ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 886 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 288 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 555 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 886 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 19 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -200، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -1، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 23.91‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 5.98‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 0 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 830 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 20 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 886
المشتركون
-124 ساعات
-447 أيام
-20030 أيام
أرشيف المشاركات
መካ ~ - መስጂደል ሐራም መጤው ካገሬው እኩል የሚሆንበት ተአምራዊ ቦታ። የተውሒድ ቦታ፣ የእዝነት ቦታ። የኢብራሂም፣ የሐጀር፣ የኢስማዒል ትዝታ። - መስጂደል ሐራም በረከት የበዛበት፣ ሰላም የሰፈነ
መካ ~ - መስጂደል ሐራም መጤው ካገሬው እኩል የሚሆንበት ተአምራዊ ቦታ። የተውሒድ ቦታ፣ የእዝነት ቦታ። የኢብራሂም፣ የሐጀር፣ የኢስማዒል ትዝታ። - መስጂደል ሐራም በረከት የበዛበት፣ ሰላም የሰፈነበት፣ እዝነት የነገሰበት፣ ተውሒድ የፈነጠቀበት ቅዱስ ቦታ። - መስጂደል ሐራም ልቦች ዘወትር የሚናፍቁት፣ አይኖች አይተውት የማይጠግቡት፣ ያላዩት ሊያዩት የሚቋምጡት ድንቅ ቦታ። - መስጂደል ሐራም! “የማያውቁት ሀገር አይናፍቅም” የሚለው ሀገርኛ ብሂል ፉርሽ የሚሆንበት ልዩ መስህብ። ለካስ ይናፍቃል! ደካማ አዛውንቶች በሽተኞች ሳይቀሩ ህመም ድካማቸውን ረስተው፣ ስቃይ እንግልቱን ዘንግተው፣ ባላዩት ሀገር ናፍቆት ተብሰክስከው፣ እልፍ አእላፍ ማይሎችን አቋርጠው ይተማሉ። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

🛑ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላዋ ──────⊹⊱✫⊰⊹────── 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ        መ                  ረ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

🛑👉የተራዊህ ሶላት  ቀጥታ ስርጭት ~ ገባ ገባ በሉ  ➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/selahudin_Islamic_knowlages?livestream

Surah_Ar_Rum_سورة_الروم‎_Reciter_Dr_Misbah_Sani_M4A_128K.mp34.50 MB

«ቀድሜ  መደወል ቀድሜ Text ማድረግ ብተዉ እንደ ቀልድ ሁሉም ነገር አበቃ። #አንዳዴ =

Surah_Al_Ankabut_سورة_العنكبوت‎_Reciter_Dr_Misban_Sani_M4A_128K.mp35.42 MB

•• اللَّهُمَّ إِنَّكَ عَفُوٌّ تُحِبُّ الْعَفْوَ فاعفُ عنّا ❍ ️قال الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله : وهذا الدّعاء المُبارك عظيم المعنى عميـق الدلالة كبيـر النّفع والأثـر؛ وهو مُناسب لهـذه الليلـة غاية المُناسبة؛ فهي كما تقدّم الليلة التي يُفرق فيها كل أمر حكيم؛ ويُقـدر فيها أعمـال العِباد لسَنة كاملـة ‏حتّى ليلة القدر الأخـرى؛ فمِـن رزق في تلك الليلة العافية وعفا عنه ربّه فقد أفلح وفاز وربَـح أعظم الرّبح ومن أوتي العافيَة في الدّنيا والآخِـرة فقد أوتي الخير بحذافيره؛ والعافيَة لا يعدِلها شيء.
‏‌‏⤶ فقه الأدعية والأذكار(٢٦٧/٢)
=

ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም «الليلة  (➄➁) رمضان ١٤٤٦» ⁍ ጁዝ ➁➄ 🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله   ──────⊹⊱✫⊰⊹─────

🔖ኢሏህዬ...!! ትንሽ ፁመንልህ ብዙ የምትምረን፣ በሃያል ልዕልና ወሉታህ የሰፋን፣ የአለማት ጌታ አረህማን ጌታችን ፣ አልሃምዱሊላሂ ሙስሊም ላደረከን፣ 🔖አላህዬ…!! ማየት ለሚችሉት አይኖቻችን፣ መስማት ለሚችሉት ጆሮዎቻችን፣ ዓፊያን ለተላበሰው ሰውነታችን ፣ ባጠቃላይ ቆጥረን ለማንዘልቃቸው በኛ ላይ ላዋልክብን ፀጋዎችህ ሁሉ ምስጋና ይገባህ ። الحمد لله   አሏህ ለይለቱል ቀድርን ይወፍቀን በዱዓ በርቱ ✍Selahudin = t.me/selahudin_Islamic_knowlages

Vpn አገኘሁ የኔ ፈጣን ቤተሰቦች አላህ ይጠብቃችሁ 🌹

ላይቨ የሚሰራ ጥሩ Vpn ያላችሁ ላኩልኝ እስኪ @Ass_Selefyaa1bot

🛑👉የተራዊህ ሶላት  ቀጥታ ስርጭት ~ ገባ ገባ በሉ  ➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/selahudin_Islamic_knowlages?livestream

መልካም ምሺት ቁርአን እያደጡ ስራ ያ ሰላም ነሻጣዉ ሞክሩት 🤞