ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 942 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 175 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 492 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 942 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 10 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -126، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 0، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 23.92‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 338 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 11 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 942
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-427 أيام
-12630 أيام
أرشيف المشاركات
~ልጅ ገንዘብ ከሌለዉ አባቱ ሊድረዉ ግድ ነዉ የሚለዉ ፈትዋ ስትሰማ ባባን ¡ ህእ =

አልሃምዱሊላህ ደስ የሚል ምሺት ከሙሽሪት ጋር🌸 አላህ የተባረከ ትዳር ያድርግልሽ ምርጥዬ እህታችን የሩመይስ ማም🌸

بَارَكَ الله لَكُما، وَبَارَكَ عَلَيْكُما، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ ዉድቷ እህታችን እንኳን አደረሰሽ የኢማንን ግማሽ ትዳርን ወፈቀሽ የክብር ማማ ላይ ጌታችን አስቀመጠሽ ከብቸኛ ሂወት ንግስት አደረገሽ ኡሙ ሩመይሳ የኛ ልዩ እህት ትዳርሽን ያድርገዉ ደስታ የሞላበት መልካም ሷሊህ ልጆች የምታፈሩበት አላህ ያዝልቅላችሁ ከዱኒያ እስከ ጀነት እንኳንም ደስ ያለሽ እኛ ደስ ብሎናል ከብቸኛ ሂወት አላህ አዉጥቶሻል የአይንሽ ማረፊያ ጀሊሉ አድሎሻል የክብር ማማላይ አላህ አዝልቆሻል "ከኢብኑ ተይሚያ ጀመአ እህቶችሽ ደስታሺ ደስታችን ነዉ  መልካም የትዳር ዘመን እንመኝልሻለን «እንወድሻለን» =🌹🌹🌹🌹🌹🌹     🌹🌹🌹🌹🌹       🌹🌹🌹🌹          🌹🌹🌹              🌹           🅩&🅜

በአስተማሪሽ አስቸጋሪ ባህሪ ላይ የማትታገሺ ከሆነ የድንቁርና መሰላልን እየወጣሽ መሆኑን እወቂ።

👉አብሽሩ እንጂ...⁉️ መገፋት የሚጥል ቢሆን ወድቀን፣ የሰው አፍ የሚገድል ቢሆን ሞተን፣ ክህደት እስትንፋስ ቢሆን ታፍነን፣ ይሉኝታ ገንዘብ ቢሆን ከብረን አልነበር..⁉️ .....አይዞን ጎበዝ አይዞን.... t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

~በምስሉ ላይ እንደምንመለከተው፣ይህ በራሪ ሽመላ (Heron) ከፍ ብሎ ሰማይ ላይ ሲያንዣብብ መሬት ላይ አንድ እባብ ይመለከታል። በደስታ “ይሄማ የዛሬ ሪዝቄ ነው!” ብሎ እባቡን ከመሬት ነጥቆ ይዞት
~በምስሉ ላይ እንደምንመለከተው፣ይህ በራሪ ሽመላ (Heron) ከፍ ብሎ ሰማይ ላይ ሲያንዣብብ መሬት ላይ አንድ እባብ ይመለከታል። በደስታ “ይሄማ የዛሬ ሪዝቄ ነው!” ብሎ እባቡን ከመሬት ነጥቆ ይዞት ይበራል። ለጊዜው ሆዱን የሚሞላ ነገር በማግኘቱ ልቡ በሀሴት ተሞልቶ ነበር።ነገር ግን፣ ከፍታው ላይ እንደደረሰ ያልጠበቀው ነገር ገጠመው። ያ “ሪዝቄ ነው” ብሎ የያዘው እባብ፣ የአሞራውን ሆድ ቀዶ በመውጣት ህይወቱን አደጋ ላይ ጣለው። በራሪው እራሱ ለሞት አደጋ ተጋለጠ። ይህ ፎቶ ለእኛ ለሰዎች ትልቅ ትምህርት ይሰጠናል። በህይወታችን ውስጥ የምንመኘው ነገር ሁሉ መልካም ላይሆን ይችላል። አንዳንድ ጊዜ ታላቅ ጥቅም ያስገኛል ብለን የምናስበው ነገር፣ ልክ እንደ እባቡ፣ የውድቀታችን እና የጥፋታችን ሰበብ ሊሆን ይችላል። “ሪዝቅ” መስሎን የምንከተለው ጎዳና፣ ወደ መጥፊያችን ሊያመራን እንደሚችል ማስታወስ ብልህነት ነው። ስለዚህ፣ በህይወታችን ውስጥ ለምናገኛቸው ነገሮች ሁሉ ልባችን በደስታ ከመፍለቁ በፊት ማስተዋልን ማስቀደም ይገባል። ያጣነውን ነገር ሁሉ እንደ ክፉ እድል መቁጠርም የለብንም። አንዳንድ ጊዜ፣ ያመለጡን የሚመስሉን ነገሮች ከትልቅ አደጋ እየጠበቁን ሊሆን እንደሚችል ማሰብ አለብን። እናማ…ስላለፈህ ሪዝቅ አትናደድ፤ ምናልባት መጥፊያህ ሊሆን ይችል ነበርና። |•| t.me/AbuSufiyan_Albenan

