ru
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Открыть в Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 14 272 подписчиков, занимая 6 148 место в категории Религия и духовность и 2 371 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 14 272 подписчиков.

Согласно последним данным от 30 июня, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -51, а за последние 24 часа — 0, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 16.26%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 8.54% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 2 318 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 1 218 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 01 июля, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

14 272
Подписчики
Нет данных24 часа
-337 дней
-5130 день
Архив постов
ولا يُعزُّ المرءُ إلاّ بدينهِ وعقيدَتهِ. «አንድ ሰዉ ከፍ አይልም «ነፃ አይወጣም» በድኑ እና በአቂዳዉ ቢሆን እንጅ !»

الحَمدُلِلّٰه عَلى نِعمَةِ التَوحِيد . الحَمدُلِلّٰه عَلى نِعمَةِ الوَلاءْ وَالبَراءْ . ተዉሂድን ስለሰጠን አላህን እናመስግነዋለን ወላእ እና በራእንም ስለሰጠን አላህን እናመሰግነዋለን. غَيرُنَا يَعبُد الطَواغِيتْ وَيُحِبُّهُم ويُجَادِلْ وَيُدافِع عَنهُم وَيُقاتِل فِي سَبِيلِهِم . ~ ከኛ ዉጭ ያላ ጣኦት የሚያመልክ አለ እነሱንም ይወዷቸዋል ከነሱ ይከላከሉላቸዋል በነሱ መንገድ ላይም ይጋደላሉ ! = t.me/https_Asselefya1

مِلَّةُ إِبْرَاهِيم የኢብራሂም መንገድ التَّوْحِيدُ  ተዉሂድ لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ ላኢላ ሀኢለሏህ الْإِسْلَامُ  ኢስላም النَّفْيُ وَالإِثْبَاتُ  ዉድቅ ማድረግ እና ማፀደቅ الْكُفْرُ بِالطَّاغُوتِ وَالإِيمَانُ بِاللهِ በጣኦት መካድ በአላህ ማመን ! الْعُرْوَةُ الْوُثْقَى ጠንካራዋ ገመድ حَقُّ اللهِ عَلَى عِبَادِهِ.. አላህ በባሮቹ ላይ ያለዉ መብት(ተዉሒድ) = t.me/https_Asselefya1

~ ከተጅዊድ በፊት ተዉሂድ ይቀደማል ❗️ التَّوحيد قبلَ التَجويد؛ لَن تَنفَعك خَتمَتك للمَصحف حِفظََا وتَجويدََا إنْ كانَت عَقيدَتك فاسِدة.!. ~ ቁርአን በተጅዊድ፣ በሒፍዝ ብታከትም አቂዳህ ብልሹ ከሆነ ምንም አይጠቅምህም❗️

‏﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ﴾.

أوثق عُرى الإيمانِ الحُبُّ فِي اللهِ والبغضُ فِي اللهِ.. =

الندم على ما مضى 🤍.

( لِّلَّذِينَ أَحْسَنُوا الْحُسْنَىٰ وَزِيَادَةٌ ۖ )؛ ما هي الحسنى ؟ || العلامة محمد بن صالح العثيمين «رحمه الله تعالى »

⭆በድንሽ ጠንካራ ከሆንሽ ⭆ሀያዕ ካለሽ ⭆ለማንም ወንድ ፊት ካልሰጠሽ ⭆በዒልም ላይ ብርቱ ፣ዝምተኛ ከሆንሽ፣ሒጃብሽን ከጠበቅሽ ⭆ጉዳይሽን፣ሀዘንሽን፣ብሶትሽን ለአሏህ ብቻ ሹክ ካልሽ ⭆በአቋምሽ ከፀናሽ
በድንሽ ጠንካራ ከሆንሽሀያዕ ካለሽለማንም ወንድ ፊት ካልሰጠሽበዒልም ላይ ብርቱ ፣ዝምተኛ ከሆንሽ፣ሒጃብሽን ከጠበቅሽጉዳይሽን፣ሀዘንሽን፣ብሶትሽን ለአሏህ ብቻ ሹክ ካልሽበአቋምሽ ከፀናሽበዒባዳ ላይ ብርቱ ከሆንሽ ዕወቂ አንቺ ብርቅዬ ውድ የሆንሽ ሴት ነሽ ❗️ = t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed

