ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 941 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 175 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 492 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 941 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 10 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -126، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 0، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 23.92‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 338 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 11 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 941
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-427 أيام
-12630 أيام
أرشيف المشاركات
~ የአንዳንድ ሰዎች ባህሪይ « መታኝ እና አለቀሰ ነዉ። ሰዉ ለመጉዳት ርቀዉ ሄደዉ አልሳካ ሲላቸዉ መልሰዉ ጎዱኝ በደሉኝ ብለዉ ያዙኝ ልቀቁኝ ይላሉ። ተዉ እንጅ አታሳስቱን! =

ለሰው ልጅ ከባድ ቅጣቱ ሰውን በሚበድል ጊዜ የነብስያ ወቀሳ ነው ነብስያው የግድ እያስታወሰች ትወቅሰዋለች ትጮህበታለች የዛኔ የበደለውን ሰው ቀጥ ብሎ ማየት ይከብደዋል መገናኘት ይከብደዋል ስሙን ሲሰማ ጅስሙን ይወረዋል ይቅርታ ጠይቆ ለራሱ ነብስያው እሺ አትለው እሚገርመው ደግሞ የአላህን ሀቅ ስናጒድል ይህን ያክል ነብስያችን አትወቅሰንም ምን ይሆን ያረብ ያወዱድ ምን አይነት ቅጣት ነው ያረብ ድንቅ እኮ ነህ በነገራቶች ሁሉ ብናስተነትንህ https://t.me/Sahabaa1344 https://t.me/Sahabaa1344

ሂወት ብዙ መንገዶች አላት! በዚህ ላይ ቫላንስሽን ጠብቀሽ የማትሄጂ ከሆነ ትሰበሪያለሽ።

القارئ_عبدالعزيز_التركي_6.29 MB

ወንጀልን መተዉ ከወንጀል መራቅ ጥፋትን መራቅ .... =

" ከንግግርሽ  የበለጠ  መልካም ተግባርሽ ሰዎችን ወደ ሂዳያ ይመራል። #መልካም ስነ ምግባር =

القارئ_سعد_الغامدي_إن_الدين_عند_الله_الإس5.47 MB

قال ابن قُدامة - رحمه الله ፦ ”ومَن وجد خُلْسةً في وقتٍ فليغتنم كثرة القراءةِ  للقرآنِ ليفوز بكثرةِ الثَّوابِ“. مختصر منهاج القاصدين (1 /53) = t.me/https_Asselefya1

«በአንድ ብር የሚሸጥ» በቲክቶክ በፌ-ስቡክ በሁሉም ቦታ አሰራጩትና አድርሱልኝ ✍️በኑረዲን አል-ዓረብ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

{ وَكُلَّ إِنْسَانٍ أَلْزَمْنَاهُ طَائِرَهُ فِي عُنُقِهِ وَنُخْرِجُ لَهُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ كِتَابًا يَلْقَاهُ مَنْشُورًا }

