💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 846 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 284 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 566 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 846 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 25 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -191، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 6، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 24.98%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.06% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 462 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 840 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 26 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
ሁላችንም እርቆን የመለየትን ትርጉም ያስተማረን ሰው አለን!
=
t.me/https_Asselefya1ሁላችንም እርቆን የመለየትን ትርጉም ያስተማረን ሰው አለን!
=
t.me/https_Asselefya1በዚህ ፊትና በበዛበት ዘመን በትዳር ጥላ ስር መሰተርን የሚያክል ነገር የለም። ለተጋባችሁ ሙሽሮች መልካም የትዳር ዘመን ተመኘሁላችሁ ! የተቀራችሁ ላጤዎች አላህ ይዘዉጃችሁ አሚን !
✍بنت أبوهاአላህ የእነዚያ መልእክተኞችን ያስተባበሉ ከሀዲዎችን ታሪክ፣ እንደት እንዳጠፋቸዉ፤ መልእክተኞችንና እነዚያ ያመኑትንም እንደት እንደረዳቸዉ ተርኳል።
◥ {وَلَقَدۡ سَبَقَتۡ كَلِمَتُنَا لِعِبَادِنَا ٱلۡمُرۡسَلِینَ } { إِنَّهُمۡ لَهُمُ ٱلۡمَنصُورُونَ } { وَإِنَّ جُندَنَا لَهُمُ ٱلۡغَـٰلِبُونَ } الصافات :١٧١_١٧٣
◤ አላህ እንድህ ይላል፦ የእርዳታ ቃላችንም መልእክተኞች ለሆኑት ባሮቻችን በእዉነት አልፋለች። እነርሱ ተረጅዎች እነርሱ ናቸዉ። ሰራዊቶቻችንም በእርግጥ አሸናፊዎች እነርሱ ናቸዉ። (አስ_ሷፋት: 171_173)
◥ { إِنَّا لَنَنصُرُ رُسُلَنَا وَٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ فِی ٱلۡحَیَوٰةِ ٱلدُّنۡیَا وَیَوۡمَ یَقُومُ ٱلۡأَشۡهَـٰدُ } غافر :٥١
◤ አላህ እንድህ ይላል፦ " እኛ መልእክተኞቻችንን፤ እነዚያንም ያመኑትን በቅርቢቱ ህይወት ፣ ምስክሮቹም በሚቆሙበት ቀን በእርግጥ እንረዳለን። (ጋፊር :51)
◥ فَهَذِهِ الْوَسَائِطُ : تُطَاعُ وَتُتَّبَعُ وَيُقْتَدِی بَهَا : كَمَا قَالَ تَعَالَی : { وَمَاۤ أَرۡسَلۡنَا مِن رَّسُولٍ إِلَّا لِیُطَاعَ بِإِذۡنِ ٱللَّهِۚ النساء ٦٤
