ተውሂድ_የሁለት_ሀገር_የስኬት_ቁልፍ
الذهاب إلى القناة على Telegram
እናንተ ሠለፊዮች ሆይ! በዲናችሁ ፅኑ!ሌላ አዲስ የወረደ ወህይ የለም!ትላንት ይዘናት የምንጓዛት ወደሷም ጥሪ የምናደርግላት የሰለፎች መንገድ የነቢዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እና የሶሃቦች የተከታዮቻቸው መንገድ የዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ፣ ላይክ ፣ ሼር ያደርጉ➴ https://youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ
إظهار المزيد1 533
المشتركون
-124 ساعات
-27 أيام
-2830 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أغسطس '26
أغسطس '26
+6
في 0 قنوات
يوليو '26
+6
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+12
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '26
+40
في 4 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+7
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+4
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+7
في 4 قنوات
Get PRO
يناير '26
+2
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+5
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+4
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+9
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+9
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+8
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+5
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+5
في 2 قنوات
Get PRO
مايو '25
+12
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+10
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+10
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+4
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+11
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+25
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+28
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+34
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+25
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+29
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+6
في 3 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+12
في 5 قنوات
Get PRO
مايو '24
+4
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+5
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '24
+16
في 3 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+15
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+8
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+15
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+23
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+18
في 2 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+9
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+8
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+13
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+21
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+15
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+12
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+21
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+11
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+10
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+30
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+17
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+9
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+14
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+19
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+31
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+42
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+101
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+103
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+63
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+26
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+100
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+59
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+86
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+92
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+131
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+139
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+237
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+272
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+448
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+766
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+464
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '21
+377
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '21
+641
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '20
+4 368
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 26 أغسطس | 0 | |||
| 25 أغسطس | 0 | |||
| 24 أغسطس | 0 | |||
| 23 أغسطس | +1 | |||
| 22 أغسطس | 0 | |||
| 21 أغسطس | 0 | |||
| 20 أغسطس | +1 | |||
| 19 أغسطس | 0 | |||
| 18 أغسطس | +1 | |||
| 17 أغسطس | 0 | |||
| 16 أغسطس | 0 | |||
| 15 أغسطس | 0 | |||
| 14 أغسطس | 0 | |||
| 13 أغسطس | 0 | |||
| 12 أغسطس | 0 | |||
| 11 أغسطس | +1 | |||
| 10 أغسطس | +1 | |||
| 09 أغسطس | 0 | |||
| 08 أغسطس | 0 | |||
| 07 أغسطس | +1 | |||
| 06 أغسطس | 0 | |||
| 05 أغسطس | 0 | |||
| 04 أغسطس | 0 | |||
| 03 أغسطس | 0 | |||
| 02 أغسطس | 0 | |||
| 01 أغسطس | 0 |
منشورات القناة
Repost from 💎 የሰለፊያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🌸ወላጆችሽን አክብሪ!
ውድ እህቴ አላህን ከማምለክ ቡሀላ ከታላላቅ ግዴታዎች አንዱ ወላጆችን መልካም ማድረግ ነው ቃላችንን ድምፃችንንና አያያዛችንን እንጠብቅ።
📖 አላህ سبحانه وتعالى እንዲህ ይላል፦
﴿وَقَضَىٰ رَبُّكَ أَلَّا تَعْبُدُوا إِلَّا إِيَّاهُ وَبِالْوَالِدَيْنِ إِحْسَانًا ۚ إِمَّا يَبْلُغَنَّ عِندَكَ الْكِبَرَ أَحَدُهُمَا أَوْ كِلَاهُمَا فَلَا تَقُل لَّهُمَا أُفٍّ وَلَا تَنْهَرْهُمَا وَقُل لَّهُمَا قَوْلًا كَرِيمًا﴾
“ጌታህም እርሱን ብቻ እንድታመልኩ እና ለወላጆችም መልካም እንድታደርጉ አዘዘ ከእነርሱ አንዱ ወይም ሁለቱም በአንተ ዘንድ እርጅና ቢደርሳቸው እንኳን ‘ኡፍ’ አትበላቸው አትገስጻቸውም የተከበረ ንግግርንም ተናገራቸው።
(አል-ኢስራእ 17፥23)
🌿 እህቴ ሆይ!
