ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 858 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 284 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 558 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 858 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 22 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -200، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -7، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 24.71‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.08‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 0 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 843 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 23 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 858
المشتركون
-724 ساعات
-657 أيام
-20030 أيام
أرشيف المشاركات
🛑👉የተራዊህ ሶላት  ቀጥታ ስርጭት ~ ገባ ገባ በሉ  ➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/selahudin_Islamic_knowlages?livestream

አላህን ካመፀክ ሸይጧንን አትዉቀስ ነፍስህን ዉቀስ ! ወደ አላህ ተመለስ ኢስቲግፋር አብዛ ሸይጧን አላስገደደህም በምርጫህ ነዉ የሰራህ ! =

አደራ በዱዓእ! ~ በዚህ ዘመን ተገቢ ትኩረት ልንሰጣቸው ከሚገቡ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ዱዓእ ነው። አገራችንን አላህ ሰላም እንዲያደርግልን፣ ኑሮውን እንዲያረጋጋልን፣ መከራውን ሁሉ እንዲገፍልን፣ በመሀ
አደራ በዱዓእ! ~ በዚህ ዘመን ተገቢ ትኩረት ልንሰጣቸው ከሚገቡ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ዱዓእ ነው። አገራችንን አላህ ሰላም እንዲያደርግልን፣ ኑሮውን እንዲያረጋጋልን፣ መከራውን ሁሉ እንዲገፍልን፣ በመሀላችን የተንሰራፋውን መጨካከን አንስቶ በምትኩ መተሳሰብን እንዲያሰፍንልን፣ ከምንም በላይ እጅ እግራችንን ሰብስበን ወደሱ መመለስን እንዲያድለን አጥብቀን ልንለምነው ይገባል። * በላጭ ወቅቶችን እንጠቀምባቸው። * ደግመን ደጋግመን ሙጥኝ እንበል። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor

አንዳድ ሰዎች  ድሞፃቸዉ ቀርቶ ስማቸዉ ሲጠራ እንኳን ፈገግ ያስብሉናል ! \\ t.me/https_Asselefya1

እናያቸዋለን ግን አናወራቸዉም ይናፍቁናል ግን አንነግራቸዉም። =

የረመዳን በረካ እርም እንዳያደርጉባችሁ ተጠንቀቁ ! የዲን ጠላቶች በረመዳን ፀናት እንደሚኖር ያቃሉ ለዛም ይጥራሉ ይታገላሉ በተለያዩ ጉዳዬች ሙስሊሞች ከረመዳን በረካ ለማራቅ !! =

+1
ብዙ ሰዎች በረመዳን መጀመሪያ ይቀራሉ ከዛ ይደክማሉ ከቂርአት ሙስሊም እንድህ ሊሆን አይገባም ትኩረቱ ሊጨምር ይገባል ለነፍሱ ፕሮግራም ሊያወጣ ይገባዋል ! =

Surah_Al_Anfal_سورة_ٱلأنفال‎_Reciter_Dr_Misbah_Sani_MP3_70K.mp36.83 MB

ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም «الليلة  (➁➀) رمضان ١٤٤٦» ⁍ ጁዝ ➀➁ 🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله   ──────⊹⊱✫⊰⊹──────  

አትለድም ! ምነዉ እንድህ አድርጌዉ በነበር አትበል ! =

በዚህ ግሩፕ ተከፍቷል የቻልነዉ እናግዛት https://t.me/+sXj2jMIXR1U4ZmY0

እንድህ ያለ ቪዶወ እንማየት ቅስሜ የሚሰብረኝ የለም 💧💧

ተጋብዛችኋል እንዳትቀሩ🖐

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🎉 አድስ የዳዕዋና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ዝግጅት! 🔖 ተጋባዥ ኡስታዞች፦ ❶↦ኡስታዝ አቡ ረይስ “ሐፊዘሁ'ሏህ” ❷ ↦ወንድም ዓብዱ-ረሕማን “
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🎉 አድስ የዳዕዋና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ዝግጅት! 🔖 ተጋባዥ ኡስታዞች፦ ❶↦ኡስታዝ አቡ ረይስ “ሐፊዘሁ'ሏህ” ❷ ↦ወንድም ዓብዱ-ረሕማን “ሐፊዘሁ'ሏህ” ❸ ↦ሌሎችም ተጋባዦች ይኖራሉ -ኢንሻ አሏህ- ⏰ የፕሮግራሙ ቀን እና ሰአት፦ የፊታችን ቅዳሜ ከምሽቱ 4:00 በሗላ 🔖 ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት አድራሻ ፦ በቴሌግራም ⭛⭛⭛⭛⭛⭛⭛⭛⭛⭛ https://t.me/Jamadegolo https://t.me/Jamadegolo ↥↥↥↥↥↥↥ ✨ الدال على الخير كفاعله 🇸🇦

ሶስቱ የቀብር ጥያቄዎች ጃማ አቦልድ ከተራራው ስር =