ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 920 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 261 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 551 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 920 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 15 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -148، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 0، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 22.90‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 0 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 16 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 920
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-357 أيام
-14830 أيام
أرشيف المشاركات
" የምትወዳትን ልጅ ለመርሳት በጣም ቀላሉ መንገድ እሷን ማግባት ነዉ ያለበለዚያ እየወደድካት" ልብህ ወደ ዉጭ እየኮበለለ" ትኖራለህ...! #አግባት منقول

"ሰዉ ላይ ስንጠላዉ "ስናነዉረዉ" የነበረ ተግባር ራሳችን ዞረን መፈፀም የመሰለ ነዉር ነገር የለም ! አላህዬ አቅላችን አስተካክልልን ! "ማስተዋሉን አድለን ! አሚን ! =

"አንዱ ለሆነ ነገር ይፈልግሀል  ሌላዉ  ደግሞ ሁሉ ነገሩ ስለሆንክ ሁሌም ይፈልግሃል! = t.me/https_Asselefya1

ባለቤትሽ ከ12 ስዓት በኋላ Online አትቀመጭ ዳታ አጥፍተሽ ወደ መኝታ ካለሽ እሽ በይ እንጂ ፍታኝ አትበይ¡! ሆ ተይ እንጂ ለትንሽ ትልቁ ፍታኝ አይደብርም ወይ ?

" ከኢትዮ መልስ husu በርታልን 💪
" ከኢትዮ መልስ husu በርታልን 💪

ወደ ትዝታ ሄደናል ዛሬ .....

🌱 ابدأ يومك بتلاوة طيبة لسورة الحديد.

የሰው ልጂ ትልቁ የህይወት ስኬቱ ለጌታው ምርጥ ባሪያ መሆን ነው ... ልክ እንደታዝከው ቀጥ ካልክ አላህ እሚወደውን ከሰራህ የከለከለህን ከተከለከልክ ስኬታማ ማለት አንተ ነህ ብሮ.. የአላም ህዝብ ቢወድህ አላህ ካልወደደህ የተጠላህ ሰው ማለት አንተ ነው አላህ ወዶህ የአለም ህዝብ ፊቱን ቢዞርብህ ተወዳጅ ማለት አንተ ነህ... ትክክለኛ የአላህ ባሪያ የጥሩ ስነምግባር ባለቤት ከሆንክ ስኬታማ ማለት አንተ ነህ  .... Ibnu Seid A...

Surah-Al-Qamar-__Reciter_Dr.Misbah Sani__(M4A_128K) (1).m4a6.44 MB

~ ሰላም  ለነዛ.....! «ከነ አመላችን ችለዉን በክፉም በደጉም አብረዉን ላሉ ጓደኞቻችን !» = t.me/https_Asselefya1

የትዳርን እድሜ ከሚያሳጥሩ ሰበቦች ውስጥ አንዱ በትዳር ውስጥ ባለ አለመግባባት ሶስተኛ ወገን እንዲገባ መፍቀድ ነው

📚ተይሲር  አህካመ ተጅዊድ ቂርአት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔖ክፍል  03       ጀ          መ                 ረ = https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

«ነፍሳቸውን ከበደሉ ሁሉ የከፋው ለማያከብረው ሰው የሚተናነስ፣ ምንም የማይጠቅመውን ሰው ውዴታና ፊት ለማግኘት በክጃሎት ሽር ጉድ የሚልና ከማያውቀው ሰው ሙገሳን የተቀበለ ነው።»
مناقب الشافعي للبيهقي [٢/ ١٩٣].
منقول

«ነፍሳቸውን ከበደሉ ሁሉ የከፋው ለማያከብረው ሰው የሚተናነስ፣ ምንም የማይጠቅመውን ሰው ውዴታና ፊት ለማግኘት በክጃሎት ሽር ጉድ የሚልና ከማያውቀው ሰው ሙገሳን የተቀበለ ነው።»
مناقب الشافعي للبيهقي [٢/ ١٩٣].
منقول

ወዳጄ ሌሎች እንዲያጋሩህ ከመፈለግህ በፊት አንተ እራስህ ማጋራትን ልመድ።ከሰዎች ስጦታን ስትፈልግ እኔስ ሰጪ ነኝ ወይ በል።ከሰዎች ዘንድ ነውር ብለህ ያየሃቸውን ሁሉ አንተ ዘንድ ሰልላቸው የሉም ወይ?ካሉ ሁሌ ሰው መውቀስህን ገምግም፡ሁሉም የእተሰፈረ ነው የሚሰጥህ።እንዳበደርከው ትከፈላለህ ለማለት ነው። አቡ ኡበይዳ t.me/AbuOubeida