ወላጆችሽ በሕይወት ካሉ ዕድሉን ተጠቀሚ
በመልካም ቃል አስደስቺያቸው አግዢያቸው
ይቅርታቸውን ፈልጊ ለእነርሱም ዱዓ አድርጊ።
🤲🏻 ﴿رَّبِّ ارْحَمْهُمَا كَمَا رَبَّيَانِي صَغِيرًا﴾
ጌታዬ ሆይ! በልጅነቴ እንዳሳደጉኝ ሁሉ እዘንላቸው።
እህቴ፣ ወላጅ ከአጠገብሽ እያለ የምትመኚውን የምትሰጪው ጊዜ ዛሬ ነው ነገ ሊዘገይ ይችላል።
🤲🏻 አላህ ሆይ! ወላጆቻችንን ማክበርና መልካም ማድረግ እንድንችል እርዳን በሕይወት ያሉትን ጠብቅልን የሞቱትንም ማርልን።
•━════✿🍃🌺🍃✿════━• https://t.me/menhaj_Aselefiya
| 2 | ሀቅ በሰው ወሬ፣ በሰው ብዛት ወይም
በስሜት መጓዝ አይደለም።
ሀቅ በደሊልና በማስረጃ የሚመዘን ነው።
ሰዎች ብዙ ስለሆኑ ብቻ ሀቅ አይሆንም፤
ጥቂቶች ስለሆኑም ብቻ ባጢል አይሆንም።
ስለዚህ ሰው ምን አለ? ስንት ሰው ተከተለ?
ማን ተቀበለው? የሚለውን ሳይሆን
ይህ ነገር በቁርአንና በሱና ላይ የተመሠረተ ነውን? ብለህ መመርመር ነው።
እውነት ከማንም ሰው ሊመጣ ይችላል ባጢልም ብዙ ሰዎች ሊከተሉት ይችላሉ ስለዚህ ሚዛኑ ሰው ሳይሆን ሀቅ ነው መለኪያውም ደሊል ነው
የሰው ድምፅ ከፍ ቢልም የደሊልን ቦታ አይወስድም።
الحقُّ أحقُّ أن يُتَّبع.
•━════✿🍃🌺🍃✿════━• https://t.me/menhaj_Aselefiya | 42 |
| 3 | 🔶#መውሊድ የሺርክና የቢድዐህ ምንጭ ነው፣ ግልፅ የሆነው ከእስልምና መንገድ የሚያስወጣው ክህደት የሚባልበት ቦታ መሆኑንም ግልፅ ማድረግ!!
🔶በአዲስ አበባ አል- ወሰጢየህ መርከዝ እና መድረሳ የተደረገ ሙሐደራ።
🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
🌐 https://t.me/shakirsultan | 47 |
| 4 | 🌿እውቀትህ ጠቃሚ እንደሆነ ማወቅ ከፈለግህ እውቀትህ ወዴት እየመራህ እንደሆነ ተመልከት…
➤እውቀትህ ወደ ስድብ ዑለማዎችን ስም ወደ ማጥፋት ሐሜትና የተለያዩ ወንጀሎች እየመራህ ከሆነ እውቀትህ እየጠቀመህ ሳይሆን እያጠፋህ ነው።
➤ነገር ግን እውቀትህ በየቀኑ በውስጥህ የአላህን ፍራቻ እየፈጠረ እና ወደ ተለያዩ ኸይር ሥራዎች እየመራህ ከሆነ በእርግጥም እውቀትህ እየጠቀመህ ነው ማለት ነው።
﴿إِنَّمَا يَخْشَى ٱللَّهَ مِنْ عِبَادِهِ ٱلْعُلَمَٰٓؤُا۟ ۗ إِنَّ ٱللَّهَ عَزِيزٌ غَفُورٌ﴾
“ከባሮቹ ውስጥ አላህን በእውነት የሚፈሩት ዐዋቂዎቹ ናቸው። አላህም አሸናፊና መሓሪ ነው።”
📖 [ፋጢር፡ 28]
አላህ ጠቃሚ እውቀትን ይስጠን እውቀታችንንም የሚጠቅመን ያድርግልን። 🤲🏻🌿
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
https://t.me/menhaj_Aselefiya | 56 |
| 5 | 💎 አዲስ ሙሓደራ 💎
🎙 በኡስታዝ አቡ መርዋን (ሀፊዘሁሏህ)
📚 ርዕስ፦ ስለ ሶብር (ትዕግሥት) 📚
🌿 ስለ ሶብር በሰፊው የተብራራበት፣ በውስጡም በርካታ ጠቃሚ ነጥቦች የተዳሰሱበት ወሳኝ ሙሓደራ ነው።
🎧 በደንብ ያዳምጡት!
