ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 858 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 284 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 558 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 858 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 22 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -200، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -7، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 24.71‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.08‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 0 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 843 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 23 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 858
المشتركون
-724 ساعات
-657 أيام
-20030 أيام
أرشيف المشاركات
🛑ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላዋ ──────⊹⊱✫⊰⊹────── 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ        መ                  ረ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

🛑👉የተራዊህ ሶላት ቀጥታ ስርጭት ~ ገባ ገባ በሉ ➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/selahudin_Islamic_knowlages?livestream

"አንድ የተማርኩት ነገር ሰዉ ሁሉ እንድሳካልህ ይፈልጋል እንድትበልጠዉ አይፈልግም። =

• የእንቅልፍ መጫጫን ሳይሆን የወንጀል ክብደት ነው ለ ለይል ሶላት መነሳት የሚከለክለው። ወንጀል የሕይወት አደገኛ ትብታብ ነው። በጊዜና አሁኑኑ ካልፈታነው መላቀቀቁ ከባድ ነው። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

" አላችሁ ደግሞ  አንዳድ ሰዎች ባላወቀ ባላየ ባልሰማ ስለሆንባችሁ  ብልጥ የሆናችሁብን የሚመስላችሁ  ! = t.me/https_Asselefya1

ልትናገር ስትል እንባ እንደሚቀድማት ሴት ጠንካራ የለም ! =

ብዙ ጊዜ የሚወደኝ የሚወደኝ እንላለን ሲጀመር ሴት የሚወዳት መች ከበር ትላለች የምትወደዉ የምታባርር ህእ ¡ የሚወዳት ሲያባርራት ህእ¡ እና የሚወደኝ የምወደዉ ያረብ ስጠኝ በሉ የአንድ ሰዉ ዉደታ ቤት አይገነባም 👐 =

የዚህ ቃሪእ አፕ ካለዉ ላኪ የምትሉኝ አፕ ገና አልተሰራም ሙሉ ገና አልጨረስም በቅርቡ በአፕ እንደሚሰራ ሰምቻለሁ እስከ እዛ ድረስ በኦዶወ አድምጡ እለጥፋለሁ እኔ ኢንሻ አላህ =

ልክ ጥፋቱ የኔ እንዳልሆነ ካወኩ በኋላ ድጋሜ ባናወራ ችግር የለብኝም ። 🙌

እንደት ነዉ ግን አላህን ከክፉ ነገር ጠብቀኝ ብላችሁ ባጣችሁት ነገር የምታዝኑት  እኮ እንደት !? = t.me/https_Asselefya1

የጊዜ ጉዳይ እንጅ አላህ ዘንድ ጉዳዩ አልቆ ተወስኖ ሊሰጠን የተዘጋጄ መልካም ነገር አለ  አብሽሩ ! =

አቡ ፉላን ጠቁሜልሀለሁ ገዝታ መስጠት የሷ ነዉ 👐 በሉ ደህና እደሩ ማለቴ ዋሉ 🫲

Surah_Al_Maidah_سورة_ٱلمائدة‎_Reciter_Dr_Misbah_Sani_MP3_70K.mp314.73 MB

10 ቀን ደረስን ረመዷን.....💧

ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም «الليلة  (❶❶) رمضان ١٤٤٦» ⁍ ጁዝ ❶❶ 🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله    ──────⊹⊱✫⊰⊹──────