ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

WOLAYTA SODO UNIVERSITY

WOLAYTA SODO UNIVERSITY

الذهاب إلى القناة على Telegram

Info about wolayta sodo university Photos ,new music ,vine and different thing about the Campus@@@@@@@@@@@@@@ For junior and senior students. @veva1

إظهار المزيد
5 907
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+197 أيام
+1930 أيام
أرشيف المشاركات
If you have any question and need help u guys can contact us @wsu19be Especially Fresh students @wsu19be

Info about wolaita sodo university For junior and senior students Share @wsu19be
Info about wolaita sodo university For junior and senior students Share @wsu19be

#ለሳምንት_መጨረሻ_ተማሪዎች @wsu19be
+1
#ለሳምንት_መጨረሻ_ተማሪዎች @wsu19be

photo content
+2

photo content
+9

የዩኒቨርሲቲው መምህራን ማህበር ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ አካሄደ! በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች መምህራን ማህበር የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ማህበር ጠቅላላ ጉባኤውን በዛሬው ዕለት አካሂዷል። በጉባኤው የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ማህበር ፕሬዚዳንት መምህር ደጉ መና በመልዕክታቸው የመምህሩ ሁለንተናዊ ጥያቄዎች የሚመለሱትና አደረጃጀቱ ጥንካሬ የሚኖረው እያንዳንዱ መምህር የነቃ ተሳትፎ ሲያደርግ እንደሆነ አጽንኦት ሰጥተው ተናግረው ሁሉም አባል በዚህ ልክ ትኩረት መስጠት እንዳለበት አሳስበዋል። በጉባኤው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች መምህራን ማህበር ዋና ጸሐፊ መምህር ውቤ እንግዳው የተገኙ ሲሆን በመክፈቻ ንግግራቸው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች መምህራን ማህበር ከተመሰረተበት ጊዜ አንስቶ በርካታ ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝ አስረድተው የማህበሩ ተቀዳሚው አጀንዳ የትምህርት ጥራት ማሻሻል በመሆኑ ይህንኑ ለማሳካት ቅድሚያ ትኩረት ሰጥተን እንሰራለን ሌላው ጉዳይ ተከትሎ ይመጣል ብለዋል። በጠቅላላ ጉባኤው ዓመታዊ ሪፖርትና የ2019 ዕቅድ በማህበሩ ፕሬዚዳንት; የማህበሩ አዲሱ መተዳደሪያ ደንብ በመምህር ተከተል ላበና እና የመምህራን ሙያና ሥነምግባር ላይ ያተኮረ ጥናታዊ ጽሑፍ በዶ/ር ዘሩ ስዩም ቀርቧል። በቀረቡ አጀንዳዎች ላይ ከተሳታፊዎች በተነሱ ጥያቄዎች አስተያየቶች ላይ ሰፊ ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶ የጋራ መግባባት ተፈጥሯል። በመጨረሻም በጎደሉ የማህበሩ አስፈጻሚዎች ምትክ የማሟያ ምርጫ የሚካሄድበት አቅጣጫ ተቀምጦ ጉባኤው ተጠናቋል። @wsu19be

ማስታወቂያ ለነባር የሳምንት መጨረሻ ተማሪዎች በሙሉ https://t.me/WolaitaSodoUniversit/483 @wsu19be
ማስታወቂያ ለነባር የሳምንት መጨረሻ ተማሪዎች በሙሉ https://t.me/WolaitaSodoUniversit/483 @wsu19be

የመምህራን ማህበር ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ ማስታወቂያ 👇 የዩኒቨርስቲያችን መምህራን ማህበር ስብሰባ ባለፈው ማክሰኞ የነበረው በአባላቱ አለመሟላት ምክንያት ለነገ ቅዳሜ የተዛወረና ከጧቱ 2:30
የመምህራን ማህበር ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ ማስታወቂያ 👇 የዩኒቨርስቲያችን መምህራን ማህበር ስብሰባ ባለፈው ማክሰኞ የነበረው በአባላቱ አለመሟላት ምክንያት ለነገ ቅዳሜ የተዛወረና ከጧቱ 2:30 ጀምሮ በካውንስል አዳራሽ ስለሚካሄድ አባላት በሙሉ እነንዲገኙ ተጋብዘዋል። ለዝርዝር መረጃ ከሥር የተለጠፈውን ማስታወቂያ ይመልከቱ። @wsu19be

የ1ኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች መግቢያ ጥሪ ማስታወቂያ! @wsu19be
የ1ኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች መግቢያ ጥሪ ማስታወቂያ! @wsu19be

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ 👇 የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚ/ር የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የፕሬዝዳንቶች አሰያየም መመሪያ ቁጥር 1146/2018 መሠረት የፕሬዝዳንት ክፍት አመ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ 👇 የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚ/ር የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የፕሬዝዳንቶች አሰያየም መመሪያ ቁጥር 1146/2018 መሠረት የፕሬዝዳንት ክፍት አመራርነት መደብ ላይ አወዳድሮ ለመመደብ የወጣ ማስታወቂያ! ለበለጠ መረጃ ከሥር የተለጠፈውን የመስከረም 20/2019 አድስ ዘመን እትም መመልከት ይቻላል። @wsu19be

#የመምህራን_ኮሌጅ_መግቢያ_ነጥብ @wsu19be
+1
#የመምህራን_ኮሌጅ_መግቢያ_ነጥብ @wsu19be

Addresed Compliant-Final.xlsx0.23 KB

photo content
+5

photo content
+9

ለአራት ተከታታይ ቀናት ስሰጥ የቆየው የመምህራን ስልጠና ተጠናቀቀ። በማጠቃለያው መድረክ የተገኙት የዩኒቨርሲቲው አ/ጉ/ም ፕሬዚዳንት አክብር ጩፎ (ዶ/ር) በመልዕክታቸው ተማሪ ተኮር ሥርዓተ ትምህርት የተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻል የሚያግዝ በመሆኑ የሥልጠናው ተሳታፊዎች ያገኙትን ዕውቀት በተግባር ለማዋልና አዲሱን ሥርዓተ ትምህርት ለመተግበር ዝግጁ መሆን እንዳለባቸው አሳስበዋል። ሰልጣኝ መምህራን በበኩላቸው ሥልጠናው በተግባራዊ ልምምዶች፣ በቡድን ውይይቶች እና በልምድ ልውውጦች የታገዘ በመሆኑ ደስቸኞች መሆናቸውን ገልጸው ያገኙትን እውቀት ለመተግበር ያላቸውን ፍላጎት እንደጨመረላቸው ተናግረዋል። @wsu19be

ወደ ተርጫ ካምፖስ የተመደባቹ የ2ተኛ ዓመት ተማሪዎች ነገ ቅዳሜ ጥዋት 11:30 መኪና ሁለተኛ በር ላይ ሰለሚጠብቃቹ ሁላቹም በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን::ተርጫም ያላቹ ተዘጋጅታቹ እንድትጠብቁን እናሳስባለን::   ወሶዩ @wsu19be

Addresed Compliant.xlsx0.21 KB

photo content