📢 ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር ያድርጉት።
✨ ሊደመጥ የሚገባ ጠቃሚ ሙሓደራ ነው!
🔗 ትምህርቱን ለመከታተል፦
https://t.me/menhaj_Aselefiya
👇 ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ፦
https://t.me/AbuMerwanAselefy | 64 |
| 6 | 🇸🇦 ሳኡድ ከተማ ውስጥ ላላችሁ እህቶች ብቻ
📚የአዳቡ ኒሳእ ኪታብ ማስታወሻ 🌷
🌸 ጅዳ ያላችሁ እህቶች
በዚህ ቁጥር እየደወላችሁ አዳቡ ኒሳእ ኪታቡን ውሰዱ።📞 +966502007325
አዳቡ ኒሳእን በዚህ ቁጥር እየደወላችሁ ውሰዱ።
🌸 መካ ያላችሁ እህቶች
📞 +966544671801
🚘✈️ ሳያልቅባችሁ በፍጥነት ውሰዱ!
በዚህ ቁጥር እየደወላችሁ አዳቡ ኒሳእን ውሰዱ።
🌸 መድና ያላችሁ እህቶች
📞 +966509961013
📍 በWhatsApp ላይ ሎኬሽናችሁን ላኩለትና አናግሩት።
📚 ማስታወሻ፦ ከእሱ ዘንድ ያለው አዳቡ ኒሳእ ብቻ ነው፤ ሌላ ኪታብ የለም።
💰 የኪታቡን ዋጋ በቀጥታ ለሰዋኩ ስጡት።
🌷 እህቶቼ ሆይ፣ ኪታቡ ሳያልቅ አሁኑኑ ውሰዱ!
🌸ሳኡድ ከተማ ውስጥ ላላችሁ እህቶች
📚 ሌላ ተጨማሪ የተለያዩ የዲን ኪታቦችን፣ የዐቂዳ፣ የፊቅህ፣ የሐዲስ፣ የተፍሲር እና ሌሎች ጠቃሚ መጻሕፍትን፣
ጅልባብና ሌሎች ሸሪዓዊ አልባሳትን የምትፈልጉ እህቶች፣ በግል መልእክት አናግሩኝ።🌷
📩 @hara_Aselefiya2
✨ የሚፈልጉትን ኪታብ ወይም አልባሳት
በመጠየቅ በግል ያናጋግሩኝ።✍ | 73 |
| 7 | 📚 የአዳቡ ኒሳእ ኪታብ ማስታወሻ 🌷
🌸 ጅዳ ያላችሁ እህቶች
በዚህ ቁጥር እየደወላችሁ አዳቡ ኒሳእ ኪታቡን ውሰዱ።
📞 +966502007325
አዳቡ ኒሳእን በዚህ ቁጥር እየደወላችሁ ውሰዱ።
🌸 መካ ያላችሁ እህቶች
📞 +966544671801
🚘✈️ ሳያልቅባችሁ በፍጥነት ውሰዱ!
በዚህ ቁጥር እየደወላችሁ አዳቡ ኒሳእን ውሰዱ።
🌸 መድና ያላችሁ እህቶች
📞 +966509961013
📍 በWhatsApp ላይ ሎኬሽናችሁን ላኩለትና አናግሩት።
📚 ማስታወሻ፦ ከእሱ ዘንድ ያለው አዳቡ ኒሳእ ብቻ ነው፤ ሌላ ኪታብ የለም።
💰 የኪታቡን ዋጋ በቀጥታ ለሰዋኩ ስጡት።
🌷 እህቶቼ ሆይ፣ ኪታቡ ሳያልቅ አሁኑኑ ውሰዱ!
