ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

الذهاب إلى القناة على Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

إظهار المزيد
1 183
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+47 أيام
+1430 أيام
أرشيف المشاركات
#አርብ_13_02_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ፍርድህን በምድር ባደረግህ ጊዜ በዓለም የሚኖሩ ጽድቅን ይማራሉና ነፍሴ በሌሊት ትናፍቅሃለች፥ መንፈሴም በውስጤ ወደ አንተ ትገሠግሣለች።” — ኢሳይያስ 26፥9 “With my soul have I desired thee in the night; yea, with my spirit within me will I seek thee early: for when thy judgments are in the earth, the inhabitants of the world will learn righteousness.” — Isaiah 26፥9

የቅዱሳት ምስጢራት (ቅዱስ ጥምቀት ና ቅዱስ ቁርባን/የጌታ እራት) መፅሐፍ ቅዱሳዊውና ሉተራዊው አስተምህሮ ምንድነው? በሚለው ሃሳብ ላይ #ዛሬ_ሐሙስ_ጥቅምት_12/2019_ዓ.ም የትምህርት ጊዜአችን ይ
የቅዱሳት ምስጢራት (ቅዱስ ጥምቀት ና ቅዱስ ቁርባን/የጌታ እራት) መፅሐፍ ቅዱሳዊውና ሉተራዊው አስተምህሮ ምንድነው? በሚለው ሃሳብ ላይ #ዛሬ_ሐሙስ_ጥቅምት_12/2019_ዓ.ም የትምህርት ጊዜአችን ይቀጥላል። በዚህ ግዜ በመገኘት ትምህርቱን እንድትካፈሉና ጥያቄአችሁን አቅርባችሁ ምላሽ እንድታገኙ እንጋብዛችኋለን። ቦታ፡- መካኒሳ መካነ-ኢየሱስ (ትንሹ አዳራሽ) ሰዓት፡- ከ12:00-1:30 📌እንዲመለስላችሁ የምትፈልጉትን ጥያቄ በዚህ 👉 (@Thursday_Evening_Teaching_bot) bot መላክ ትችላላችሁ ። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሐሙስ_12_02_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በምድራቸውም እተክላቸዋለሁ፥ ከእንግዲህም ወዲህ ከሰጠኋቸው ከምድራቸው አይነቀሉም፥ ይላል አምላክህ እግዚአብሔር።” — አሞጽ 9፥15 “And I will plant them upon their land, and they shall no more be pulled up out of their land which I have given them, saith the LORD thy God.” — Amos 9፥15

የቅዱሳት ምስጢራት (ቅዱስ ጥምቀት ና ቅዱስ ቁርባን/የጌታ እራት) መፅሐፍ ቅዱሳዊውና ሉተራዊው አስተምህሮ ምንድነው? በሚለው ሃሳብ ላይ #ነገ_ጥቅምት_12 ባለፉት_ሐሙሶች_የነበረን የትምህርት ጊዜ ይ
የቅዱሳት ምስጢራት (ቅዱስ ጥምቀት ና ቅዱስ ቁርባን/የጌታ እራት) መፅሐፍ ቅዱሳዊውና ሉተራዊው አስተምህሮ ምንድነው? በሚለው ሃሳብ ላይ #ነገ_ጥቅምት_12 ባለፉት_ሐሙሶች_የነበረን የትምህርት ጊዜ ይቀጥላል። በዚህ ቀን በመገኘት ትምህርቱን እንድትካፈሉና ጥያቄአችሁን አቅርባችሁ ምላሽ እንድታገኙ እንጋብዛችኋለን። ቦታ፡- መካኒሳ መካነ-ኢየሱስ (ትንሹ አዳራሽ) ሰዓት፡- ከ12:00-1:30 📌እንዲመለስላችሁ የምትፈልጉትን ጥያቄ በዚህ 👉 (@Thursday_Evening_Teaching_bot) bot መላክ ትችላላችሁ ። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ረቡዕ_11_02_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።” — ዮሐንስ 10፥28 “And I give unto them eternal life; and they shall never perish, neither shall any man pluck them out of my hand.” — John 10፥28

#ማክሰኞ_10_02_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የልጆችህንም ልጆች ታያለህ። በእስራኤል ላይ ሰላም ይሁን።” — መዝሙር 128፥6 “Yea, thou shalt see thy children's children, and peace upon Israel.” — Psalms 128፥6

photo content

#ሰኞ_09_02_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥” — 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥23 “But we preach Christ crucified, unto the Jews a stumblingblock, and unto the Greeks foolishness;” — 1 Corinthians 1፥23

