es
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Ir al canal en Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

El canal 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 14 292 suscriptores, ocupando la posición 6 167 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 2 369 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 14 292 suscriptores.

Según los últimos datos del 21 junio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -52, y en las últimas 24 horas de 1, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 16.86%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 8.12% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 2 410 visualizaciones. En el primer día suele acumular 1 160 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 0.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 22 junio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

14 292
Suscriptores
+124 horas
+87 días
-5230 días
Archivo de publicaciones
«أكثر دعاء يحتاج إليه المسلم كُل لحظه في زمن الفتن :» «አንድ ሙስሊም በፈተና ውስጥ በእያንዳንዱ ጊዜ በጣም የሚያስፈልገዉ ዱዓ፡-» " يامقلب القلوب ثبت قلبي على دينك ". አንተ ልቦችን እንዳሻህ የምትገለባብጥ ጌታችን ሆይ ልቦቻችን በድንህ ላይ አፀናልን ! = t.me/https_Asselefya1

•• قال ابنُ القيِّم -رحمهُ الله 🔖 ኢብኑል ቀይም (አላህ ይዘንላቸዉ) እንዲህ ብለዋል፡- «طَلَبُ العِلمِ مِن أفضلِ الحَسَنات، والحَسَناتُ يُذهِبن
•• قال ابنُ القيِّم -رحمهُ الله 🔖 ኢብኑል ቀይም (አላህ ይዘንላቸዉ) እንዲህ ብለዋል፡- «طَلَبُ العِلمِ مِن أفضلِ الحَسَنات، والحَسَناتُ يُذهِبنَ السَّيِّئات؛ فَجَديرٌ أن يكونَ طَلَبُ العِلمِ ابتغاءَ وجهِ اللهِ يُكَفِّرُ ما مضى مِن السَّيِّئات». እውቀትን መፈለግ ከመልካም ስራዎች ሁሉ በላጭ ነው፣ መልካም ስራዎች ደግሞ መጥፎ ስራዎችን ያስወግዳሉ፤ የአላህን ፊት ብቻ ፈልጎ እውቀትን መፈለግ ተገቢ ነዉ... ያለፉትን ወንጀሎችን ያስምራልና(ያሳብሳልና)።” = t.me/https_Asselefya1

اللهم وان ضلت نفسي طريقا فردها اليك ردا جميلا

▶️ የመጀመሪያ ፕሮግራም በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ✅ t.me/tdarna_islam?livestream        t.me/tdarna_islam?livestream

😣☹️🙁☹️🙁😶‍🌫️😣🥳💙 ✅ ልዩ የዳዕዋና የኅብረት ጥሪ!✔️ 🙁☹️☹️🙁🙁🙁😤☹️💙 ውድ የትዳርና ኢስላም የቴሌግራም ቻናል ተከታታዮች፤ ዛሬ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ
😣☹️🙁☹️🙁😶‍🌫️😣🥳💙 ✅ ልዩ የዳዕዋና የኅብረት ጥሪ!✔️ 🙁☹️☹️🙁🙁🙁😤☹️💙 ውድ የትዳርና ኢስላም የቴሌግራም ቻናል ተከታታዮች፤ ዛሬ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። ይህ ፕሮግራም በትዳር እና ኢስላም ቻናል ዛሬ ማታ ከ3:00 ጀምሮ ይካሄዳል 🎤የዕለቱ የክብር እንግዶች (ዱዓቶች)፦ 🎙* ኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን 🎙* ኡስታዝ አቡ ሁዘይፋ 🎙* ኡስታዝ አቡ ሀሳን 🎙* ኡስታዝ አቡ ዒምራን 🎙* ኡስታዝ አቡ ሀፍሷ 🎙* ኡስታዝ አቡ ሁዘይፋ 🎙*ኡስታዝ አቡ ፈውዛን 🎙*ኡስታዝ አቡ ረያን    እና ሌሎችም በርካታ እንግዶች... ፕሮግራም መሪዎች 🎙 አቡ ሂበተላህ 🎙 አቡ ማሂ 🎙 አቡ ሁዘይፋ 📍 የፕሮግራሙ ዝርዝር፦ * ቀን፦ ዛሬ ማክሰኞ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ * ቦታ፦ በትዳርና ኢስላም የቴሌግራም ቻናል ❤️ዛሬ ማታ https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam

" الأخ الحقيقـي مـن يترك في قلبك بصمته وتجـد لـه أثرا كلمـا تذكرته .  ~ እውነተኛ ወንድም ማለት በልብህ ላይ አሻራውን የሚተው እና ስለ እሱ ስታስብ የሚታወስ ሰው ነው። = t.me/https_Asselefya1

‏«لَكَ الأروَاحُ يَا رَمَضَانُ تَهفُو ‏وَتَغتَسِلُ النُّفُوسُ وَتَستَقِيمُ ‏لَئِن أقبَلتَ مُشتَاقًا إلَينَا ‏فَمِلءُ قُلُوبِنَا شَوقٌ عَظِيمُ» =                              

❌ቴሌ ግራም ላይ መጠለፌን(ሀክ መደረጌን) እንደት ማወቅ እችላለሁ? 🌐እንድሁም ቴሌ ግራሜን እንዳይጠልፉብኝ ምን ማድረግ አለብኝ? 📲በ ወንድማችሁ አቡ ሱፍያን ~ ለሌሎችም ሊጠቅም ይችላል ሼር አድርጉላቸው! t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan

ግር ግር ለሌባ ይመቻል ሳይሆ ለወሬ ይመቻል ነዉ መባል ያለበት ዛሬ #ህእ =

ሴቱም ወንዱም እኩል ለወሬ ችኩል መሆናችን የተረጋገጠበት ክስተት🙌 ክክ

ለማንኛዉም ለጥንቃቄ መሯሯጣችን መጥፎ አይደለም በሉ ቀሚሳችሁ መልሱ ህእ

ሲጀመር ፕሮፋይል ፎቶ እና "Hacking" (መጥለፍ) አይገናኙም በመሰረታዊ የሳይበር ደህንነት እውቀት፣ "ሀኪንግ" ወይም መጥለፍ ማለት ወደ አንድ ሲስተም ያለ ፈቃድ ሰብሮ መግባት ማለት ነው። ይህን ለማድረግ ሀከሩ (Hacker) የግድ የይለፍ ቃል (Password)የማረጋገጫ ኮድ (SMS Code)፣ ወይም የመግቢያ ፈቃድ (Session) ማግኘት አለበት። ቴሌግራም ላይ "ፕሮፋይል ፎቶ ስለተጠቀሙ አካውንት ሀክ ይደረጋል" የሚለው መልዕክት ቴክኖሎጂያዊ መሰረት የሌለው የውሸት ማስጠንቀቂያ ነው። ይህ መልዕክት የተፈጠረው ሰዎች ስለ "Impersonation" (ማንነትን መቅዳት) ያለውን አደጋ አጋንኖ በመግለጽ ከተፈጠረ የተሳሳተ መረዳት ነው። ስለዚህ ፕሮፋይል ፎቶን ማጥፋት አያስፈልግም። ይልቅስ Two-Step Verification በመጠቀም አካውንትዎን ይጠብቁ! t.me/AbuSufiyan_Albenan

የዛሬ ክስተት ምን ያክል ቻናል ወዳጅ መሆናችን ተረጋግጧል #ህእ

ቆይ የግል አካዉንታችን ቢሰርቁስ በምን ይታመናል ወይ በጋራ ፕሮፋይል እናጥፋ #ህእ