🌸ሳኡድ ከተማ ውስጥ ላላችሁ እህቶች
📚 ሌላ ተጨማሪ የተለያዩ የዲን ኪታቦችን፣ የዐቂዳ፣ የፊቅህ፣ የሐዲስ፣ የተፍሲር እና ሌሎች ጠቃሚ መጻሕፍትን፣
ጅልባብና ሌሎች ሸሪዓዊ አልባሳትን የምትፈልጉ እህቶች፣ በግል መልእክት አናግሩኝ።🌷
📩 @hara_Aselefiya2
✨ የሚፈልጉትን ኪታብ ወይም አልባሳት
በመጠየቅ በግል ያናጋግሩኝ።✍ | 1 |
| 8 | 📚 የአዳቡ ኒሳእ ኪታብ ማስታወሻ 🌷
🌸 ጅዳ ያላችሁ እህቶች
በዚህ ቁጥር እየደወላችሁ አዳቡ ኒሳእ ኪታቡን ውሰዱ።
📞 +966502007325
🌸 መካ ያላችሁ እህቶች
አዳቡ ኒሳእን በዚህ ቁጥር እየደወላችሁ ውሰዱ።
📞 +966544671801
🚘✈️ ሳያልቅባችሁ በፍጥነት ውሰዱ!
🌸 መድና ያላችሁ እህቶች
በዚህ ቁጥር እየደወላችሁ አዳቡ ኒሳእን ውሰዱ።
📞 +966509961013
📍 በWhatsApp ላይ ሎኬሽናችሁን ላኩለትና አናግሩት።
📚 ማስታወሻ፦ ከእሱ ዘንድ ያለው አዳቡ ኒሳእ ብቻ ነው፤ ሌላ ኪታብ የለም።
💰 የኪታቡን ዋጋ በቀጥታ ለሰዋኩ ስጡት።
🌷 እህቶቼ ሆይ፣ ኪታቡ ሳያልቅ አሁኑኑ ውሰዱ! | 7 |
| 9 | 📢 ታላቅ አስደሳች ዜና ለሰለፊዮች በሙሉ! 🌸
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
✨ ውድ የሰለፊያ ሴቶች ቻናል ቤተሰቦች!
በቻናላችን ላይ ያማረና የደመቀ የዳዕዋ
ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኋል። 🌷
📝 ነገ ረቡዕ፣ የደመቀ ልዩ ምሽት! 🌙✨
🪑የዕለቱ ተጋባዥ እንግዳችን፦
🎙️ ኡስታዝ አቡ መርዋን (ሐፊዘሁሏህ)
📚ርዕሰ ፦ ስለ ሶብር (ትዕግሥት)
⏰ የፕሮግራሙ ሰዓት፦
🇪🇹 በኢትዮጵያ — 3:00 ምሽት
🇸🇦 በሳዑዲ — 9:00 ምሽት
📍 የሚካሄድበት ቦታ፦
በሰለፊያ ሴቶች ቻናል በቀጥታ ስርጭት (Live) ይተላለፋል።
🌸 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
እንዳትቀሩ በሰዓቱ ተገኝታችሁ ከዚህ
የተባረከ የዕውቀት ተጠቃሚ ሁኑ።
🔗 ትምህርቱን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
https://t.me/menhaj_Aselefiya | 70 |
| 10 | 📖 آدَابُ النِّسَاءِ pdf
✍️ بِقَلَمِ الشَّيْخِ مُحَمَّدِ حَيَاةَ الْوَلَوِيِّ الْأَجْبَارِيِّ، ثُمَّ الْهَرَوِيِّ
📚 ውድ እህቶች!
