ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 920 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 261 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 551 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 920 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 15 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -148، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 0، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 22.90‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 0 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 16 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 920
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-357 أيام
-14830 أيام
أرشيف المشاركات
💫አንዳንዴ  ..ለአንዳንድ ሰዎች አንገባቸዉም አይደል ? አዎ እኔ እንደዛ ይሰማኛል  ጊዜአችን አይገባቸዉም፣ ልባቸን አይገባቸዉም! እዉነት ምናችንም አይገባቸዉም። = t.me/https_Asselefya1

ያዙ የሁለቱም ወዳጆች 🌶🍌
+1
ያዙ የሁለቱም ወዳጆች 🌶🍌

"ከኒካህ በፊት ለሚደረደሩልሽ የፍቅር ጥቅሶች ልብ ሰጥተሺ አታንብቤቸዉ ! ለምን ? ሴቶች በቃል ለመሸነፍ ቅርብ ስለሆን እንዳትሸነፊ አጉል ቦታ እንዳትወድቂ ተጠንቀቂ የምታደምጪዉ የምታነቢዉ ልብ እያልሽ! ተናግሬለሁ ኋላ ወይኔ አይሰራም ! መነፀር እና ኤርፎንሽ አስተካክይ ማለቴ ነዉ ! =

ለጋብቻ መርጠህ ያጨሀት ልጅ ከኒካ በፊት ምንም አይነት የፍቅር ቃሎች አትጠቀም‼️ አንዳድ ወንድሞች ግን እረፉ ! ልክ እንደሚስት ካላደረኩሽ በፍቅርሽ ሞትኩ ተቃጠልኩ አልቻልኩም ምናምን ምናምን..... እያላችሁ የሴቶች ልብ የምታቀልጡ እረፉ! ትክክለኛ ፍቅር የሚጀምረዉ ከኒካህ በኋላ ነዉ። "ለትዳር አጨሀት (መረጥካት) አይደል ትቀመጥ በክብር። ቀኑ ሲደርስ ታሞግሳታለህ የፍቅር ቃሎችም ታዘንበዋለህ በነፃነት በደስታ ምክንያቱም ፈርመህ የግልህ አድርገሀል ከዛዉጭ እስከዛ እረፉ ‼️ =

⇛በነገራችን ላይ…የራቀ ሁሉ የናቀ አይደለም። ሰዎች ለተለያዩ አላማዎች ለመቀራርብና ለመግባባት ይሞክራሉ። ከዚያም በተለያዬ ምክንያት መራቅን ወይም መራራቅን ይመርጣሉ። ☞ አንዳንዶቹ ስለ አንተ ምንነት ለማወቅ ከጣሩ በኋላ አይመጥነኝም ሳይሆን አልመጥነውምና ቦታውን ለተሻለ ሰው መልቀቅ አለብኝ በሚል ቀና አመለካከት ፈንጠር ብለው ይቆማሉ። ስለዚህ ሲርቁህ አክብረው የሚሄዱ፣መልካምን የሚመኙ፣ከኔ የተሻለ ጎደኛ የሚያስፈልገው ሰው ነው ብለው የሚያስቡም እንዳሉ ተገንዘብ። t.me/AbuSufiyan_Albenan

ያ ረብ! ⇛የኔ ባልኾነ ነገር ላይ ልቤን አታንጠልጥልብኝ፣ዓይኔም የኔ ያልኾነን አይከጅል፣በማላገኘው ነገር ላይ ሀሳቤ አይበታተን። =
ያ ረብ! ⇛የኔ ባልኾነ ነገር ላይ ልቤን አታንጠልጥልብኝ፣ዓይኔም የኔ ያልኾነን አይከጅል፣በማላገኘው ነገር ላይ ሀሳቤ አይበታተን። =

ከእስልምና በፊት ፊቷን፣ ክንዷን ምናምን ነበር የምትገልጠው። የዘመናችን ጅሎች መገላለጥ ግን እራቁትነት እና ሃፍረተ ቢስ ሸይጧናዊነት ነው። አቡ ዐብዲላህ አልመስነዒይ = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Salafiat46

በተለይ መድና ያላችሁ እዘዟት ታመጣላችሁ አለች

+2
🧷የተለያዩ ጂልባቦች እና ኒቃቦቺን ለማዘዝ እና ዋጋውን ለማወቅ 🍃ቴሌግራም👇  @Zuzu_bint_Hasen_Aselefya 🍃በዋትሳፕ ወይም በመስመር +966592170031 ይቀላቀሉ👇 https://t.me/htt_Umu_Abdellah_On_lain_Market ~

ሶላት የዲን ምሰሶ፣ ሁለተኛዋ የኢስላም ማእዘን ነች። ሶላት የዱንያ የኣኺራ ኑር ነች። ሶላት በዱንያ የአይን ማረፊያ፣ በኣኺራ ከመከራ መትረፊያ ነች። ከዚች ውድ ዒባዳ ከሶላት አንፃር ራሳችንን ብቻ ሳይሆን ልጆቻችንን መከታተል ይገባል። ልጆችን በሶላት ጉዳይ ፈፅሞ ችላ ማለት አይገባም። እንደ እድሜያቸው በሶላት ማዘዝ፣ መቆጣት፣ መቅጣት ያስፈልጋል። ካደጉበት፣ ከኖሩበት ይቀላቸዋል። ካልሆነ ግን ውጤቱ ተቃራኒው ነው የሚሆነው። ይሄ ከመሆኑ በፊት በጊዜ መከታተልና ማስለመድ ይገባል። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

የአርበኡነ ነወውያ ደርስ የስርጭት ሊንክ፦ t.me/AbuOubeida?livestream=b68bdbb7b63a540447

ዛሬ ሴት ልጅ ባልየው ከሚያገኛትና ከሚደውልላት በላይ የሚደውልሏት አሉ ! 🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ          t.me/Darutewhide

➭ኢላሂ......! የኔ ጌታ የምጠላውን ታውቃለህና አንተ ከእሱ አርቀኝ! የምመኘውን ታውቃለህ አሳካልኝ ! አረህማንየ የምወደውን ታውቃለህ ጠብቅልኝ! አላህየ መንገድህን እንድስት አታድርገኝ።

_ወደ_አሏህ_መጣራት_በኡሥታዝ_አቡል_ዐባስ_Part_➋M4A_128K_1.m4a8.23 MB