ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 941 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 175 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 492 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 941 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 10 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -126، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 0، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 23.92‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 338 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 11 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 941
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-427 أيام
-12630 أيام
أرشيف المشاركات
🛑👉ትዳርን አትፍሩ ያ ሸባብ ትዳር ማለት የነፍስ መርጊያ፣ የአይምሮ እረፍት ማግኛ፣ የውስጥም ሆነ የውጭ ስክነት የሚታፈስበት የደስታ ጨፌ ነው። አንዳንድ የትዳር አላማ በቅጡ ያላወቁ፣ ትዳር ቢኖራቸውም የትዳርን ጣእም ያልቀመሱ አልፎም በራሳቸው ጥፋት አልያም ያልሆነ የትዳር አጋር በመምረጣቸው ምክንያት ሌላውን ከትዳር የሚያዘናጉ፣ ትዳር እንደ ጭራቅ አድርገው የሚስሉ ሰዎች ምክር በፍፁም አትስሙ። የብዙዎች መፋታት አያስጨንቅህ። የብዙዎች በትዳራቸው ደስተኛ አለመሆን ከትዳር አያርቅህ። የነሱ ሌላ ያንተ ሌላ ህይወት ነው። ከነሱ ትምርት ውሰድ እንጂ ትዳርን በፍፁም አትጥላ። ለሰመረለት ትዳር የዱንያ ጀነት ነው። ╭┈──── ••⇣⇣ ╰┈➢ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

~ ሰላም ለነዛ የራሳቸዉ ሀሳብ እና ጭንቀት እያለባቸዉ ፣ ስላጋጠሙን ነገሮች አንድም ሳይቀሩ ላደመጡን ሰዎች ! = t.me/https_Asselefya1

የመጀመሪያ ፕሮግራም 🥀ተ🥀         🥀ጀ🥀                   🥀መ🥀                                                  🥀 ረ🥀 🎤በወንድም  አቡ ሂበቲላህ-ሀፊዘሁሏህ- http://t.me/Ibnu_Siraj_Alkemissie

በቅርብ ቀን ገበያ ላይ የሚውል አዲስ ኪታብ በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed
+1
በቅርብ ቀን ገበያ ላይ የሚውል አዲስ ኪታብ በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed

አንዳንደየ ቀናችሁን ብርት ፍንትው የሚያደርግ ነገር ይመጣል ኢላሂ ደስታችንን አዝልቅልን

~ አንዳንድ  ጊዜ  በመተዉ የሚፈቱ ችግሮችን በመነጋገር ባናረዝማቸዉ ጥሩ ነዉ። = t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed

የኡስታዝ አቡ ሙስሊም ደርሶች፦ 01. ኹዝ ዐቂደተክ 02. ፊቅሁ ሲያም 03. መውዒዞቱ ኒሳእ 04. ሠላሠቱል ኡሱል 05. አርበዑነ ነወዊያ 06. አነሕውል ዋዲሕ 07. ነዋቂዱል ኢስላም 08. አዳቡል መሽይ ኢለ ሶላት 09. ረካኢዙ ተርቢየቲል አውላድ 10. ላሚየቱ ብኒ ተይሚያ 11. ሓኢየቱ ብኒ አቢ ዳውድ 12. ሉዙሙ መንሀጂ ሰለፍ 13. ሀዚሂ ደዕወቱና ወዐቂደቱና 14. ኡሱሉ ሱና ሊልሑመይዲ 15. አልቀዋዒዱል አርበዕ 16. ኡሱሉ ሱንና 17. ውድ የሆኑ ምክሮች ለሙስሊሟ ሴት 19. ዋጂቡና ነሕው ማ አመረነሏሁ ቢህ 20. ሙኽተሶሩን ፊ አሕካሚ ሲያም 21. ተክሪሙል ኢስላሚ ሊልመርአ 22. ረመዳንን እንዴት እንቀበል? 23. መንዙመቱል በይቁኒያ 24. አልዐቂደቱ ሶሒሓህ ወማ ዩዷዱሃ 25. የሴቶች ስህተቶች በረመዳን 26. ሚን ኡሱሊ ዐቂደቲ አህሊሱነቲ ወልጀማዐ 27. መንሀጁ ሰለፊ ሷሊሕ 28. ቀዋዒዱን ሀማ ፊል አስማኢ ወሲፋ 29. ሑቁቁን ደዐት ኢለይሃል ፊጥረቱ 30. አዳቡል ሙዓሊም ወል ሙተዐሊም 31. አልመፋቲሑል ዐሸራ 32. አስባቡ ሰዐደቲል ኡስራ 33. አሠባት ዐለል መንሀጅ 34. አምኑል ቢላድ 35. ኹዝ ዐቂደተክ 36. ኡሱሉ ሲታ 37. ነሲሐቲ ሊአህሊ ሱና 38. ተንቢሃቱን ሙሂማ 39. ፉሱሉን ፊ ሲያም 40. አልወሲየቱ ሱጝራ 41. ፊቅሁ ኒካሕ 42. ሹሩጡ ሶላት 43. ዐቂደቱ ራዚየይን 44. አረካኢዙል ዐሽር 45. ተውጂሀት ሊል ፈታት 46. ሲፋቱ ዘውጀቲ ሷሊሓ 47. አተዕሲሉ ፊ ጦለቢል ዒልም 48. ሸርሑ ሐዲሢ ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ 49. መንሀጁን የውሚዩን ሊጧሊቢል ዒልም 50. አልሙዒን ሊተውዲሒ መዐኒ አሠሪ ብኒ ሲሪን

ልክ ልክሽ እያንዳንድሽ ¡ በሉ አስተካክሉ የምር ደስ አይልም ለሁሉም ድንበር አለዉ ዲንበር አትለፉ! ለዛዉም ሀላልሽ ባልሆነ ወንድ ብዙ ዲንበር አትጣሺ ይልቅ አላህ በሀላል እንድሰበስብሽ ዱአ አድርጊ ! =

አድምጡት እስኪ አባ ሙሀመድ የት ሄዱ አች በባልሽ ስም በስምህ ልጠራ እምትይው ቆጆ ፈገግታ ሱና ነው ተማሩበት ዘድ።

~ አባት የሚችለዉን ሁሉ አድርጎ ስኬትን እንጅ ምንዳን የማይጠብቅ ብቸኛዉ ሰዉ አባት ነዉ። = t.me/https_Asselefya1

አላህ ሆይ! ከአምስት ነገሮች አትከልክለኝ። 1.እዝነትህን 2.ሰትርህን 3.ይቅርታህን 4.ውዴታህን 5.ጀነትህን አላሁመ ያረብ! ¤t.me/Nisau_As_Selefiya
አላህ ሆይ! ከአምስት ነገሮች አትከልክለኝ። 1.እዝነትህን 2.ሰትርህን 3.ይቅርታህን 4.ውዴታህን 5.ጀነትህን አላሁመ ያረብ! ¤t.me/Nisau_As_Selefiya

በሱና ወንድሞች የሆነ ነገር ሲደርስ በሚድያ አታሯሩጡ ነገሩ የባሰ ይከራል ! ይልቅ በአካል መገኘት የምትችሉ እየሄዳችሁ ጉዳዩ ተከታተሉ እሱንም አይዞህ አለን ብላችሁ አስደስቱት መሞጫጨር ማፊ ጥቅም! =

📚አዲስ ደርስ ክፍል [1] #ዐቂደቱል_ኢስላሚያ 🎙በአቡ አመተ ረሕማን ሑሰይን
ፒዲኤፍ↓↓↓
t.me/husseinali210/1601