ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 865 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 284 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 558 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 865 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 21 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -191، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -13، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 24.51‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.37‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 0 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 883 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 22 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 865
المشتركون
-1324 ساعات
-507 أيام
-19130 أيام
أرشيف المشاركات
Surah_Ar_Ra_d_سورة_الرعد‎_Reciter_Dr_Misbah_Sani_M4A_128K.mp34.47 MB

ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም «الليلة  (➇➀) رمضان ١٤٤٦» ⁍ ጁዝ ➀➇ 🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله   ──────⊹⊱✫⊰⊹──────

🛑👉ረመዳን ሆይ ምንኛ አፈጠነህ ...! ما اسرعك يا رمضان تاتي بشوق وتمضي على عجل سبحان من وصفك بأيام معدودات اللهم اغفر لنا وارحمنا واعتق رقابنا ورقاب ابائنا يـارب =

ይሄን ትልቅ እድል ይጠቀም ለነፍሱ ይበላት ነፍሴ ሆይ ከዚህ እረመዳን በኋላ ላታገኚ ትችያለሽ ይህ እረመዳን የመጨረሻ ሊሆን ይችላል ይበል ! =

الصِّيام والقرآن يُطهِّران وسخ القلوب المجتمع من أمراضها: شهوةً وشبهةً؛ كما يُطهِّر الماءُ والصَّابون وسخَ الأبدان والثِّياب،
الصِّيام والقرآن يُطهِّران وسخ القلوب المجتمع من أمراضها: شهوةً وشبهةً؛ كما يُطهِّر الماءُ والصَّابون وسخَ الأبدان والثِّياب، فاغتنموا اجتماعهما في رمضان، وخذوا منهما بحظٍّ وافرٍ؛ لتكملَ طهارةُ قلوبكم، فتزكوا وتفلحوا. #تغريد_العصيمي

🛑👉የተራዊህ ሶላት  ቀጥታ ስርጭት ~ ገባ ገባ በሉ  ➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/selahudin_Islamic_knowlages?livestream

ቁምነገሩ ጉዞን አብሮ መጀመር አይደለም ። ማን ሳይሠለች፣ ሳይቀየር አብሮን ይቀጥላል ይጨርሳል የሚለው ነው።

እስከ መቼ?! ~ ★ በየቤቱ ብዙ የምግብ ብክነት አለ። በየጎዳናው ግን ብዙ የተራበ ወገን አለ። ★ በየሰፈሩ ብዙ ድግሶች አሉ። ብዙ ችግረኞች ግን ተጋባዥ ሳይሆኑ ትርፍራፊ የሚጠብቁ የሩቅ ተመልካች
እስከ መቼ?! ~ ★ በየቤቱ ብዙ የምግብ ብክነት አለ። በየጎዳናው ግን ብዙ የተራበ ወገን አለ። ★ በየሰፈሩ ብዙ ድግሶች አሉ። ብዙ ችግረኞች ግን ተጋባዥ ሳይሆኑ ትርፍራፊ የሚጠብቁ የሩቅ ተመልካች ናቸው። ★ በየቤታችን ብዙ የማንለብሳቸው ልብሶች አሉ። ብዙ በብርድ የሚቆራመቱ የታረዙ ወገኖች ግን ተረስተዋል። ★ በየጎዳናው ብዙ መኪኖች ባዶዋቸውን ይጓዛሉ። ብዙ ደካሞች ግን በእግር ይኳትናሉ። ★ በየአውቶቡሱ ብዙ ደካሞች ቆመው ይሄዳሉ። ብዙ ወጣቶች ግን ወንበር ይዘው ፀጉራቸውን ይፈትላሉ። ★ በሃገሩ ሰፋፊ መሬት አለን። ሰፊው ህዝባችን ግን ገዝቶ እንኳ የቤት ባለቤት የሚሆንበት እድል ጠባብ ነው። ★ በየ መስሪያ ቤቱ ብዙ ሹመኞች ወንበር ያሞቃሉ። ብዙ ባለጉዳዮች ግን ዘወትር ይጉላላሉ። ★ ለጎረቤት ሃገር የሚበቃ የመብራት አቅም አለን። ሰፊው ህዝባችን ግን ጨለማ ውስጥ ይኖራል። ★ ሀገሪቱ "የውሃ ጋን" ነው ስሟ። ህዝቧ ግን በውሃ ችግር ይማቅቃል። ★ በየ ከተማው ብዙ ሰባኪዎች አሉ። ብዙ ህዝብ ግን በዘረኝነት ይባልላል። ★ በዘመናችን ድንገተኛ ሞት እጅጉን በዝቷል። ብዙው ሰው ግን ከሞት ጭልጥ ብሎ ዘንግቷል። መቼ ይሆን ከልብ ማሰብና መተሳሰብ ባህላችን የሚሆነው? = (ኢብኑ ሙነወር፣ መጋቢት 07/2010) የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor

⚔የበድር ዘመቻ... ከሂጅራ በኋላ በሁለተኛ ዓመት፡ ከረመዷኑ ቀን ጀግኖቹ በመዝመት፡ የከሀድን ጭፍራ አፈር-ድሜ አበሉት፡ ያንን ብዙ መንጋ በደንብ አቀለሉ፡ ምንም ሳይዘጋጅ ሳይያዝ ቀጠሮ፡ ሳይጎስም
⚔የበድር ዘመቻ...   ከሂጅራ በኋላ በሁለተኛ ዓመት፡  ከረመዷኑ ቀን ጀግኖቹ በመዝመት፡ የከሀድን ጭፍራ አፈር-ድሜ አበሉት፡ ያንን ብዙ መንጋ በደንብ አቀለሉ፡ ምንም ሳይዘጋጅ ሳይያዝ ቀጠሮ፡ ሳይጎስም ነጋሪት ሳይመታ ከበሮ የኔ አባቶች ታሪክ በድር ነበር ዱሮ፡ እውነትና ውሸት ተፋጠው ጦር ሜዳ፡ ጥመት ሲደነፋ እጁን ሲከነዳ፡ ሲዝትም ሲፎክር የከሀዲያን ባንዳ፡ በጠላቱ መሀል እየው ሲገማሸር፡ ጀግና ልቡ አይፈራም በድል ነው ሚሞሸር፡ አምሳያ የሌለው  ዘመን የማይሽረው የበድር ዘመቻ  ምን ብዬ እንዘክረው !! ያለ ምንም ፊርማ ያለ ማመልከቻ፡ በድል ተጠናቋል የበድር ዘመቻ፡ በኑረዲን አል-አረብ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

🛑👉 በረመዷን በቀሩት ቀናቶች በኢባዳ መጠናከር ! 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ 🌐 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

መልካም የስራ ጊዜ.......! በርቱ ወደ ኋላ በሌሎች እመለሳለሁ 🤝

Surah_An_Nahl_سورة_ٱلنَّحْل‎_Reciter_Dr_Misbah_Sani_M4A_128K.mp39.74 MB

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 - إحصائيات وتحليلات قناة تيليجرام @https_asselefya1