የሚያከብሩን እና የሚወዱን ላይ እንጅ ትኩረታችን የሚጠሉ እና የሚንቁን ለነሱ ምንም ትኩረት እና ጊዜ የለንም። =

ቃላት መድኃኒት ናቸው! ሰሞኑን በደረቴ አንድ ጎን ላይ እንደ ስንጥር የምትወጋኝ  ህመም ስሜት ነበረች። እኔ ነገሩን ቀለል አድርጌ ብመለከተውም፣ሚስቴ ኡሙ ሱፍያን ግን «በፍፁም! ሀኪም ቤት መሄድ አለብን!» ብላ ቸክ አለች። እኔም ተስማምቼ ሰፈራችን ወደሚገኝ አንድ ክሊኒክ አመራን። ክሊኒኩ ውስጥ ለሀኪሙ የሚሰማኝን ስሜት ማስረዳት ጀመርኩ። ገና ንግግሬን ሳልቋጭ፣ ቃላቶቼን ከአፌ ቀበል ብሎ፣ ምንም አይነት አካላዊ ምርመራ ሳያደርግልኝ እንዲህ አለኝ፦ «ይመስለኛል በደረትህ አካባቢ ያሉት ቀጫጭን አጥንቶች (Rib fractures) ተሰብረዋል። ጉዳዩ ከባድ ከሆነ ቀዶ ጥገናም ሊያስፈልግህ ይችላል!» አለኝ። ይህን ሲናገር ከጎኔ ተቀምጣ በጭንቀት የምታዳምጠው ሚስቴ በጣም ደነገጠች።  ሀኪሙ ደረቴ ላይ የራጅ (X-Ray) ምርመራ እንዳደርግ ደብዳቤ ፅፎልን ወደ ሌላ ቦታ ሄድን። የራጅ ውጤቱ ሲመጣ አልሀምዱሊላህ! አልን፤ ደረቴ ፍፁም ንፁህ እና ጤነኛ ነበር። ከምርመራው ውጤት ንፅህና በላይ፣ በልቤ ውስጥ የከበደኝ ግን የሀኪሙ የቃላት አጠቃቀም ነበር። አንድ የህክምና ባለሙያ በግምት ላይ ተመስርቶ፣ የታማሚን ስነ ልቦና ከግምት ሳያስገባ እንዴት እንደዚህ አይነት ልብ የሚያሰብር ንግግር ይናገራል? «አስኪ ለማንኛውም ውጤቱን እንየው» የሚል ተስፋ የተሸከመ ቃል ለምን ተሳነው? ለምን ያለ አንዳች ምርመራ ስለ ቀዶ ጥገና ማውራት አስፈለገው? መናገርስ ካለበት ከጎኑ ያለው ሰው ይደነግጣልና ሌላ ሰው ይውጣ ብሎ መናገርስ የለበትምን!? የዚህ ጽሑፍ መልዕክት ! በየትኛውም የሙያ መስክ ላይ ሆናችሁ ሰዎችን የምታገለግሉ ወገኖቼ ሆይ! አደራችሁን በቃላቶቻችሁ የሰዎችን ልብ ጠግኑ። በንግግራችሁ ተስፋን ዝሩ። ኢማም አር-ራዚ እንዳሉት ፦ «ሀኪም የሆነ ሰው፣ የታማሚው ሁኔታ ከባድ መሆኑን ቢያውቅ እንኳ ለሚያክመው ሰው ተስፋ መስጠት ይኖርበታል።» ይላሉ። ምክኒያቱም ሰውነት ለጥሩ ቃላት ሳይታሰብ አዎንታዊ ምላሽ የሚሰጥበት ጊዜ አለና። አንዳንድ ሀገራት የመድኃኒት ማዘዣ ወረቀታቸው (ፕሪስክሪፕሽን) ግርጌ ላይ «አብሽር! በቅርብ ጊዜ ውስጥ  ይድናሉ»፣ «አይዞን ፈጣሪ ከእርስዎ ጋር ነው!» የሚሉ እና መሰል አጫጭር የፅናት እና የተስፋ መልዕክቶችን ይፅፋሉ። ይህን የሚያደርጉት በአካል ከመዳን በፊት የስነ-ልቦና መዳን ወሳኝ መሆኑን ስለሚያውቁ ነው። እናማ ቃላት መድኃኒት ናቸውና ሰዎችን ፈውሱባቸው! ✈️ t.me/AbuSufiyan_Albenan

