ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 942 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 175 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 492 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 942 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 10 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -126، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 0، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 23.92‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 338 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 11 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 942
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-427 أيام
-12630 أيام
أرشيف المشاركات
~ ማግባት የፈለገ አካል ይሄን ዱዓ ያብዛ
~ ማግባት የፈለገ አካል ይሄን ዱዓ ያብዛ

سورة المؤمنون.mp36.74 MB

“በዚህ ዘመን እንደ ሐያእ ጥቃት የደረሰበት ነገር የለም። ... ሰዎች፡ ድርቅናቸውን፣ እፍረተ ቢስነታቸውን እንደ ንቃት የሚቆጥሩበት ዘመን ላይ ነው ያለነው።” አርበዒን ሐዲሥ (14:9) ኡስታዝ  ኢብኑ  ሙነወር

✅ ለእንዲህ አይነት ቀን ተዘጋጁ! ከበረዓ ቢን ዐዚብ (➡️) ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦ ﴿كنّا معَ رسولِ اللَّهِ ⏩️ في جِنازةٍ، فجلسَ على شَفيرِ القبرِ، فبَكى،
✅ ለእንዲህ አይነት ቀን ተዘጋጁ! ከበረዓ ቢን ዐዚብ (➡️) ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦ ﴿كنّا معَ رسولِ اللَّهِ ⏩️ في جِنازةٍ، فجلسَ على شَفيرِ القبرِ، فبَكى، حتّى بلَّ الثَّرى، ثمَّ قالَ: يا إِخواني لمثلِ هذا فأعِدُّوا﴾ “ከእለታት አንድ ቀን ከረሱል (➡️) ጋር በአንድ ጀናዛ ላይ ነበርንና ቀብሩ ጫፍ ላይ ተቀምጠው አፈሩ እስኪርስ ድረስ አለቀሱ። ከዛ እንዲህ አሉ፦ ‘ወንድሞቼ ሆይ! ለእንዲህ ዓይነት ቀን ተዘጋጁ።”’ 📚 ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል፡ 3402 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ ✈️Telegeram 📞 Whatsup 👤Facebook  📸Instagram 💬X 🎥Youtube 🎵Tik tok

በፍቅር ላይ  አትመኩ ፍቅር ፈራሽ ነዉ። በሰዉ ላይ አትደገፉ የሰዉ ልጅ ከሓድ ነዉ። በጊዜ ላይ አትደገፉ  ጊዜ አላፊ ነዉ። በአላህ  ተመኩ  የትም ከእናንተ ጋር ነዉ። = t.me/https_Asselefya1

የገዛ  ማንነታችሁ ጠፍቶባችሁ ያዉቃል ? የሆነ  እኔኮ እንዲህ አልነበርኩም  ምን እየሆንኩ ነዉ ግን ብላችሁ አታዉቀም? = t.me/https_Asselefya1

ለፍቅር ከተባሉ ምርጥ ንግግር =

ጓደኛሽ፦ በደስታሽ የምትደሰት በሀዘንሽ የምታዝን በመልካም የምታዝሽ ከመጥፎ የምትከለክልሽ ካልሆነች ብቸኝነትሽ ጌጥሽ ይሁን። _ t.me/Basmat_Salafiya1
ጓደኛሽ፦ በደስታሽ የምትደሰት በሀዘንሽ የምታዝን በመልካም የምታዝሽ ከመጥፎ የምትከለክልሽ ካልሆነች ብቸኝነትሽ ጌጥሽ ይሁን። _ t.me/Basmat_Salafiya1

ሚዲያ ላይ እየወጣሽ ልብስ ላስተዋዉቅ በሚል...ካሜራ ፊት የምትሽከረከሪ አዳምጭ👂እኛ እህቶችሽ ልብሱን አንስተሽ ብትለቂልን እናየዋለን ይችን🕶 ለበስ አድርገንም ቢሆን¡ ከካሜራ ፊት ለፊት መሽከርከር አይጠበቅብሽም🙌

ቁርአን መቅራት አለብን.mp35.83 KB

{ وَتَرَاهُمْ يُعْرَضُونَ عَلَيْهَا خَاشِعِينَ مِنَ الذُّلِّ يَنْظُرُونَ مِنْ طَرْفٍ خَفِيٍّ وَقَالَ الَّذِينَ آمَنُوا إِنَّ الْخَاسِرِينَ الَّذِينَ خَسِرُوا أَنْفُسَهُمْ وَأَهْلِيهِمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ أَلَا إِنَّ الظَّالِمِينَ فِي عَذَابٍ مُقِيمٍ } =

አንዳንዶች ለመታየት ጥሩ ናቸው። አንዳንዶች ደግሞ ለመወደድ የተገቡ ናቸው። በውበት ያስደነገጡን ሁሉ ላይወደዱ ይችላሉ። የምግባር አሸናፊዎች ግን የታደሉ ናቸው። t.me/abdu_rheman_aman

ሰው ሲሄድ የምትሄዱ፤ ሰው ሲቆም የምትቆሙ ደካማ ፍጡር አትሁኑ። ሕይወታችሁን በማንም ላይ፣ ከማንም አንፃር አትመስርቱ። ከአላህ ቀጥሎ በራሳችሁ ተማመኑ። ራሳችሁን ቻሉ።መመካት በአላህ ብቻ በቃ።

አብረን አድገናል። የሆነን ጊዜ አብረን ኖረናል። ግን እንደድሮው አይደለንምኮ። አንድ አመት ምን ያህል እንደሚለውጥ አላያችሁም እንዴ? … በቃ ያለፍንባቸው መንገዶች ተለያዩ አይደል?  ስሜታችን በዚያው ልክ ተሰፍቷል። ባህሪያችንም የድሮውን ጨዋታ ላይመስል ይችላል።  ህይወት በተለያየ መልኩ አስተምራናለች። እናንተ በዚያ በኩል እኔ በዚህ በኩል የተለያየ ቦታ ደርሰናል።   ዛሬ ከዚያ ጊዜ ተለውጠን ስታዩን ለምን ይገርማችኋል? t.me/abdu_rheman_aman

ሁለተኛው  ፕሮ ግራም
🎙አቡ ሂበቲላህ حفظه الله
ተ        ጀ             መ                    ረ ሊንኩን ሸርርር እያደረግን ገባ ገባ በሉ https://t.me/abuabdirehim

የመጀመሪያው ፕሮ ግራም
🎙አቡ አማር حفظه الله
ተ        ጀ             መ                    ረ ሊንኩን ሸርርር እያደረግን ገባ ገባ በሉ https://t.me/abuabdirehim

قال الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله: « المؤمن في خير على كل حال، في سرّائه وفي ضرّائه، ففي الأول يفوز بثواب الشاكرين وفي الثاني يفوز بثواب الصابرين». نسأل اللّٰـه من فضله العظيم. =

ከጎንህ ያለችው ሚስትህ የብዙ ላጤ ወንዶች ህልምናት!! ተከባከባት _ t.me/Basmat_Salafiya1