ይህንን PDF በትኩረት እንድትከታተሉትና
እንድታነቡት እንጋብዛችኋለን። 🌸
በውስጡ ያሉትን ጠቃሚ ነጥቦች በመረዳት እውቀታችሁን እንድታሳድጉበት እንመኛለን።
እያንዳንዱን ገጽ በጥንቃቄ አንብቡ እውቀት የሚጠቅመው ሲማሩትና ሲተገብሩት ነው።
— መናሩል ሁዳ መድረሳ 🌸
https://t.me/Manarul_Alhuda
https://t.me/Manarul_Alhuda | 72 |
| 11 | 👉 ሽቶ ተቀብታ የምትወጣ ሴት ዝሙተኛ ናት !
عن أبي موسى الأشعري – رضي الله عنه – قال : قال رسول الله – صلى الله عليه وسلم –
" أيُّما امرأةٍ استعطَرَت فمرَّت علَى قومٍ ليجِدوا من ريحِها ؛ فَهيَ زانيةٌ ".
أخرجه النسائي بسند حسن
አቡ ሙሳ አልአሽዓርይ ባወሩትና ኢማሙ ነሳኢ በዘገቡት ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ይላሉ : –
" የትኛዋም ሴት ሽቶ ተቀብታ ሽታዋን እንዲያገኙ በሰዎች መሀል ካለፈች እሷ ዝሙተኛ ናት " ·
http://t.me/bahruteka | 73 |
| 12 | 🔑 ወሳኝ የሆነ ሙሐደራ
🎙 በሸይኽ አቡዘር ሀሰን ኮምቦልቻ ሀፊዘሁሏህ
በውስጡ ከተዳሰሱ ነገሮች መካከል 👇
— ወሰጢያን በአሁኑ ሰዓት ሁሉም እየሞገተ እንደሆነ
— በዲን ላይ ወደ ኋላ መቅረትም ሆነ ዲንበር ማለፍ የተወገዘ ስለመሆኑ
— ዲናችንን በእውቅት እንጂ በስሜት ማገዝ እንዳማንችል
— ለልዩነት መፍትሄው ምንድን ነው??!
ና ሌሎችም ወሳኝ ና አንገብጋቢ በአሁነ ሰዓት ለሰለፍዩ አንድነት አሰፈላጊ የሆነ ነገሮዕን ሸይኻችን ዳሰዋል ።
በውስጡ ሸይኻችን ከመከሩት መካከል
“ የፈለገ ያክል ሰው ቢጮህብኝ ቢተችህ አንተ ኪታብ ና ሱናን እስከያዝ ድረስ ልትሰጋ አይገባህም።”
ኦንላይን ስለሆነ ሪከርድ የተደረገው መቆራረጥ ካለ ታግሳችሁ አዳምጡት ትጠቀሙበታላችሁ።
በሀራ ሰለፍዩች የመስጂድ ግንባታ ግሩፕ ላይ የተደረገ ወቅታዊ ሙሓደራ
ለሁሉም ሸር በማድረግ ሀላፍትናችንን እንወጣ
https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi | 79 |
| 13 | ከአቋምህ አትለዋወጥ አትገለባበጥ‼️
ሰለፎቻችን አንዱ ለአንዱ ሲመካከሩ
እንዲህ ይባባሉ ነበር " አደራህን በዲን
ከመለዋወጥ የአላህ ዲን አንድ ነውና "
ብዙ ሰዎችን ታያለህ ትታዘባለህ ከነፈሰው
ጋር የሚነፍሱ የሆኑ ሰዎችን ንፋሱ ወደ
ሰሜን ከነፈሰ እነሱም ወደ ሰሜን ይነፍሳሉ
ንፋሱ ወደ ደቡብ ከሆነም እነሱም ወደ
ደቡብ ይነፍሳሉ እና ወደ ሌላ አቅጣጫ
ከነፈሰም አንድ ላይ ይጓዛሉ ።
ወንድሜ ሆይ መጀመሪያ ሐቅን ያዝ ከዛ
ቡሀላ የመጣው ጋር አትንፈስ ሐቅ ላይ
ካለህ ንፋሱ አንተን መውሰድ አይችልም
ነገር ግን ሐቅ ላይ ከለለህ የመጣው
ንፋስ ሁሉ እንደፈለገ ይገለባብጥካል ።
ይህ የኔ ንግግር ሳይሆን የዑለማኦች ንግግር
ነው ያለ አቅምህ ስትንጠራራ የማትወጣበት
ችግር ውስጥ ትገባለህ ስለዚህ አደብ ይኑርህ