◤ ይች አገናኝ (አል ወሳኢጥ) ትታዘዛለች ትከተላለች በሷም ትመራለች። አላህ እንዳለዉም፦ "ማንንም መልእክተኛ በአላህ ፍቃድ ሊታዘዙት እንጅ አላክንም። (አን_ኒሳእ: 64)
◥ وَقَالَ تَعَالَی :{ مَّن یُطِعِ ٱلرَّسُولَ فَقَدۡ أَطَاعَ ٱللَّهَۖ النساء : ٧٠
◤ አላህ እንድህ ይላል፦ " መልእክተኛዉን የሚታዘዝ ሰዉ በእርግጥ አላህን ታዘዘ። " (አን_ኒሳእ:80)
◥ وَقَالَ تَعَالَی :{ قُلۡ إِن كُنتُمۡ تُحِبُّونَ ٱللَّهَ فَٱتَّبِعُونِی یُحۡبِبۡكُمُ ٱللَّهُ : (آلعمران: ٣١)
◤ አላህ እንድህ ይላል፦ አላህን የምትወዱ እንደሆናችሁ ተከተሉኝ ፣ አላህ ይወዳችኋልና በላቸዉ። (አሊ_ዒምራን:31)
◥ وَقَالَ :{ فَٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ بِهِۦ وَعَزَّرُوهُ وَنَصَرُوهُ وَٱتَّبَعُوا۟ ٱلنُّورَ ٱلَّذِیۤ أُنزِلَ مَعَهُۥۤ أُو۟لَـٰۤىِٕكَ هُمُ ٱلۡمُفۡلِحُونَ} الأعراف : ١٥٧
◤ አላህ እንድህ ይላል፦ " እነዚያ በእርሱ ያመኑ ያከበሩትም የረዱትም ያንንም ከእርሱ ጋር የተወረደዉን ብርሃን የተከተሉ እነዚያ እነሱ ነፃ የሚወጡ ናቸዉ። " (አል አዕራፍ 157)
◥ وقال تعالى : { لَّقَدۡ كَانَ لَكُمۡ فِی رَسُولِ ٱللَّهِ أُسۡوَةٌ حَسَنَةࣱ لِّمَن كَانَ یَرۡجُوا۟ ٱللَّهَ وَٱلۡیَوۡمَ ٱلۡـَٔاخِرَ وَذَكَرَ ٱللَّهَ كَثِیرࣰا } الأحزاب : ٢١
◤ አላህ እንድህ ይላል፦ " ለእናንተ አላህን እና የመጨረሻዉን ቀን የሚከጅል ለሆነ ሰዉ፣ አላህንም በብዙ ለሚያወሳ በአላህ መልክተኛ ﷺ መከተል አለላችሁ። (አል አሕዛብ:21)
✍ ይቀጥላል ኢንሻ አላህ ....!
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
https://t.me/https_Asselefya1ልብ ከተስተካከለች ሰዉነት ይስተካከላል።
لا يمكن أن تكون من أهل الأخلاق إذا لم تكن سليم الصدر ..
🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
=•• كان من دعاء الرسول صلى الله عليه وسلماللهم إني أعوذ بك من زوال نعمتك و تحوّل عافيتك وفجاءة نقمتك و جميع سخطك .
صحيح مسلم 2739= الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر !
እነዚያ በአንቀፆቻችን ያስተባበሉ ያምፁ በነበሩበት ምክንያት ቅጣቱ ያገኛቸዋል። (አል አንዓም:48_49)
{
۞ إِنَّاۤ أَوۡحَیۡنَاۤ إِلَیۡكَ كَمَاۤ أَوۡحَیۡنَاۤ إِلَىٰ نُوحࣲ وَٱلنَّبِیِّـۧنَ مِنۢ بَعۡدِهِۦۚ وَأَوۡحَیۡنَاۤ إِلَىٰۤ إِبۡرَ ٰهِیمَ وَإِسۡمَـٰعِیلَ وَإِسۡحَـٰقَ وَیَعۡقُوبَ وَٱلۡأَسۡبَاطِ وَعِیسَىٰ وَأَیُّوبَ وَیُونُسَ وَهَـٰرُونَ وَسُلَیۡمَـٰنَۚ وَءَاتَیۡنَا دَاوُۥدَ زَبُورࣰا } { وَرُسُلࣰا قَدۡ قَصَصۡنَـٰهُمۡ عَلَیۡكَ مِن قَبۡلُ وَرُسُلࣰا لَّمۡ نَقۡصُصۡهُمۡ عَلَیۡكَۚ وَكَلَّمَ ٱللَّهُ مُوسَىٰ تَكۡلِیمࣰا } { رُّسُلࣰا مُّبَشِّرِینَ وَمُنذِرِینَ لِئَلَّا یَكُونَ لِلنَّاسِ عَلَى ٱللَّهِ حُجَّةُۢ بَعۡدَ ٱلرُّسُلِۚ وَكَانَ ٱللَّهُ عَزِیزًا حَكِیمࣰا} النساء ١٦٤: ١٦٥} ومثل هذا في القرآن كثر . 