ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 929 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 269 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 553 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 929 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 14 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -155، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 0، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 22.75‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 0 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 15 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 929
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-457 أيام
-15530 أيام
أرشيف المشاركات
ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም 💡ክፍል - 18 «የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት።» የቴሌግራም ቻናል፡‐ https://t.me/fejir_tube

አንድን ሰዉ ስላሳዘነሽ ለጋብቻ አትፍቀጅ! "ለጋብቻ የምትመርጪዉ ወደሺዉ እና ፈልገሺዉ የልጆቼ አባት ይሆናል ብለሽ ብቻ መሆን አለበት። መዉደድ ሌላ ማዘን ሌላ ነገር ናቸዉ እና። ልብ በይ ! =

አንዳንድ ቀን ፦ ቀኑ ሙሉ ሁለ ነገራችን ቢዚ ሁኖ ይዉላል ሳያርፋ በመጨረሻ ምን ስሰራ ነበረ የዋልኩ ብለን ስናስበዉ ምንም የተለየ ነገር የለም አይገርምም በተለይ አእምሮችን እረፍት ይፈልጋል እያሳረፍን! በሉ አረፍ እንበል ...

🔖 መውደድ ተፈጥሮ ነው፤ ሊያቆሙት የማይቻል ስሜትም ነው፡፡ የሚወዱትን ሰው ማግኘት ደግሞ መታደል ነው፡፡ ለተዋደዱ ልቦች መድኃኒታቸው ጋብቻ ነው፡፡ " አላህ የምትወዱትንና የሚወዳችሁን ይስጣችሁ፡፡ "

اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ዉድ እና የተከበራችሁ እህቶቻችን እንደምን ከረማችሁ እነሆ በሳምንታዊ ፕሮግራማችን ብቅ እንላለን ዛሬ ለየት ያለ
اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ዉድ እና የተከበራችሁ እህቶቻችን እንደምን ከረማችሁ እነሆ በሳምንታዊ ፕሮግራማችን ብቅ እንላለን  ዛሬ ለየት ያለ ነዉ አድስ እንግዳ ጋር  የምንመጣ ሳትርቁ ጠብቁ ! የምንተዋወስበት ርእስ፦ ﴿إنَّ المُؤْمِنَ لِلْمُؤْمِنِ كالْبُنْيانِ.. “አንድ አማኝ ለሌላው አማኝ እንደ ግንብ ክፍሎች ነው።  በሚል ርእስ ኢንሻ አላህ ──────⊱◈◈◈⊰──────

"ያ ወደ ሴቶች የሚመለከት ወንድ ልክ ስጋ እንሚዞር ዉሻ ነዉ...

" ባልሽ በአንች ላይ ከሚያገባብሽ እና 10 አመት ከሚታሰር ምን ትመርጫለሽ ተብላ ተጠየቀች ? መልሷ ቢያገባ እመርጣለሁ ነበር! እናንተስ ምን ትመርጣላችሁ ሴቶችዬ ? ጨክናችሁ ቢታሰር እመርጣለሁ እንደማትሉ ተስፋ አደርጋለሁ እ¿ =

∙ ከልክ በላይ መቀራረብ ከልክ በላይ መናናቅ ያመጣል ! ቅርበታችን በልክ ይሁን መናናቅ ከመምጣቱ በፊት! = t.me/https_Asselefya1

🎀በትዳር  ውስጥ  አለመግባባት  መንስኤዎች🎀 ➩ሚስት  የባሏን  መብት  የማታቅ  ከሆነ  ወይም  በተቃራኒ‼️ ➩እራስ  ወዳድነት  እና  በራስ  መተማመን እና ለቤተሰብ  ፍላጎቶች  እና ለወደፊት  ጥቅም  ቅድሚያ  መስጠት‼️ ➩በትዳር   መካከል   አለመተማመን  አንዳቸው  ለሌላው  ጥርጣሬ  መያዝ‼️ ➩ኩራት ወይም  ቲቢተኝነት   የጥፋተኝነትን  ስሜት  ዝቅ  ማድረግ‼️ ➩በትዳር  ውስጥ  ያሉትን   አለመግባባቶችን  ወደ  ውጭ  ማስተላለፍ  ለምሳሌ ሚስት  ወደ  ጓደኞቻ  ወይም  ለእናቷ  ወይም  ለእህቷ  ካስተላለፈች  ባል  ወደ  ጓደኞቹ ወይም  ወደ  ቤተሰቦቹ  እሚያስተላልፉ  ከሆነ  ምክንያቱም  የውጭ  ወገኖች  የክርክሩን  መጠን  ሊጨምር  ስለሚችል‼️ t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

~ አስቸጋሪ ሰዎች እንደ ህፃን ናቸዉ። ማንን እንደማያስቸግሩ ይመርጣሉ። አንተ ለማስቸገር የማትመች ከፍ ያለ ማንነት ያለህ ከሆንክ ማንም አያስቸግርህም። =

🔖 ግትርነት ተጠንቀቁ ሴቶችዬ .....! =
🔖 ግትርነት ተጠንቀቁ ሴቶችዬ .....! =

∙ ሀራም የሆነች ስሜት ትንሽ ደቂቃ ቢሆን እንጅ ምንም ነገር የላት ወዳዉ ወደ መጥፉ ትቀየራለች ! መጨረሻዋም እሳት ሊሆን ይችላል።
الشهوة المحرمة
🎙لفضيلة الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru