ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 859 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 284 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 566 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 859 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 25 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -191، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 6، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 24.98‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.06‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 462 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 840 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 26 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 859
المشتركون
+624 ساعات
-317 أيام
-19130 أيام
أرشيف المشاركات
🛑👉በተመቻችሁ ገብታችሁ ተከታተሉ ! 【ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream 【ሸይኽ አወል አሕመድ https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream 【ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር https://t.me/IbnuMunewor?livestream 【ኡስታዝ አቡ ሙስሊም https://t.me/AbumuslimAlarsi?livestream =

“በሁሉም ሁኔታ ውስጥ በአላህ ላይ ተስፋ አለመቁረጥ ልባችንን የሚያሰፋልን ብርሃን ነው!”           = t.me/https_Asselefya1

የሚሰማህ ሁሉ አይረዳህም! ||

「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」 ╭┄┈┈⟢ │❏ ፈድሉ ሶውሚ ረመዷን ╰─────────────────╯ ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:- ├────⟢ │🎧 ዐብዱረሕማን አቡ ዑሠይሚን ╰────────────── ╭
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」 ╭┄┈┈⟢ │❏ ፈድሉ ሶውሚ ረመዷን ╰─────────────────╯     ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:- ├────⟢ │🎧 ዐብዱረሕማን አቡ ዑሠይሚን ╰────────────── ╭🖇 የዳውንሎድ ሊንክ: │t.me/abuUseyminabdurehman/20083 │ ├⎙  አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ! ╰─────────── ╭╼────────⟢ ┢📮 መሰል ጠቃሚ 📲አፖችን ማሰራት ┃የምትፈልጉ በ @Yusufapp_developer  ┃የቴሌግራም አድራሻችን ይነግሩን! ┡⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን │ ┝http://t.me/Yusuf_App1 ╰╼───────────────╯

「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」 ╭┄┈┈⟢ │❏ ፈድሉ ሶውሚ ረመዷን ╰─────────────────╯     ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:- ├────⟢ │🎧 ዐብዱረሕማን አቡ ዑሠይሚን ╰────────────── ╭⧿⧿⛉ ├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ │ይጠቀሙ! │ t.me/abuUseyminabdurehman/20083 ┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │ተቋዳሽ ይሁኑ! ╰─────────── ╭╼────────────── ┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን ┃ ┡🖇http://t.me/Yusuf_App1 ╰╼────────────────╯

ውዷ እህቴ በአለም ላይ ያላገቡ ቆንጆ ሴቶች ብዛት ትዳር በውበት ብቻ እንደማይመጣ ምርጥ ማሳያ ነው። ወንዶች ሐያእ ያላትንና ለህይወታቸው የምትበጃቸውን ሴት ነው እየፈለጉ ያሉት። ቻናል:- t.me/hafugraphics

ለማስታወስ ያክል‼ ፣ ረመዳን ሊገባ ትንሽ ቀኖች ስለሆነ የቀረው ፣ ያለፈው አመትም ይሁን ከዚያ በፊት ያለፉት ረመዳኖች በተለያዩ ምክኒያቶች ቀዷ ያለባችሁ ወንድም እና እህቶች ፣ ረመዳን ከመግባቱ በፊት በቀሩት ግዜዎች ቀዷችሁን አውጡ =

ለማስታወስ ያክል‼ ፣ ረመዳን ሊገባ ትንሽ ቀኖች ስለሆነ የቀረው ፣ ያለፈው አመትም ይሁን ከዚያ በፊት ያለፉት ረመዳኖች በተለያዩ ምክኒያቶች ቀዷ ያለባችሁ ወንድም እና እህቶች ፣ ረመዳን ከመግባቱ በፊት በቀሩት ግዜዎች ቀዷችሁን አውጡ =

➩ሊያገባት እየጠየቃት ነውኮ ..... እሱ :- አሞኛልና እንድታክሚኝ እፈልጋለው እሷ :- ምን ማለትህ ነው እሱ :- ኢብኑል ቀይም እንዲህ አሉ :- ፍቅር በሽታ ነው መድሐኒቱ ደግሞ ያፈቀርካትን ሴት ማግባት ነው። 👉ለማንኛውም ቀናችሁን የሰላም የፍቅር ቀን ያድርግላችሁ ለማለት ነው።

➭ቀኑን በስራ ተወጥረን ስንሮጥ እንውላለን። ማታ ደግሞ ጎኖችንን ልናሳርፍ ፍራሻችን ላይ ገደም እንላለን ነገር ግን ጭቅላታችን በሃሳብ ውጥር ይልና እንቅልፋችን ጥፍት ይልብናል። ➬ከፍራሻችን ላይ ተነስተን ውዱዕ እናድርግና ችግራችንን ሁሉ ከጌታችን ጋር እናሾካሹክ የእኛ ጌታ ምን ይሳነዋል ሁሉን ቻይ አይደለ። ምን ልላችሁ ነው online ያላችሁ የቻላችሁትን ያክል ለይል ሰላት ስገዱ! እኔንም እህታችሁን በዱአችሁ አስታውሱኝ። ኢላሂ.........

➭ሁሌ ደስተኛ አትሆንም ! ታላቁ ሸይኽ ኡሰይሚን ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ ፦ አንድ ሰው እዚህ ዱንያ ላይ ሁሌ ደስተኛ ሆኖ ሊኖር አይቻለውም ይልቁንም አንድ ቀን ይደሰታል ሌላ ቀን ደግሞ ያዝናል ፡፡ [شرح رياض الصالحين (٢٤٣/١)]

خلاصة تعظيم العلم.5.mp310.05 MB