ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

【ተውሂድ የሁለት ሀገር ስኬት】

【ተውሂድ የሁለት ሀገር ስኬት】

الذهاب إلى القناة على Telegram

➷ በዚህ ቻናል የሱና ኡስታዞች ደአዋና የተለያዩ ፁሁፎች የሚለቀቅበት ነው !! ➷➷ "ለአላህ መብት "ለሆነው ወደዚህ ምድር "የመጣነው "አላህን በብቸኘነት "ለማምለክ" እንጂ "ለሌላ አላማ" አይደለም⤵️⤵️⤵️ !!! ወደቻናላችን ➦ "ጆይን ብለው ይቀላቀሉ "ተጠቃሚ ይሆናሉ " ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/joinchat/NDou6IAArAowMjU0

إظهار المزيد
7 772
المشتركون
-624 ساعات
-327 أيام
-13430 أيام
أرشيف المشاركات
«وخَير الصُّحبَة الصّالحَة: الزوج الصالحُ ! «ከመልካም ጓደኞች ሁሉ በላጩ እና የተሻለዉ መልካም ባል ነዉ!» « يَسترُ عَيبَكِ، ولا يُفشي سرّكِ، ويُعي
«وخَير الصُّحبَة الصّالحَة: الزوج الصالحُ ! «ከመልካም ጓደኞች ሁሉ  በላጩ እና የተሻለዉ  መልካም ባል ነዉ!» « يَسترُ عَيبَكِ، ولا يُفشي سرّكِ، ويُعينكِ علىٰ طاعةِ اللّٰه، وهُو خيرُ  آمِن ! «ነዉርሺን ይሸፍናል፣ ሚስጥርሺን አይበትንም፣ አላህን በመታዘዝ ላይ ያግዝሻል፣ እርሱ የተሻለ ታማኝ ነዉ።» = t.me/https_Asselefya1

ህይወት ማለት ህመም የሌለበት ጉዞ ሳይሆን፣ በህመም ውስጥም ተስፋን ሰንቆ መጓዝ ነው። እንባ ቢኖርም ፈገግ ማለት፣ ስንወድቅም ዳግም ለመነሳት መዘጋጀት ነው።
ህይወት ማለት ህመም የሌለበት ጉዞ ሳይሆን፣ በህመም ውስጥም ተስፋን ሰንቆ መጓዝ ነው። እንባ ቢኖርም ፈገግ ማለት፣ ስንወድቅም ዳግም ለመነሳት መዘጋጀት ነው።

🌴ኢማም አህመድ ኢብኑ ሃንበል ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፡- “ስህተቶቻችንን የሚጠቁሙን ሰዎች እስካሉ ድረስ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንቆያለን።”(ይህም የኢማም አህመድን ትህትና ያሳያል፣ ፈፅሞ ራሳቸውን ከምክር እና ከትችት በላይ አድርገው አይቆጥሩም ነበረ።) ለኢማም አህመድም፦ “በመልካም ነገር ማዘዝ እና ከክፉ ነገር መከልከል እንዴት መከናወን አለበት? ተብለው ተጠይቀዋል። እርሳቸውም፦ “በጭካኔና በትዕቢት መከናወን የለበትም፣ ይልቁንም በገርነት እና በትሕትና በእዝነት የተሞላ መሆን አለበት”። ሲሉ መለሱ። 📚الأمر بالمعروف للخلال ص٢٨ ══════ ❁ ══════❍ https://t.me/Mohammedseid21