#ቅዳሜ_07_02_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እንዲህም አለ፦ እግዚአብሔር ዓለቴ አምባዬ መድኃኒቴ ነው፤” — 2ኛ ሳሙኤል 22፥2 “And he said, The LORD is my rock, and my fortress, and my deliverer;” — 2 Samuel 22፥2

#አርብ_06_02_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔር ችግረኞችን ሰምቶአልና፥ እስረኞቹንም አልናቀምና።” — መዝሙር 69፥33 “For the LORD heareth the poor, and despiseth not his prisoners.” — Psalms 69፥33

የቅዱሳት ምስጢራት (ቅዱስ ጥምቀት ና ቅዱስ ቁርባን/የጌታ እራት) መፅሐፍ ቅዱሳዊውና ሉተራዊው አስተምህሮ ምንድነው? በሚለው ሃሳብ ላይ #ዛሬ_ሐሙስ_ጥቅምት_05/2019_ዓ.ም የትምህርት ጊዜአችን ይ
የቅዱሳት ምስጢራት (ቅዱስ ጥምቀት ና ቅዱስ ቁርባን/የጌታ እራት) መፅሐፍ ቅዱሳዊውና ሉተራዊው አስተምህሮ ምንድነው? በሚለው ሃሳብ ላይ #ዛሬ_ሐሙስ_ጥቅምት_05/2019_ዓ.ም የትምህርት ጊዜአችን ይቀጥላል። በዚህ ግዜ በመገኘት ትምህርቱን እንድትካፈሉና ጥያቄአችሁን አቅርባችሁ ምላሽ እንድታገኙ እንጋብዛችኋለን። ቦታ፡- መካኒሳ መካነ-ኢየሱስ (ትንሹ አዳራሽ) ሰዓት፡- ከ12:00-1:30 📌እንዲመለስላችሁ የምትፈልጉትን ጥያቄ በዚህ 👉 (@Thursday_Evening_Teaching_bot) bot መላክ ትችላላችሁ ። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሐሙስ_05_02_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔር ግን ሳሙኤልን፦ ፊቱን የቁመቱንም ዘለግታ አትይ፤ ሰው እንዲያይ እግዚአብሔር አያይምና ናቅሁት፤ ሰው ፊትን ያያል፥ እግዚአብሔር ግን ልብን ያያል አለው።” — 1ኛ ሳሙኤል 16፥7 “But the LORD said unto Samuel, Look not on his countenance, or on the height of his stature; because I have refused him: for the LORD seeth not as man seeth; for man looketh on the outward appearance, but the LORD looketh on the heart.” — 1 Samuel 16፥7

የቅዱሳት ምስጢራት (ቅዱስ ጥምቀት ና ቅዱስ ቁርባን/የጌታ እራት) መፅሐፍ ቅዱሳዊውና ሉተራዊው አስተምህሮ ምንድነው? በሚለው ሃሳብ ላይ #ነገ_ጥቅምት_05 ባለፈው ሐሙስ የጀመርነው የትምህርት ጊዜ ይ
የቅዱሳት ምስጢራት (ቅዱስ ጥምቀት ና ቅዱስ ቁርባን/የጌታ እራት) መፅሐፍ ቅዱሳዊውና ሉተራዊው አስተምህሮ ምንድነው? በሚለው ሃሳብ ላይ #ነገ_ጥቅምት_05 ባለፈው ሐሙስ የጀመርነው የትምህርት ጊዜ ይኖረናል። በዚህ ቀን በመገኘት ትምህርቱን እንድትካፈሉና ጥያቄአችሁን አቅርባችሁ ምላሽ እንድታገኙ እንጋብዛችኋለን። ቦታ፡- መካኒሳ መካነ-ኢየሱስ (ትንሹ አዳራሽ) ሰዓት፡- ከ12:00-1:30 📌እንዲመለስላችሁ የምትፈልጉትን ጥያቄ በዚህ 👉 (@Thursday_Evening_Teaching_bot) bot መላክ ትችላላችሁ ። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ረቡዕ_04_02_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በሥጋ የተገለጠ፥ በመንፈስ የጸደቀ፥ ለመላእክት የታየ፥ በአሕዛብ የተሰበከ፥ በዓለም የታመነ፥ በክብር ያረገ።” — 1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥16 “And without controversy great is the mystery of godliness: God was manifest in the flesh, justified in the Spirit, seen of angels, preached unto the Gentiles, believed on in the world, received up into glory.” — 1 Timothy 3፥16

