ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 801 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 309 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 575 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 801 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 01 نوفمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -208، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -5، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 26.31‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.08‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 631 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 839 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 02 نوفمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 801
المشتركون
-524 ساعات
-577 أيام
-20830 أيام
أرشيف المشاركات
የተራቆተችን ሴት ማየት ያዘወተረች ዓይን፣…የኒቃብን ውበት አታውቅም!። Te» @abdu_rheman_aman Te» @abdu_rheman_aman

التقوى إنابة في القلب وإصلاح في العمل. الشيخ : #ابن_عثيمين رحمه الله =
التقوى إنابة في القلب وإصلاح في العمل. الشيخ : #ابن_عثيمين رحمه الله =

~ከታገስክ. ውጤት. አለ። ያውም የሚጣፍጥ ታገስ ።የመጣብህ መከራ መምጣቱ አይቀርም ነበር። ታግሰህ እለፈው።አሳልፈው።አብሽር። @AbuHafsaYimam

ሶብር ዝምታ አደለም.mp31.21 MB

👆👆👆👆👆👆👆 🔖 ለሚወዱት ሰው ለስጦታ የሚሆን እጅግ የሚያምር ውብ ቁርአን ከሰጃዳ ጋር
+3
👆👆👆👆👆👆👆 🔖 ለሚወዱት ሰው ለስጦታ የሚሆን እጅግ የሚያምር ውብ ቁርአን ከሰጃዳ ጋር

ሰዉ ስለገባዉ ነገር ብቻ ቢያወራ ኖሮ ምድር በጣም ፀጥተኛ ስፍራ ትሆን ነበር። =

ድንገት ተነስቶ የሚሄድ የለም። ቀድሞ በዝምታ ጓዙን ሲያሰናዳ የነበረ እንጂ!! ቻናል:- t.me/hafugraphics

እንዲህ መባል አያምሽም በአሏህ⁉️ 👉 አይ የአረብ ሀገር ሴት‼️ የማንም መጨዋቻ መሆን እንደት ይበሽቃል⁉️ቀልድ እንዳይመስላችሁ ወላሒ የብዙ ዋልጌወች መጫወቻ የሆኑ ቢነግሯቸው የማይሰሙ እጅግ ነፈዝ
እንዲህ መባል አያምሽም በአሏህ⁉️ 👉 አይ የአረብ ሀገር ሴት‼️ የማንም መጨዋቻ መሆን እንደት ይበሽቃል⁉️ቀልድ እንዳይመስላችሁ ወላሒ የብዙ ዋልጌወች መጫወቻ የሆኑ ቢነግሯቸው የማይሰሙ እጅግ ነፈዝ የሆኑ እህቶች አሉን‼️ 👉ምን ይደረጋል ስጋ ተቆርጦ አይጣል። ይህ ምኑ ይገርማል ለቲክቶከር ፣ለዩቲወበር የቤት እቃ ሳይቀር የሚያሟሉትኮ የኛወቹ እንከፎች ናቸው። ......እህህህህ ተቃጠልንኮ ጋይስ⁉️ እስኪ ይህን እንኳን አይታችሁ ይቆጫችሁ የማንም መሳቂያ መሳለቂያ መሆን አይሰማችሁምን⁉️ እስኪ ተማከሩ እህቶቻችሁን ምከሯቸው የማንም ጫት ቃሚ መጫወቻ መሆን የማንም አረቂያም መሳለቂያ መሆን የማንም ወንበዴ መሳቂያ መሆን አያማችሁም እንዴ.....‼️ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

ምን መሠለህ አንዳዴ የወደድናቸዉ ሰዎች ከእኛ በላይ የሚወዳቸዉ እና የሚወዱት ሌላ ሰዉ ይኖራል። =

👆👆👆👆👆👆 እጅግ ወብና ማራኪ የሶላት ሸርሸቮች አሉ። ይዘዙ ባሉበት እናመጣለን።
+9
👆👆👆👆👆👆 እጅግ ወብና ማራኪ የሶላት ሸርሸቮች አሉ። ይዘዙ ባሉበት እናመጣለን።

ዛሬ ዛሬ ላይ ካጣናቻው ትልልቅ ጋ ጓዶች ውስጥ፦ ስንሳሳት የሚመክሩ፣ስናዝን የሚያበስሩ፣ስንፈልግ የሚያማክሩ፣ስናጣ የሚያበድሩ፡ስንጠፋ የሚፈልጉ ናቸው። እነዚህን ስናጣ ጊዜ፡ስንቀርባቸው ምን ፈልጎ ነው?ስንርቃቸው ኮርቶ ነው።ስናወራ ወሬኛ፤ዝም ስንል ኩራተኛ።ስናዝን፡ ይበለው፤ሲኪፋንም ደግ አደረገው፤ሲቸግረንም ደግ ይለብልበው፡የሚሉ ተተኩ።አዝናለሁ ያለንበት ጊዜ ዙሪያው ጫካ ላዩ ጨለማ እከሚመስል ድረስ ያስፈራል።ጌታዬ ሆይ እኔ ማን'ነኝ? አቡ ኡበይዳ t.me/AbuOubeida

√ አስመሳይ ሰዎች ከምናዉቃቸዉ ጠላቶች በላይ ይጎዳሉ። =

•• اعرِف الحَقَّ تَعرِف الرّجال ❍ قال الإمام الألباني رحمه الله : فاحرص أيُّها المُسلم أن تَعرِفَ إسلامَكَ من كتاب ربِّكَ ، وسنة نَبيِّك ، ولا تَقل : قال فلان ، فإنَّ الحَقَّ لا يُعرَفُ بالرجال ، بَل اعرِف الحَقَّ تَعرِف الرجال
السلسلة الصحيحة (١/ ١٩٣) =

💡 سنن يوم الجمعة الشيخ #ابن_عثيمين رحمه الله تعالى
💡 سنن يوم الجمعة الشيخ #ابن_عثيمين رحمه الله تعالى

ለምነናቸዉ እንዳይርቁን እንቢ ያሉን ሰዎች ንቀን መተዉ ጥሩ መፍትሔ ነዉ። የምን መለማመጥ ነዉ መሄድ የፈለገ መሸኘት ነዉ ጥሩ። ወዶን የተቀመጠን ተንከባክበን መያዝ አለቀ። =

🔖ኪታብ ፦ ተውጂሀት ሊል ሙዕሚናት 🎙አቅራቢ ፦ወንድማችን አቡ ሂበቲላህ ተ ጀ መ ረ ገባ ገባ በሉ ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream

ቁና ሙሉ ወሬ ምንይሰራልኛ ታምነህ ከጠበከኘ ለኔ ይበቃኛል። #ብላሃለች =