አስደሳች ዜና የሴቶች መርከዝ አልሙእሚናት የቁርአን ሂፍዝና የኢስላማዊ እውቀት ማዕከል ለዓመታት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሴቶች አዳሪ መርከዝ እነሆ ከመጪው ዓመት ጀምሮ በመደበኛ ፕሮግራሙ እድሜያቸ
አስደሳች ዜና የሴቶች መርከዝ አልሙእሚናት የቁርአን ሂፍዝና የኢስላማዊ እውቀት ማዕከል ለዓመታት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሴቶች አዳሪ መርከዝ እነሆ ከመጪው ዓመት ጀምሮ በመደበኛ ፕሮግራሙ እድሜያቸው ከ14 እስከ 18 ዓመት ያሉ አዲስ ሴት ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ መጀመሩን ያበስራል፡፡ ስለሆነም በዚህ ፕሮግራም መመዝገብ የምትፈልጉ መርከዙ ወደሚገኝበት ወለቴ መጥታችሁ ምዝገባ እንድታደርጉ እናስታውቃለን። መሟላት ያላባቸው መስፈርቶች 🔘 ቁርዓንን አስተካክላ ማንበብ የምትችል 🔘እድሜዋ ከ14–18 የሆነ። 🔘ከየትኛውም ቋሚ በሽታዎች ነፃ የሆነች። 🔘 ሀገራዊ ምግቦችን ሳትመርጥ መመገብ       የምትችል ። 🔘የራሷ የሆነ ፍላጎት ያላት። 🔘የሚሰጠውን ፈተና የምታልፍ። ለበለጠ መረጃ 0904595077 0912941706

ትናንሽ ወንጀሎችን ተጠንቀቁ

🌴ሸይኹል-ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁሏህ እንዲህ ብለዋል፡- እውነተኛ ደስታና እርካታ የሚገኘው በሀብት ብዛት ወይም በዱኒያዊ ቁስ አይደለም። ይልቁንም የአላህን አንድነት -ተውሂድን በመገንዘብ፣ አምልኮን ለእርሱ ብቻ በማድረግ፣ በእርሱ በመመካት እና ውሳኔውን በመውደድ ነው። 📚مجموع الفتاوى ٩/٢٩ ══════ ❁ ══════ https://t.me/Mohammedseid21

✔️በዚህ ክረምት ነፃ የቋንቋ እድል የምታገኙበት ቻሌጅ ልጠቁማችሁ 1️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1500 2️⃣ኛ ለወጣ  ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1000 3️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 500 🏪ቻሌንጁ ለመሳተፍ ሙሉ ማብራሪያ🔣 https://t.me/Ihsan_language/315 https://t.me/Ihsan_language/315

•ልባችንን በቁርአን ብርሀን እናብራው! «ህያው የሆነች ልብ ካለው ቁረአን ሲነበብና ሲሰማ መልካም የሆነን ስሜት ታንፀባርቃለች!» =

😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️ 🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️ 🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 🎤ስለ ሒጃብ   ግዴታነት       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ➡️አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ✅ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 😃ታላቅ የደዕዋና የቁርአን ኸትሚያ ፕሮግራም ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌿 የእህታችን ኡሙ አብዱል ወሃብ የቁርአን ኽትሚያ በማስመልከት የተዘጋጄ ደማቅ የደዕዋ ፕ
🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 😃ታላቅ የደዕዋና የቁርአን ኸትሚያ ፕሮግራም ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌿 የእህታችን ኡሙ አብዱል ወሃብ የቁርአን ኽትሚያ በማስመልከት የተዘጋጄ ደማቅ የደዕዋ ፕሮግራም ​⭐️ የሚጋበዙ ኡስታዞቻችን ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ሸይኽ ሁሴን አቡ ሀኒፋ (ሀፊዘሁሏህ ✅ ሸይኽ አቡ ፋጢማ(ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ኸውላ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሀፊዘሁሏህ ​✅ወንድም አቡ ሂበቲላህ ሀፊዘሁሏህ ✅ወንድም አቡ ሹራ ሀፊዘሁሏህ ✅ወንድም ኑረዲን አቡፋሩቅ ሀፊዘሁሏህ ​📖 የቁርአን ቲላዋ የሚጋብዙን ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ⭐️ ወንድም አቡ ኢምራን ሀፊዘሁሏህ ⭐️ ወንድም አቡ አፍናን ሀፊዘሁሏህ ⭐️ ወንድም  ሙሀመድ ሲራጅ ሀፊዘሁሏህ ​🔧 የፕሮግራሙ መሪ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ወንድማችን አቡ ማሒ ሀፊዘሁሏህ ​🗺 ቀን እና ሰአት፦ የፊታችን ሰኞ ማታ ከምሽቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ ❤️ ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል 🔗 https://t.me/tdarna_islam 🔗https://t.me/tdarna_islam

🗂 የክረምት የቋንቋ ስልጠና  በኦንላይን 1️⃣ስልጠና አንድ ✅ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ   የ English ቋንቋ ስልጠና 2️⃣ስልጠና ሁለት ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ✅ ሙሉ ማብራሪያ ✔️ t.me/Ihsan_language/303 ❤️ t.me/Ihsan_language/303

ዛሬ ላይ ሶሻል ሚዲያ የሁላችንም ትልቅ ፈተና ሆኗል። በቤትም ሆነ በመስጊድ ሳይቀር ቀልባችንን ሰርቆት ውድ ጊዜያችንን እየወሰደብን ይገኛል። አንዳንዴ በሚዲያ ላይ የምናሳልፈው ጊዜ ለኽይር ነገር ቢሆ
ዛሬ ላይ ሶሻል ሚዲያ የሁላችንም ትልቅ ፈተና ሆኗል። በቤትም ሆነ በመስጊድ ሳይቀር ቀልባችንን ሰርቆት ውድ ጊዜያችንን እየወሰደብን ይገኛል። አንዳንዴ በሚዲያ ላይ የምናሳልፈው ጊዜ ለኽይር ነገር ቢሆን እንኳ፤ ቆም ብለን ራሳችንን መፈተሽ ብልህነት ነው። «ከዚህ ሚዲያ በስተጀርባ የተሻሉ መልካም ነገሮችን እያሳለፍኩ ይሆን? የዕለት ተዕለት ኃላፊነቴን በአግባቡ እየተወጣሁ ነው? ለልጆቼና ለትዳር አጋሬ የሚገባቸውን ትኩረትና ጊዜ እየሰጠሁ ነው ወይስ ማኅበራዊ ሚዲያው ሐቃቸውን እንዳጓድል መሰናክል ሆኖብኛል?» ብለን ራሳችንን እንጠይቅ። በተለይ ይህንን የክረምት ወቅት በተሻለና ይበልጥ ፍሬያማ በሆነ መልኩ ለመጠቀም አሁኑኑ ፕሮግራም ብናወጣ መልካም ነው። አላህ ይገዘን! t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1

«አህሉል አሠር» የሞባይል አፕልኬሽን ይህ መተግበሪያ የተለያዩ ኢስላማዊ ደርሶችን በደረጃና በስርዓት ለመማር እጅግ አመቺ ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን፣ የሚከተሉትን ጠቃሚ ይዘቶች በአንድ ላይ አካቶ ይዟል
«አህሉል አሠር» የሞባይል አፕልኬሽን ይህ መተግበሪያ የተለያዩ ኢስላማዊ ደርሶችን በደረጃና በስርዓት ለመማር እጅግ አመቺ ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን፣ የሚከተሉትን ጠቃሚ ይዘቶች በአንድ ላይ አካቶ ይዟል፦ ዘርፈ-ብዙ የኪታብ ደርሶች፦ የዐቂዳ፣ የመንሀጅ፣ የሲራ፣ የአደብ፣ የሐዲሥ፣ የፊቅህ፣ የነሕው እና የሶርፍ ትምህርቶች። እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ (ኦዲዮ) ከኪታቡ ሶፍት ኮፒ (PDF) ጋር አብሮ የተያያዘ ነው። አፑን ለአጠቃቀም ልዩ እና ምቹ የሚያደርጉት ባህሪያት፦   • ደርሶችን ከጀማሪ ጀምሮ ደረጃ በደረጃ በቅደም-ተከተል የሚያስተምር።   • ትምህርቱን ሲጨርሱ ራሶን የሚፈሹበት ፈተናዎች ያሉት።   • በትምህርቱ መሃል አስፈላጊ ነጥቦችን በቀላሉ መፃፍ የሚያስችል ጥሩ ማስታወሻ መያዣ ያለው።   • የደርሶች ማውጫ በየዘርፉ በጥራት የተከፋፈለበት።   • የፈለጉትን ደርስ በቀላሉ መልሰው ለማግኘት ምልክት ማድረግ የሚያስችል።   • ከቅጅዎቹ መካከል የመረጡትን ለሌሎች ማጋራት (Share) የሚያስችል አማራጭ።   • አፑን ለአጠቃቀም አመቺ የሚያደርጉት ማስተካከያዎች ያሉት።   • ደርሱን አቋርጠው በሌላ ጊዜ ማዳመጥ ቢፈልጉ በትክክል ካቆሙበት ሰከንድ የሚጀምር። የአፕሊኬሽን አዘጋጅ፦ HUDASOFT https://t.me/hudasoft ይህ ስራችን የላቀው አላህን ፊት ብቻ ተፈልጎበት የተሰራ (የጠራ) ይሆን ዘንድ፤ በዚህ ስራ ላይ ለተባበሩትም ሆነ ይህንን ስራ ለሚያሰራጩት በሙሉ አላህ መልካም ስራችንን እንዲቀበለን እንማፀነዋለን። አፑን አሁኑኑ አውርደው ይጠቀሙበት፦ 🔗 የማውረጃ ሊንክ (Google Play Store)፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ahlulaser.hs.app

🎉 ቀጥታ ስርጭት የዳእዋ  ፕሮግራም    〰🎊〰🎊〰🎊〰🎊〰🎊〰 🎙በወንድም አቡ ሒበቲላህ ጀ        መ                ረ    ↷↷↷↷↷⇊🎙⇊↶↶↶↶ https://t.me/MohamedAliEdris?livestream

🎊🎉 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረ ፕሮግራማችን ሊጀምር ነዉ ገባ ገባ በሉ 👇👇👇👇 https://t.me/MohamedAliEdris?livestream •ሙሽራዉ ሙሽሪት እንኳን ደስ ያላችሁ🎉

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🎈ልዩ የደዕዋ እና የኒካህ ፕሮግራም ጥሪ፦ 🎊 እነሆ የፊታችን እሁድ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ የወንድማችን አቡ ዑሰይሚን ሙሀመድ እና የእህታችን ኡሙ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🎈ልዩ የደዕዋ እና የኒካህ ፕሮግራም ጥሪ፦ 🎊 እነሆ የፊታችን እሁድ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ የወንድማችን አቡ ዑሰይሚን ሙሀመድ እና የእህታችን ኡሙ አብዲላህ ጦይባ ቢንት ሰዒድ የኒካህ ፕሮግራም አስመልክቶ ደማቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል ! 🎐ተጋባዥ እንግዶች፦ 1. ሸይኽ አወል አሕመድ 2.ኡስታዝ ኸድር አሕመድ 3.አቡ ዑበይዳህ 4.አቡ ሒበቲላህ 5.አቡ ሐፍሷ 6. አቡ ሀሳን 7. አቡ ረያን 8. አቡ ማሒር «የፕሮግራም መሪ አቡ ረያን እና አቡ ማሒ» 🔖ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል፦ https://t.me/MohamedAliEdris https://t.me/MohamedAliEdris

ሶሻል ሚድያ የዘመኑ በሽታ ሶሻል ሚድያ ኡስታዝ ዓብዱሶመድ ሙሐመድ ኑር |•|

« عيدكم مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال! » «ዒዳችሁ የተባረከ ይሁን!  አላህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን!»

☹️☹️☹️🤩😜🥳😖☹️ የመጀመሪያው ፕሮግራም 📣  🥳🥳😣☹️☹️😭😏🤩 ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• 🎤       ተ⭐️              ጀ⭐️                   መ⭐️                           ረ⭐️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream