ar
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 983 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 116 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 459 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 983 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 05 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -123، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -7، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 20.53‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 5.77‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 2 872 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 807 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 06 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 983
المشتركون
-724 ساعات
-497 أيام
-12330 أيام
أرشيف المشاركات
تَهَادَوْا تَحَابُّوا........ 🙌

ይቺም እንጀራ ሆና ሚጥሚጣ በዛባት ~ በስልጤ ዞን ስልጢ ወረዳ ውስጥ ነው አሉ፣ ጎመን የምትቸረችርን እናት ጉልበተኛ ፖሊስ እንዲህ የሚያደርጋት። ማገዙ ቢቀር ጭራሽ ጉልበትን፣ ስልጣንን በመጠቀም በዚ
ይቺም እንጀራ ሆና ሚጥሚጣ በዛባት ~ በስልጤ ዞን ስልጢ ወረዳ ውስጥ ነው አሉ፣ ጎመን የምትቸረችርን እናት ጉልበተኛ ፖሊስ እንዲህ የሚያደርጋት። ማገዙ ቢቀር ጭራሽ ጉልበትን፣ ስልጣንን በመጠቀም በዚህ መልኩ ፍፁም እብሪት በተመላበት መልኩ በእግር እየረጋገጡ መበተን። የለበሰውን ዩኒፎርም ነው ያረከሰው። ህግ ማስከበር ማለት እንደዚህ ነው? ያሳፍራል። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ከአድማጮች ቁርአን ግብዣና ግጥም .... እንደቀጠለ ነው 📢

የኩራት መዘዙና ለአሏህ ብሎ መተናነስ ያለው ትሩፋቶች ቀጥሏል.......📢

ምክር ለእህቶች የሚለዉ ርእስ ትዉዉሱ እነሆ በይፋ ተጀሞሯል👌

ግሩፕ የሌላችሁ እስከ አመሻሽ በሳኡድ አቆጣጠር 6:30 ድረስ በቦት አናግሩን አድ እናደርጋለን። @Qudwatii1_bot @Nisau_Aslefiyat_Bot @Ass_selefyaa_bot 👌ስትመጡ በሪከርድ ብቻ❗️

الخوف من المستقبل والتفكير في تأمينه የወደፊቱን መፍራት እና ማሰብ...! الشيخ عبد السلام الشوعر حفظه الله =

➥አድርሱላቸውማ⁉️ 👉ጨፍጫፊው ማን ነበር...⁉️ 🎙🇪🇹በኑረዲን አል-ዓረብ🇪🇹 t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: - إن خير أيامكم يوم الجمعة فأكثروا علي من الصلاة فيه                               ˓٭˛✿🌹🍃

ነገሩ እንዲህ ነው፣... ያማረ ህይወትን የሚኖሩ ሁለት ደረሳ ባልና ሚስቶች ናቸው አሉ፣ አብረው እየኖሩ ከእለታት አንድ ቀን .. በሆነ ነገር ሳይስማሙ ቀርተው ይጋጫሉ። ተኮራረፉ ኩርፊያውም ለሁለት
ነገሩ እንዲህ ነው፣... ያማረ ህይወትን የሚኖሩ ሁለት ደረሳ ባልና ሚስቶች ናቸው አሉ፣ አብረው እየኖሩ ከእለታት አንድ ቀን .. በሆነ ነገር ሳይስማሙ ቀርተው ይጋጫሉ። ተኮራረፉ ኩርፊያውም ለሁለት ቀን ቀጠለ። በዚሁ አጋጣሚ ግን ደረሳው ጸጥ ረጭ ብሎ የሸይኹል ኢስላምን መጅሙዑል ፈታዋ አንዱን ሙጀለድ (540 ገፅ) ኪታብ አንብቦ አጠናቀቀ። ኋላ ላይ እርቅ ሲወርድና ፍቅራቸው ሲመለስ ደረሳው፦ "በፀቡ ወቅት እኮ አንድ ሙጀለድ ኪታብ  አንብቤ አጠናቀቅኩ ብሎ ይነግራታል። እሷም ብልጥ ነበረችና "ለማንበብህ ዋነኛዋ ምክንያት እኔ ስለነበርኩ አጅሩ ሁሉ የኔው ነው አለችው። ------- ውዴታውም ኩርፊያውም ምቾት ከሚሰጣችሁ ሰው ጋር ኑሩ!! "ሸይኽ ዐብዱልዐዚዝ ሻይዕ በትዊተር ገፃቸው ላይ ካሰፈሩት" t.me/abdu_rheman_aman

ሸምቱ 🙌 ሼር በማድረግ የኔ ቤተሰብ የሚደርሳችሁ የለም እኮ አላህ ይጠብቃችሁ🤲 ቀጥሉ ሼር ማድረግ......👏