ህይወት መርፌ ብትሆን፤ ሪዝቅህ በቀዳዳው ወደ አንተ የሚመጣ ክር ይሆናል። ብቻ አንተ እርግጠኛ ሁን፣ተረጋጋ!! አላህ ላንተ የፃፈው ያንተ ይሆናል፤ ለሌላ ሰው የፃፈውን ደግሞ መቼም አታገኘውም!! አብ
ህይወት መርፌ ብትሆን፤ ሪዝቅህ በቀዳዳው ወደ አንተ የሚመጣ ክር ይሆናል። ብቻ አንተ እርግጠኛ ሁን፣ተረጋጋ!! አላህ ላንተ የፃፈው ያንተ ይሆናል፤ ለሌላ ሰው የፃፈውን ደግሞ መቼም አታገኘውም!! አብሽሩ!! t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

➡️ ለኢብኑ ተይሚያ ሴት ተማሪዎች በሙሉ ➲ነገ ጁሙዓ ማታ እህቶች ለእህቶች ምክር (ነሲሀ) ይኖራል ➡️ላልሰሙት በማሰማት በስዓትዎ መጥተዉ ይከታተሉ ዘንድ ጋበዝንዎት! ♦️ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ስዓት
➡️ ለኢብኑ ተይሚያ ሴት ተማሪዎች በሙሉ ➲ነገ ጁሙዓ ማታ እህቶች ለእህቶች ምክር (ነሲሀ) ይኖራል ➡️ላልሰሙት በማሰማት በስዓትዎ መጥተዉ ይከታተሉ ዘንድ ጋበዝንዎት! ♦️ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ስዓት    ➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛ ➧በሳዑድ   8:00 ➧በዱባይ   9:00 ➧በኢትዮጲያ 2 :00 ➡️ ሙሀደራው ስለማይቀዳና ሊንክ ስለማይሰራጭ አድሚናቶችን በማናገር ሴት መሆናችሁ ተረጋግጦ መቀላቀል ትችላላችሁ።

{ مَنْ خَشِيَ الرَّحْمَنَ بِالْغَيْبِ وَجَاءَ بِقَلْبٍ مُنِيبٍ } =

إنَّ الله يقذف الحب في قلوبنا، فلا تسأل مُحباً لماذا أحببت. =
إنَّ الله يقذف الحب في قلوبنا، فلا تسأل مُحباً لماذا أحببت. =

"አንድ አይን ያለው በአይን አይቀልድም" ይባላል፤ አንተም አንድ ህይወት ነው ያለህ፤ አላህ በሰጠህ ዕድሜ ያመንክበትን ማድረግ አለብህ! "እኔኮ አልችልም! ይሄ ይጎድለኛል! እድል የለኝም!" እያልክ እስከመቼ ትቀጥላለህ? አንድ ሰው አስተሳሰቡን ሲቀይር ሁሉ ነገሩ ይቀየራል! = t.me/https_Asselefya1

سيظل الحجاب فرضًا ولو خلعته كُل النّساء. « ሁሉም ሴቶች ሒጃብን አውልቀው ቢጥሉም እንኳን የሒጃብ ግዴታነት ሁሌም የፀና ነው። » #ትክክለኛው ሒጃብ منقول = t.me/https_Asselefya1

كن_قويـاً_تكن_أسعد_الناس_كلام_مهم_جدا_الشيخ_عبدالرM4A_128K.m4a14.34 MB

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 - Статистика и аналитика Telegram-канала @https_asselefya1