ ታቃለህ ዝ ፊደል የባህል ቡድን ጀግኖች👏👏👏👏👏🙏🙏🙏👆👆👆

ዲዛይነር አብሽ በጣም እያመሰግነኩኝ ሞዴል ቲና ሞዴል ሚኪ እና ሞዴል ኦላና ምርጥ ስራ ነበር በርቱልኝ እያልን በቅርብ ቀን የምዴልንግ ስለጠና የምነጀምር መሆናችንን ከአሁኑ እናሳዉቃለን እንኮዋን ደስ
+9
ዲዛይነር አብሽ በጣም እያመሰግነኩኝ ሞዴል ቲና ሞዴል ሚኪ እና ሞዴል ኦላና ምርጥ ስራ ነበር በርቱልኝ እያልን በቅርብ ቀን የምዴልንግ ስለጠና የምነጀምር መሆናችንን ከአሁኑ እናሳዉቃለን እንኮዋን ደስ አላቹሁ በሰበታ ለምትፈልጉ ሁሉ ስልጠናዉ ይጀመራል እናመሰግናለን። ምርጥ ዲዛይነር ምርጥ ሞዲሊንግ እዪት 👆🙏🙏🙏🙏🙏😳👏👏👏👏👏👏

ከበፍቅር የሙዚቃ ቡድን ኤላ እና ቡርክ ምርጥ ስራ ነበር ሁሉም መስክሮአል ጀግኖች በርቱልኝ ትልቅ ደረጃ ትደርሳላቹሁ ብዬ አስባለዉ እንጠብቃለን ከበፍቅር የሙዚቃ ቡድን
+9
ከበፍቅር የሙዚቃ ቡድን ኤላ እና ቡርክ ምርጥ ስራ ነበር ሁሉም መስክሮአል ጀግኖች በርቱልኝ ትልቅ ደረጃ ትደርሳላቹሁ ብዬ አስባለዉ እንጠብቃለን ከበፍቅር የሙዚቃ ቡድን

በፍቅር ቴያትር ቡድን በፎቶ ይሄን ይመስላል
+9
በፍቅር ቴያትር ቡድን በፎቶ ይሄን ይመስላል

ሙሉ ለመጣቹሁ ለሰበታ ህዝብ ሆነ ሌሎች በጣም እናመሰግናለን በፍቅር የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል
+7
ሙሉ ለመጣቹሁ ለሰበታ ህዝብ ሆነ ሌሎች በጣም እናመሰግናለን በፍቅር የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል

አቶ በዶ መገርሳን በጣም እናመሰግናለን የአንደኛ ደረጃ የክብር እስፖንሰር ትልቅ ምስጋና አለኝ የዚህን ያህል ስለአርቱ ተረድተዉ ስለረዱን እናመሰግናለን ያኑርል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