🔖 አላህ እንድህ ይላል፦ እኛ ወደ ኑሕና ከርሱ በኋላ ወደ ነበሩት ነብያት እንዳወረድነዉ ሁሉ ወደ አንተም አወረድን። ወደ ኢብራሂምም ወደ ኢስማኢልም፣ ወደ ኢስሓቅም፣ ወደ የዕቁብም፣ ወደ ነገዶቹም፣ ወደ ዒሳም፣ ወደ አዩብም፣ ወደ ዩኑስም፣ ወደ ሃሩንና፣ ወደ ሱለይማንም አወረድን። ለዳዉድም ዘቡርን ሰጠነዉ። ከዚህም በፊት በአንተ ላይ በእርግጥ የተረክናቸዉን መልእክተኞች ባንተ ላይም ያልተረክናቸዉን መልእክተኞች (እንደላክን ላክንህ) አላህ መሳን ማነጋገርን አነጋገረዉ። ከመልእክተኞች በኋላ ለሰዎች በአላህ ላይ አስረጅ እንዳይኖር አብሳሪዎችና አስፈራሪዎች የኾኑ መልእክተኞች ላክን። አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነዉ። (አንኒሳእ 163_165) የእዚህም አምሳያ ቁርኣን ዉስጥ በጣም ብዙ ነዉ ። وَهَذَا مِمّا أَجْمَعَ عَلَيْهِ أَهْلِ الْمِلَلِ مِنْ الْمُسْلِمِينَ . وَالنّصَارَی ، فَإِنَّهُمْ يُثْبِتُونَ الْوَسَاءِطَ بَيْنَ اللهِ وَبَيْنَ عِبَادِهِ وَهُمْ الرُسُلُ الَّذِينَ بَلَّغُوا عَنْ الله أَمْرَهُ وَخَبَرَهُ .. 🔖 ይህ ሙስሊሞችም አይሁዳዎችም ክርስቲያኖችም የእምነት ባለቤቶች ሁሉ የተስማሙበት ነዉ። እነርሱም በአላህ እና በባሪያዎቹ መካከል አገናን እንዳለ ያፀድቃሉ። እነርሱም እነዚያ የአላህን ትእዛዝና ዜና ያስተላለፉት መልእክተኞች ናቸዉ። { ٱللَّهُ یَصۡطَفِی مِنَ ٱلۡمَلَـٰۤىِٕكَةِ رُسُلࣰا وَمِنَ ٱلنَّاسِۚ إِنَّ ٱللَّهَ سَمِیعُۢ بَصِیرࣱ } الحج : ٧٥ 🔖 አላህ እንድህ ይላል፦ አላህ ከመላእክት ዉስጥ መልእክተኞችን ይመርጣል። ከሰዎችም (እንደዚሁ)።
አላህ ሰሚ ተመልካች ነዉ። (አል ሐጅ :75)
وَمَنْ أَنْكَرَ هَذِهِ الْوَسَاءِطَ فَهُوَ كَافِرٌ بِإِجْمَاعِ أَهْلِ الْمِلَلِ . وَالسُّوَرُ الَّتِي أنْزَلَهاَ الله بِمَكَّةَ مِثْلُ .الأَنْعاَمِ . وَالْأعْرَافِ . وذَوَاتِ .{المر} و{حم} و {طس} وَنحْوِ ذَلِكَ ، هِيَ مُتَضَمِّنَةٌ لِأُصُولِ الدَّنِ كَالْإمَانِ بِااللهِ وَرُسُلِهِ وَاليَوْمِ الْآخِرِ .
🏷 ይህቺ አገናኝ ( አል ወሳኢጥ) ያስተባበለ በሀይማኖቶች ሁሉ ስምምነት ከሃድ ነዉ። አላህ በመካ ላይ ያወረዳቸዉ ምእራፎች ምሳሌ፦ አል አንዓም፣ አል አዕራፍ፣ የአሊፍ ላም ራ፣ የ(ሐሚም) የ(ጧሲን) እና እነዚህን የመሳሰሉት (ምእራፎች) በአላህ፣ በመልእክተኞቹ እና በመጨረሻዉ ቀን የማመንን እምነትን መሠረቶች ያካተቱ ናቸዉ።
✍ኢንሻ አላህ ይቀጥላል....!
https://t.me/https_Asselefya1