#ማክሰኞ_03_02_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ኢዮብ 11 ¹³-¹⁴ በእጅህ በደል ቢኖር አርቀው፤ በድንኳንህም ኃጢአት አይኑር፤ አንተ ልብህን ቅን ብታደርግ፥ እጅህንም ወደ እርሱ ብትዘረጋ፥ ¹⁵ በዚያን ጊዜ በእውነት ፊትህን ያለ ነውር ታነሣለህ፤ ትበረታለህ፥ አትፈራምም። ¹⁶ መከራህንም ትረሳለህ፤ እንዳለፈ ውኃ ታስበዋለህ። Job 11 ¹³ If thou prepare thine heart, and stretch out thine hands toward him; ¹⁴ If iniquity be in thine hand, put it far away, and let not wickedness dwell in thy tabernacles. ¹⁵ For then shalt thou lift up thy face without spot; yea, thou shalt be stedfast, and shalt not fear: ¹⁶ Because thou shalt forget thy misery, and remember it as waters that pass away:

#ሰኞ_02_02_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የእግዚአብሔርም መልአክ ለእርሱ ተገልጦ፦ አንተ ጽኑዕ ኃያል ሰው፥ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው አለው።” — መሳፍንት 6፥12 “And the angel of the LORD appeared unto him, and said unto him, The LORD is with thee, thou mighty man of valour.” — Judges 6፥12

#ቅዳሜ_30_01_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔርንም ማምለክ ክፉ መስሎ ቢታያችሁ፥ አባቶቻችሁ በወንዝ ማዶ ሳሉ ያመለኩአቸውን አማልክት ወይም በምድራቸው ያላችሁባቸውን የአሞራውያንን አማልክት ታመልኩ እንደ ሆነ፥ የምታመልኩትን ዛሬ ምረጡ። እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን።” — ኢያሱ 24፥15 “And if it seem evil unto you to serve the LORD, choose you this day whom ye will serve; whether the gods which your fathers served that were on the other side of the flood, or the gods of the Amorites, in whose land ye dwell: but as for me and my house, we will serve the LORD.” — Joshua 24፥15

⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #ዝማሬ #አምልኮ_ምሽት #ትምህርት ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ጥቅምት 01 2019 Join us👇 Y.b - https://yo
⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #ዝማሬ #አምልኮ_ምሽት #ትምህርት  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓  ጥቅምት  01 2019 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_29_01_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” — ዮሐንስ 3፥16 “For God so loved the world, that he gave his only begotten Son, that whosoever believeth in him should not perish, but have everlasting life.” — John 3፥16

የቅዱሳት ምስጢራት (ቅዱስ ጥምቀት ና ቅዱስ ቁርባን/የጌታ እራት) መፅሐፍ ቅዱሳዊውና ሉተራዊው አስተምህሮ ምንድነው? በሚለው ሃሳብ ላይ #ከዛሬ_ሐሙስ_መስከረም_28/2019_ዓ.ም ጀምሮ የትምህርት ጊ
የቅዱሳት ምስጢራት (ቅዱስ ጥምቀት ና ቅዱስ ቁርባን/የጌታ እራት) መፅሐፍ ቅዱሳዊውና ሉተራዊው አስተምህሮ ምንድነው? በሚለው ሃሳብ ላይ #ከዛሬ_ሐሙስ_መስከረም_28/2019_ዓ.ም ጀምሮ የትምህርት ጊዜ ይኖረናል። በዚህ ቀን በመገኘት ትምህርቱን እንድትካፈሉና ጥያቄአችሁን አቅርባችሁ ምላሽ እንድታገኙ እንጋብዛችኋለን። ቦታ፡- መካኒሳ መካነ-ኢየሱስ (ትንሹ አዳራሽ) ሰዓት፡- ከ12:00-1:30 📌እንዲመለስላችሁ የምትፈልጉትን ጥያቄ በዚህ 👉 (@Thursday_Evening_Teaching_bot) bot መላክ ትችላላችሁ ። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth