ar
Feedback
Akaki Kale Heywet Church School📖 አቃቂ ቃለ ሕይወት ቤ/ክ ት/ቤት

Akaki Kale Heywet Church School📖 አቃቂ ቃለ ሕይወት ቤ/ክ ት/ቤት

الذهاب إلى القناة على Telegram

.

إظهار المزيد
1 533
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+17 أيام
+1430 أيام
أرشيف المشاركات
ለውድ የተማሪ ወላጆችና አሳዳጊዎች በሙሉ ከትምህርት ቢሮ በተሰጠው አቅጣጫ መሰረት ከ6ኛ- 8ኛ ክፍል የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት መማር ግዴታ መሆኑን አሳውቀን ከ ሰኞ 20/11/18ዓ.ም ጀምሮ ትምህርቱ መሰጠት የተጀመረ መሆኑን በድጋሚ እያሳወቅን እስካሁን ተመዝግባችሁ ላልጀመራችሁ ተማሪዎች ለሚፈጠረው ክፍተት ትምህርት ቤቱ ሀላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን። ት/ቤቱ

ለውድ የተማሪ ወላጆች በሙሉ ! የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ቀርተውታል። ስለዚህ ቶሎ እንድትመዘገቡ ይሁን። ት/ቤቱ
ለውድ የተማሪ ወላጆች በሙሉ ! የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ቀርተውታል። ስለዚህ ቶሎ እንድትመዘገቡ ይሁን። ት/ቤቱ

ለውድ የተማሪ ወላጆች በሙሉ ! የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ 2 ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል። ስለዚህ ቶሎ እንድትመዘገቡ ይሁን። ት/ቤቱ
ለውድ የተማሪ ወላጆች በሙሉ ! የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ 2 ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል። ስለዚህ ቶሎ እንድትመዘገቡ ይሁን። ት/ቤቱ

ለውድ የተማሪ ወላጆች በሙሉ ! የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ 3 ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል። ስለዚህ ቶሎ እንድትመዘገቡ ይሁን። ት/ቤቱ
ለውድ የተማሪ ወላጆች በሙሉ ! የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ 3 ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል። ስለዚህ ቶሎ እንድትመዘገቡ ይሁን። ት/ቤቱ

ለዉድ የተማሪ ወላጆች በሙሉ! ከትምህርት ቢሮ በተሰጠው አቅጣጫ መሰረት ከ6ኛ - 8ኛ ክፍል የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት መማር ግዴታ መሆኑን እየገለጽን መደበኛውን የተመዘገባችሁ ነባርም ሆነ አዲስ ተማሪዎች ትምህርቱ ሠኞ ከ 14/11/18ዓ.ም ጀምሮ የሚሠጥ መሆኑን እየገለጽን 2:30 ሰዓት ላይ ሁላችሁም እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን። ይህ ሳይሆን ቢቀር ለሚፈጠረው ችግር ኀላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እንገልጻለን። ት/ቤቱ

ለውድ የተማሪ ወላጆች በሙሉ ! የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ 4 ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል። ስለዚህ ቶሎ እንድትመዘገቡ ይሁን። ት/ቤቱ
ለውድ የተማሪ ወላጆች በሙሉ ! የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ 4 ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል። ስለዚህ ቶሎ እንድትመዘገቡ ይሁን። ት/ቤቱ

ለወድ የተማሪ ወላጆች በሙሉ ! የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ 5 ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል። ስለዚህ ቶሎ እንድትመዘገቡ ይሁን። ት/ቤቱ

ለ12ኛ ክፍል ማህበራዊ ሳይንስ (Social science) ተፈታኞች ከሐምሌ 6 እስከ 8/2018 ለምትፈተኑት ብሔራዊ ፈተና የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ መልካም የፈተና ግዜ እንዲሆንላችሁ ከወዲሁ እንመኛለን ፣ የተሟላ ዪኒፎርም መልበስ እና አዲምሽን ካርድ፣ መታወቂያ መያዝ እንዳትረሱ፣ ኤሌክሮንክስ እቃዎችን መያዝ በፍጹም የተከለከለ ነው። ሁላችንም አንድ ላይ ስለምንሄድ ነገ ጠዋት 1፡30 በትምህርት ቤት (በቃለ ሕይወት) ቅጥር ግቢ እንገናኝ። መልካም ፈተና!

ማስታወቂያ ለወላጆች በሙሉ! ሰኞ ለምዝገባ ስትመጡ በተላከው መሰረት ተዘጋጅታችሁ እንድትመጡ ይሁን። ት/ቤቱ
+2
ማስታወቂያ ለወላጆች በሙሉ! ሰኞ ለምዝገባ ስትመጡ በተላከው መሰረት ተዘጋጅታችሁ እንድትመጡ ይሁን። ት/ቤቱ

Steps to Check Your result Step 1. Click this link: https://aa6.ministry.et The link will redirect you to the Addis Ababa Education Bureau (Grade 6 Ministry Result Portal). Step 2. Click (tap) “Check My Result.” Step 3. Type (enter) your Registration Number and your First Name in Amharic Step 4. Click (tap) “Check My Result.”

የወላጆች በዓል ጥሪ ​ከቅድመ አንደኛ - 12ኛ ክፍል ላሉ የተማሪ ወላጆችና አሳዳጊዎች በሙሉ፤ ​የወላጆች በዓል በነገው ዕለት ሰኔ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ጀምሮ ስለሚከበር፣በፕሮግራሙ ላይ በሰዓቱ ተገኝተው ስርዓቱን እንድትታደሙ እና በዕለቱ የልጅዎንም ሰርተፍኬት እንዲወሰዱ ስንል እናሳውቃለን ።                ​ትምህርት ቤቱ ማሳሰቢያ:- ሰዓት ይከበር !!

🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉 ለአቃቂ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ትምህርት ቤት የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች፣ ወላጆች፣ መምህራን፣ የአስተዳደር ሰራተኞች እና ለመላው የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ በሙሉ! በ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎቻችን በሙሉ አመርቂ ውጤት በማምጣት በማለፋቸው የተሰማንን ታላቅ ደስታ እየገለጽን፣ በድጋማ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን! ት/ቤቱ

በምርቃት ፕሮግራሙ ላይ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የሜዳሊያ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል
+1
በምርቃት ፕሮግራሙ ላይ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የሜዳሊያ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል

አቃቂ ቃለ ሕይወት ትምህርት ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ ለሁለት ዓመት በMarketing and Web- design ያስተማራቸውን 21 ተማሪዎች ዛሬ አስመረቀ።