ar
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 025 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 112 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 446 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 025 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 28 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -113، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -4، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 24.88‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.06‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 492 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 851 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 29 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

14 025
المشتركون
-424 ساعات
-267 أيام
-11330 أيام
أرشيف المشاركات
" የተሰማቸዉ ሁሉ ቻናል ላይ የማይለቀልቁ ወንዶች በጣም በጣም አድናቂያቸዉ ነኝ! እናንተ "የወንድ ልኮች! =

አላህ ሆይ! ሁለንተናችን ሳይስተካከል፣ ወንጀላችን ሳይማር፣ ዒባዳችን ተቀባይነት ሳያገኝ እና ምኞታችን ሳይሞላ ከረመዳን የምንወጣ አታድርገን።” منقول

من معاني اسم الله تعالى (السميع)
من معاني اسم الله تعالى (السميع)

በመልካም ዱአችሁ....🤲

الجزء_السابع_والعشرون_أحمد_محمد_طاهر_برواية_حفص_عن_عاصم.mp312.03 MB

اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عنا..! اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عنا..! اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عنا..!

وصايا لقمان الحكيم لابنه - 04 (1).mp310.43 MB

የጥሩ ሴት ባህሪዎች፦ 1. በአላህ አለማጋራት። 2. አኺራን መምረጥ። 3. አላህን መታዘዝ። 4. ነብዩን ﷺ መታዘዝ። 5. ነብዩን ﷺ መውደድ። 6. ባሏን በመልካም መታዘዝ። 7. ንግግርን አለማለስለስ። 8. ጥሩ ንግግር መናገር። 9. ከቤት አለመውጣት። 10. አለመገላለጥ። 11. ፀጉርን አለማሳየት። 12. የፀጉር ማጎፈሪያ አለማድረግ። 13. ከወንዶች ጋር አለመቀመጥ። 14. ከሰው ቤት ልብስ አለማውለቅ። 15. ከወንዶች ሻወር ቤት አለመግባት። 16. የመከራ ጊዜ መታገስ። 17. ሶላትን በወቅቱ መስገድ። ከሸይኽ ኡሳማ አልኹኺ ደርስ የወሰድኩት። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Salafiat46

«ጥቂት ወሳኝ ነጥቦች ስለ ዘካተል ፊጥር» 📂ከ ወንድም ኢብኑ ሙሐመድዘይን ቆየት ካሉ ፁሁፎች ተወስዶ፤በ ወንድም አቡ ሡፍያን ወደ PDF የተቀየር። 🔖ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች በትንሹም ቢሆን በዚህ PDF ውስጥ ተዳሶበታል። □ የሶደቀተል ፊጥር ብይን ምንድን ነው? □የተደነገገበት ጥበቡ(ሂክማው) ምን ይሆን? □ ዘካተል ፊጥር በማን ላይ ግድ ትሆናለች? □ ዘካተል ፊጥር ከማን ትወጣለች? □ ዘካተል ፊጥር መቸ ትሰጣለች? □ የዘካተል ፊጥር ልኩ ምን ያክል ነው? □ ዘካተል ፊጥር ከምን አይነት ነገር ነው የሚወጣው? □ ዘካተል ፊጥር ለማን ነው? □ ዘካተል ፊጥርን እንዴት ለሚስኪኖች ማድረስ ይቻላል? □ ዘካተል ፊጥር የሚሰጥበት የት ነው? t.me/AbuSufiyan_Albenan •============• t.me/IbnuMuhammedzeyn/362

الجزء_السادس_والعشرون_أحمد_محمد_طاهر_برواية_حفص_عن_عاصم.mp312.68 MB

⁨_ساعة_مكة_هي_أكبر_ساعة_في_العالم،_بارتفاع_إجمالي_يبلغ_مترًا_وتُعد.mp33.14 KB

ውጭ አገር ላላችሁ ወገኖች፣ ስለ ዘካተል ፊጥር ተጨማሪ ማስታወሻ ~ 1- ዘካተል ፊጥር በራሳችሁ የምታወጡ ከሆነ ወደ ኢትዮጵያ ብትልኩ ነው የሚሻለው። በጣም ብዙ ወገን ተቸግሯል። እንዲያውም ካልከበዳ
ውጭ አገር ላላችሁ ወገኖች፣ ስለ ዘካተል ፊጥር ተጨማሪ ማስታወሻ ~ 1- ዘካተል ፊጥር በራሳችሁ የምታወጡ ከሆነ ወደ ኢትዮጵያ ብትልኩ ነው የሚሻለው። በጣም ብዙ ወገን ተቸግሯል። እንዲያውም ካልከበዳችሁ ጨመርመር አድርጋችሁ ብትልኩ የበለጠ አጅር ታገኙበታላችሁ። 2- ጊዜው ተጣብቦ ከመጨናነቃችሁ በፊት በጊዜ ላኩ። 3- በታማኝ ሰው ላይ ብሩን በመላክ እህሉን እየገዙ እንዲሰጡላችሁ አድርጉ። 4- አንዳንድ አሰሪዎች ዘካተል ፊጥራቸውን ለሰራተኞቻቸው ይሰጣሉ። ራሳችሁ ዘካ መስጠት ያለባችሁ ሆናችሁ ሳለ ዘካተል ፊጥራቸውን ለናንተ የሚሰጧችሁ ከሆነ ለሚገባው ክፍል አሳልፋችሁ ስጡ። 5- ዘካተል ፊጥራችሁን አሰሪዎቻችሁ ከራሳቸው የሚሰጡላችሁ ከሆነ በራሳችሁ ማውጣት አይጠበቅባችሁም። ሼር ብታደርጉት ባረከላሁ ፊኩም። በናንተ ሰበብ አንድ ሰው ዘካተል ፊጥር ቢያወጣ የኸይር ሰበብ ሆኗችሁታል። ሚስኪኖች እንዲታገዙም እንዲሁ ሰበብ ሆናችኋል ማለት ነው። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

من أجمع الأدعية وأنفعها
من أجمع الأدعية وأنفعها

"اللَهُمَّ إِنَّكَ عَفُوُّ تُحِبُّ الْعَفْوَ فَاعْفُ عَنِّيّ" ┈┅━٭✿🌹✿٭━┉┈

الجزء_الخامس_والعشرون_أحمد_محمد_طاهر_برواية_حفص_عن_عاصم.mp312.62 MB

03-وصايا لقمان الحكيم لابنه .mp39.90 MB