👉አንድ ብር መግዛት የሚችለው አንተን ብቻ ነው። ........በአንድ ብር የሚሸጥ.... ላንተ መልስ መስጠት ክብርን ቢያዋርድም፡ መግባሬ አንተነትን ባያስተናግድም፡ የፅኑወች እናት ስትነካ አሎድም፡ .....ነገሩ ልክ ነህ.... ከአንተ አይነት ምን ጊዜም ኸይር አይጠበቅም፡ በአንድ ብር የሚሸጥ የሰው ልክ አያውቅም፡ እኔ ላንተ ብዬ ቃላት አላበዛም፡ አንድ ብር ስድብ እንጂ ዳይመንድን አይገዛም፡ መልስ ልስጥህ ብዬ አልደረድርም ቃል፡ ዱሮስ ከርካሾች ክብር ይጠበቃል⁉️ .......ግን ላስታውስህ.... ክፋት ካወራቸው ከጀሀነብ በሮች፡ መልካም አንጠብቅም እኛ ካንድ ብሮች፡ ከዘላኖችና ከሀሳብ እውሮች፡ .....ሰደብኩህ!?ይቅርታ...!! አታውቅም ብዬ ነው ከስድብ በስተቀር፡ ነፃ መሀይም ነህ ኸይር የለሽ ቁሞ-ቀር፡ በስድብ ፈምሰህ ህሌናህ ሲቆሽሽ፡ ሴትን ልጅ አዋርደህ ወንድነት ሲሟሽሽ፡ አንተ ተምሳሌት ነህ ለዚህ ሁሉ ክስተት፡ ይህ ማንነትህ ነው አይደለም የስህተት፡ ባታውቀው ነው እንጂ ህሌናህ ታውሮ፡ ዛሬ ገንዘብ ይዘህ ልብህ ተሰውሮ፡ ፊትህን በአንድ ብር ሸፍነህ ስትመጣ፡ ድሀ ነበርክኮ ቤሳቢስቲ ያጣ!! ለምን ዘነጋኸው የትናንትን ጉዳይ!? ለምን አላዘንክም ለዚህች ለተበዳይ!? .....ለነገሩ ተወው...... ህሌና ያለው ነው ለድሆች የሚያዝነው፡ ለአንተ አይነቱ ነፈዝ ማስተንተን ምንህ ነው⁉️ በአንድ ብር ወረቀት ፊትህን ሸፍነህ፡ በስድብ በስላቅ በክፋት ታፍነህ፡ ጥቅም ስላገኘህ በስድብ ላይ ፀንተህ፡ ይሔው ዛሬም መጣህ እዝነትን ረስተህ!? ....እኔ እምልህ.?..ግን እናትህ አሉ!? ....የተናገርከውን ሁሉን ይሰማሉ...!? የፈፀምከውን ግፍ እማማ ያውቃሉ..!? .....ስራህን ይዩልህ ወላጅ እናት ካሉህ፡ .....ባገኙት መሳሪያ ነበር የሚገሉህ..!? ....መርዳትና ማገዝ ምንም ባትፈልግም፡ ...ለተቸገረ ሰው ይህ አይደረግም..!? .......በጣም ነውር ነው.... ትችል ነበርኮ በፀባይ መሸኘት፡ ለምን አስፈለገህ ጥፋትን መመኘት!? ባይገባህ ነው እንጂ የአላማ ፅናት፡ የደም ታሪክ አላት #የጋዛወች እናት፡ የዚህች ሚስኪን እናት ልጇ አይቶህ በነበር፡ ያስረዳህ ነበረ የጀግንነትን ጥግ የትዕግስትን ድንበር፡ ግና ምን ዋጋ አለው ሚሳዔል በድንጋይ እየተፋለመ፡ በእምነቱ እንደፀና በሀቅ እንደቆመ፡ በአንደበቱ አምላኩን እየደጋገመ፡ በጣቶቹ አሏህን ሁሌ እየጠቆመ፡ የአ*ይ*ሁድን ሌቦች እንደተፋለመ፡ መቼ ታደለና ቲክቶክ ላይ ይመጣል፡ በምንኛ ሞራል ጌም ገብቶ ይቀጣል፡ ማንስ ሞደል ሆኖት ሴት ጋር ይላላጣል፡ በምን አንደበቱስ ለስድብ ይቀመጣል፡ .....አየህ ልዩነቱ የኛና የናንተ...!? .....አንተ ውዳቂ ነህ ሞራልህ የሞተ..!! ...ጋዛዊ ጀግና ነው በአ*ይ,ሁድ የሸፈተ!! ...ኢስላም ላይ የፀና የነፃነት ታጋይ፡ ...አንተ ግን ስድ ነህ የሸይጧን አገልጋይ፡ ...ህሌና የሌለህ የማትሰማ ድንጋይ፡ ባለጌ ተራ ነህ የሚታይ ክፋትህ፡ አንድ ብር ብቻ ነው ዋጋው ማንነትህ፡ ያውም በሜካፑ ተውቦ ሲወሸጥ፡ የአንተ አይነት ብቻ ነው በአንድ ብር የሚሸጥ፡ ....በኑረዲን አል-ዓረብ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

የራሳቸዉን ስህተት እና ድክመት ሌላ ላይ የሚለጥፉ አካሎች ጋር መግባባት የሚቻል !? =

~የውበትሽ ማማር፣ የስምሽ መግነን የመልካም ስራሽን ብዛት አያረጋግጥም። ብዙ መታወቅ፣ ብዙ መደነቅ፣ እልፍ አዕላፍ ተከታይ ማግኘት ምንዳ አይጨምርም። ሸይጧንም ዝና እና ብዙ ተከታይ አለው። እህቴዋ! ገላሽን እየተሸፈንሽ የልብሽን ቀሚስ አታሳጥሪው። ጌታሽ ብቻ የሚመለከተውን የልብሽን ንፅህና ችላ አትበይው። እቴ ከመጣሽበት መንገድ የበለጠ ለመጓዝ የመረጥሽው መንገድ ወሳኝ ነውና መንገድሽን ለዪ። ባንቺ ላይ ተስፋ ቆርጫለሁ የሚል ጌታ የለሽምና ምንም ቢሆን ምን ከጌታሽ አትሽሺ። ከእርሱም እዝነት ተስፋ አትቁረጪ።

ለሁላችንም ጠቃሚ ነጥብ አይብቧት👍 እጂህ ይባረክ አኹና አቡ ሱፍያን☘

ሐራም የሆኑ ምስሎችን በማየት ለተፈተነ ጠያቂ ወንድሜ የተሰጠች መልስ! كتبه الفقير إلى عفو مولاه، المقر بذنبه وخطاياه… ✍ أبو سفيان 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧- |•|t.me/AbuSufiyan_Albenan