cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Fana Education™

ይህ ታዋቂ ቻናል ለተማሪዎች መረጃ መስጫ ነው ለማስታወቂያ ያናግሩን 👉 @hohte_misrak Facebook=> https://bit.ly/3BM8qn2 YouTube => https://bit.ly/421dlLs

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
82 525
المشتركون
-6224 ساعات
-4617 أيام
-2 07030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

✅ይህ መጽሃፍ መሰረታዊ የፕሮግራሚንግ እውቀት ለምትፈልጉና ለጀማሪዎች የሚሆን ነው። በቀላል አገላለጽ የተጻፈ ሲሆን በ4 ክፍል የተከፈለ ነው። 1) Programming basics, Conditions, Loops, Functions, String, Recursion,GUI.... 2) C programming language 3) java programming language 4) php programming language ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📚JOIN: @Endre_Academy 📚JOIN: @Endre_Academy
إظهار الكل...
Basic programming.pdf1.94 MB
👍 4🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
📊 በዚህ ክረምት ምን ለመማር አስበዋል?INTERNSHIP በመውጣት ሙያዎን ለማጎልበት? ⏭GRAPHICS DESIGN ለመማር?? ⏭VIDEO EDITING ለመማር?? ⏭WEBSITE DEVELOPMENT ለመማር?? ⏭ወይስ ምንም ለመማር አላሰቡም?? ይቀላቀሉን እና ክረምቱን ቁምነገር ሰርተን እናሳልፍ :: WEBSITE https://www.ethiointern.com/ TELEGRAM CHANNEL 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+2Pwyi7G9vTM5YTY0 https://t.me/+2Pwyi7G9vTM5YTY0 ------------------------------------------------------
إظهار الكل...
EthioIntern | ኢትዮ- ኢንተርን

EthioIntern | ኢትዮ-ኢንተርን ⏭ ይሄ ቻናል የተከፈተበት ዋናው አላማ 🎯 ለተማሪዎች ስለ INTERNSHIP በቂ የሆነ ግንዛቤ ለማስጨበጥ ፣ 🎯 የ INTERNSHIP ጥቅም ለተማሪዎች ለመግለፅ ፣ 🎯 በ INTERNSHIP ወቅት የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመቃኘት እና መፍትሔ ለመጠቆም

https://www.ethiointern.com/

.........................

👍 10🥰 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
#WolkiteUniversity በ2016 የመውጫ ፈተና የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ እጩ ተመራቂ ተማሪዎች በአማካይ ከ2015 እጅጉ ላቅ ያለ ውጤት አስመዝግበዋል ሲል ዩንቨርሲቲው ገልጿል። https://t.me/Ethio_Education_24
إظهار الكل...
👍 12 5
Photo unavailableShow in Telegram
Remedial ተማሪዎች አሁን የምታዩት ውጤት ከ 70% ነው። የግቢው 30% ተጨምሮ ከግማሽ በላይ ካመጣችሁ አልፋችኋል። 🔖ለ Natural Science ከ 70% (350) + 30% (150) =500 ስሆን 250 እና ከዛ በላይ ያመጣችሁ አልፋችኋል። 🔖ለ Social Science ከ 70% (280) + 30% (120) =400 ስሆን 200 እና ከዛ በላይ ያመጣችሁ አልፋችኋል። 📍ውጤት ለማየት ያስቸገራችሁ VPN ተጠቀሙ። https://t.me/Ethio_Education_24
إظهار الكل...
👍 12 3
#HawassaUniversity የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2016 መውጫ ፈተና ምን ያህል ተማሪ እንዳለፈ ይፋ አደርጓል። መረጃው ከሀዋሳ የተማሪዎች ህብረት የተገኘ ነው። https://t.me/Ethio_Education_24
إظهار الكل...
👍 6 5
#Exit_Exam_Result ✅JU EXIT EXAM RESULT STUDENT LIST. https://t.me/Ethio_Education_24
إظهار الكل...
Exit Exam Result (Ju, Senie 2016EC).Edited & Final.xls5.11 KB
👍 4 1🥰 1
-Solved Exercises & Based on New Curriculum -General concept within 3 page short note and Easy to Understand
إظهار الكل...
Grade 9 Mathematics Unit 5.pdf1.84 MB
👍 3
-Solved Exercises & Based on New Curriculum -General concept within 2 page short note and Easy to Understand https://t.me/fana_education/18145 https://t.me/fana_education/18145 ለጓደኞችዎ ያጋሩ
إظهار الكل...
Grade 10 Mathematics Unit 5 (1).pdf1.64 MB
👍 7 1
-Solved Exercise & Based on New Curriculum -General concept within 2 page short note and Easy to Understand
إظهار الكل...
Grade 7 Mathematics Unit 5.pdf1.89 MB
👍 4
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.