ar
Feedback
Don Bosco School G12(2015)

Don Bosco School G12(2015)

الذهاب إلى القناة على Telegram
597
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
photo content

ውድ ተማሪዎቻችን እና የተከበራችሁ ወላጆች ነገ ሰኞ(ህዳር 27/03/2014ዓ.ም) የተማሪዎች የት/ቤት ቆይታ እስከ 6:30 መሆኑን እያሳወቅን ነገ የሳምንቱን የዘመቻ ኘሮግራም እና የተማሪዎች የት/ቤት ቆይታ በተመለከተ በዝርዝር በደብዳቤ የምናሳውቃችሁ መሆኑን እንገልፃለን።

H.P.E note for Grade-11.docx8.02 KB

Economics Grade -11 Unit 2 note.doc1.23 MB

https://youtu.be/WFKPOn4QA60 ክፍል 2 ተለቋል።

Chemistry Grade 11 unit Two note.docx0.74 KB

photo content

photo content

H.P.E note for Grade-11, Chapter One..docx7.98 KB

Eco G11 u-1a.docx0.91 KB

የእስልምና እምነት ተከታይ ለሆናችሁ ውድ ተማሪዎቻችን እንዲሁም ወላጆች በሙሉ እንኳን ለ1ሺህ 496ኛው የነብዩ መሀመድ የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !! በዓሉ የሰላም የጤና እንዲሁም የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን። We wish you a Happy Maulid !! በመውሊድ በዓል ምክንያት ሰኞ ፣ጥቅምት 8 ቀን 2014 ዓ.ም ትምህርት ቤት ዝግ ሆኖ የሚውል ሲሆን ማክሰኞ ፣ ጥቅምት 9 ቀን 2014 ዓ.ም መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደቱ ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል፡፡

+1

photo content

photo content

photo content
+1

photo content
+1

photo content

photo content