~ ምን ያክል እድለኛ እንደሆንኩ የማቀዉ  ከዚህ ሁሉ አስመሳይ ሰዉ አንችን የመሰለ  ንፁህ ልብ ያላት ጓደኛ( እህት) በሂወቴ ዉስጥ መኖርሽ ነዉ። #ሼር አድርጉላት ለምርጧ ጓደኛችሁ። = t.me/https_Asselefya1

~እዉነተኛ ጓደኛ የለም አትበሉ ይልቅ እኔ ራሴ እዉነተኛ ጓደኛ ነን ወይ ብላችሁ ራሳችሁ ፈትሹ ! አሉ እኮ ምርጦች ልክ እንዴ አይን ብሌናቸዉ የሚሳሱልን ምንም የማይቀይራቸዉ ! እናንተ ምርጦች ኑሩልን ክፉ አይንካብን !

እንዴ ሀሳብ ባትሰክሱ ወንዶችዬ¡ =

ጥያቄ፦ ሚስቱ ሳታቅ ያገባ ሰዉ ቅጣቱ ምንድን ነዉ? መልስ፦ ምንም ቅጣት የለበትም ለሱ አላህ የፈቀደለትነዉ። በሷ ላይ ቅጣት ያለባት ከጠላች እና ከከለከለችዉ አላህ የፈቀደለትን። =

ሰዎችን ስናስተምር.mp32.20 KB

ሴት ልጅ በእሷ እና በምታፈቅረዉ ሰዉ  መሀል ሌላ ሴት ከምትኖር ይልቅ ብዙ ተራራ ከተማ በመካከላቸዉ ቢኖር ትመርጣለች ። منقول =

•• قَالَ ابْنُ القَيِّمِ رَحِمَهُ اللهُ تَعَالَى: الإِخْلَاصُ هُوَ : مَا لَا يَعْلَمُهُ مَلَكٌ فَيَكْتُبَهُ؛ وَلَا عَدُوٌّ فَيُفْسِدَهُ وَلَا يُعْجَبُ بِهِ صَاحِبُهُ فَيُبْطِلَهُ. ‏‌‏⤶ الفَوَائِدُ (صـ ٩٩) =

" አላህዬ አንተ ዉደደኝ እንጅ ሌላዉ ትርፍ ነዉ። =

ልክ በዛሬዋ ቀን…! ~ ልክ የዛሬ ሁለት ዓመት፣ ሐምሌ 30 ቀን 2015 ... ያቺ ቀን በህይወቴ መዝገብ ውስጥ በደማቁ የሰፈረች፣ የድካም ፍሬ፣ የደስታ ጮራና የተስፋ ጥንስስ የነበረች ዕለት። የምረቃ ቀሚሴን ለብሼ፣ በወዳጅ ዘመዶቼ ታጅቤ የቆምኩባት ያቺ ቅጽበት፣ ዛሬ ሳስባት ትናንት ትመስላለች።የጊዜው ፍጥነትና የማይታክት ጉዞው እጅግ ይገርማል! 'አልሐምዱሊላህ!' ይህ ቃል በህይወቴ ውስጥ ላለው ነገር ሁሉ መግለጫ ነው። ጌታዬ ጊዜዬን በበረካው ባይሞላልኝ ኖሮ  የሁለት ዓመት ጉዞ ይህን ያህል ፍሬያማ ባልሆነ ነበር። ጊዜ ዝም ብሎ የሚነጉድ ወንዝ ሳይሆን፣ በእያንዳንዱ ጠብታ መልካም አጋጣሚን የያዘ የህይወት ምንጭ ሆኖልኛል። ለዚህም ነው «አላህ ጊዜዬን በረካ አድርጎልኛል!» ስል በሙሉ ልብ የምመሰክረው።አወ አሁንም አልሐምዱሊላህ! ከተማሪነት ዓለም ወጥቶ ወደ እውነተኛው የህይወትና የኃላፊነት መድረክ መሸጋገር የራሱ የሆነ ስጋትና ጭንቀት አለው። ነገር ግን የአላህ እገዛና ችሮታ አልተለየኝም። ነገራትን ሁሉ አግራርቶልኝ፣ የምረቃው ደስታ ሳይደበዝዝ ቀጥታ ወደ ስራው ዓለም እንድቀላቀል መንገዱን አመቻቸልኝ። ይህ በራሱ ትልቅ ጸጋ ነበር። በልቤ ውስጥ «ይህንን ማሳካት አለብኝ» እያልኩ የማልማቸው ብዙ ህልሞች ነበሩኝ። አንዳንዶቹ የቅርብ፣ ሌሎቹ ደግሞ የሩቅ እቅዶች ነበሩ። አልሐምዱሊላህ፣ ጌታዬ ከምኞቴ በላይ አሳክቶልኝ፣ እነዚያ የልብ ምኞቶች፤ወደሚዳሰሱ የህይወት እውነታዎች ተቀየሩ። እያንዳንዱ ስኬት የአላህን እገዛ ከዚያም የጥረቴን ውጤት እያሳየኝ፣ ለቀጣዩ ምዕራፍ የበለጠ መነሳሳትን ይሰጠኝ ነበር። በዚህ የሁለት ዓመት ጉዞ ውስጥ ከሁሉም በላይ ልቤን በደስታ የሞላውና ህይወቴን ሙሉ ያደረገው ደግሞ ውድ የህይወት አጋሬን፣ ኡሙ ሱፍያንን ማግኘቴ ነው። እሷን ወደ ህይወቴ ማስገባቴ የዚህ ምዕራፍ ትልቁ ስጦታዬና ዘውዴ ነው።በዚህች ሁለት አመት ብቻ፣ከምረቃ ቀሚስ እስከ ትዳር ቃል ኪዳን፤ ከወጣት ተመራቂነት እስከ አንድ ቤተሰብ አስተዳዳሪነት የተደረገው ሽግግር ፈጣን ቢመስልም፣ በውስጡ ብዙ ትምህርቶችን፣ በረከቶችንና የማይረሱ ትዝታዎችን ይዟል።አዎ፣ ጊዜው ይሮጣል። ነገር ግን በውስጡ በረከትን ይዞ ሲሮጥ፣ ሩጫው ሳይሆን ፍሬው ነው የሚታየው። ላለፈው፣ላለውና ለሚመጣው ነገር ሁሉ አልሐምዱሊላሂ ረቢል ዓለሚን። የቀረው ዘመኔንም በኸይር፣ በበረከትና በስኬት እንዲሞላልኝ ሁሉን ቻይ የሆነውን ጌታዬን እለምናለሁ። وَأَمَّا بِنِعْمَةِ رَبِّكَ فَحَدِّثْ «በጌታህም ጸጋ አውራ፤ (ግለጻት)፡፡ |•|t.me/AbuSufiyan_Albenan