ኢማም አህመድ እንዲህ ይላሉ ፦
እውቀት ከመማርህ በፊት አደብን ተማር "
አደብ ከለለህ ዛሬ የተናገርከውን ነገ ልትክደው እና ይህ ትክክል አይደለም ብለህ ልትመለስ ትችላለህ መጀመሪያ የምትናገረውን ሀቅነቱን በደንብ
አስተውል ከዛ ቡሀላ ግን በአቋምህ ላይ ፅና
ወደዛ ወዲህ አትዋልል በሀቅ ላይ በመረጃ
ላይ የተገነባ አቋም ላይ #ቀጥ በል
ወዲያ ወዲህ ከማዋለል አሏህ ይጠብቀን
አሏህ ለሀቁ መንገድ ይምራን
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
https://t.me/menhaj_Aselefiya | 89 |
| 14 | لا يوجد نص... | 113 |
| 15 | ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለሂ ራጂኡን ሠለፍይ ወንድማችን አብድል ጀዋብ ወደ ማይቀረው አኼራ ሄዶዋል ለአልበያን ደከመኝ ሠለቸኝ ሣይል ይለፋልን የነበረ ወንድማችን ነበረ አላህ ጀነተል ፊደውስ ይወፍቀው
የቤተሰቦቹና የሰለፊዮች አላህ ሶብሩን ይስጠን እላለሁ
ቡታጅራ ዙሪያ የምትገኙ ሰለፊዮች ነጌ ሁላችንም እንድንሸኘው መልክት ነው | 139 |
| 16 | አድስና ትኩስ ሙሐደራ ወሳኝ ምክር
ርዕስ"✅
የተውሂድ አንገብጋቢነት !!
አላህ ዘንድ ተቀባይነት ያለው ስራ
1.በአላህ ትክለኛውን እምነት ማመን
2.ኢኽላስ ስራን ለአላህ ብሎ መስራት
3.ነብያችን {ﷺ} መታዘዝና መከተል
➮የተውሂድ ሰዎች በሁለቱም አገር ደስታና ፈንጠዝያ የተረጋጉ ሂወት እድለኞች እደሆኑ ተወስቶበታል
🎙በኡስታዝ አቡ ሀኒፋ ፉአድ
{ሀፊዘሁሏህ}
👉ተከታታይ ሳምታውይ ማክሰኞ የሴቶች የዳዕዋ ፕሮግራም ላይ የተወሰደ ምክር
🕌መስጅደ አቡበክር ሀራ ውላጋ
🗓ነሐሴ ቀን/5/12/2018/እለተ ማክሰኞ
➷➷➷
https://t.me/hussenhas | 149 |
| 17 | ♻️አድስ ወሳኝ ሙሓዷራ
🛑ሙስጧፋ ደሴው (አቡ_ኒብራስ)ለቀጠፈው ቅጥፈት ምላሽ ።
🎙 በኡስታዝ አቡ መርዋን አሏህ ይጠብቀው ።
👌 ይቀጥላል እንሻ አሏህ በየ ሚዲያው ሼር በማድረግ የአጅር ተካፈይ ይሁኑ
👉የሸይኽ እብን ዑሠይሚን ንግግር በመሀል አለ
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/AbuNuayimibnjemel
https://t.me/AbuNuayimibnjemel
የኡስታዝ ቸናል
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/AbuMerwanAselefy
https://t.me/AbuMerwanAselefy | 158 |
| 18 | كَم للَّه مِن امرأَة أفضلُ مِن رَجل بِسببِ عِلمها
وَدينِها واستِقامَتها وبَصيرَتها ومَن نَظر في صَفحات الصَّحابيات والتَّابعِيات
وعُلماء الأمّة مِن النّساء، عَرف أنّ هناك نِساء طَيّبَات وَيُفَضلن علَى كَثير مِن الرّجَال
~ فَتاوى نورٌ عَلىٰ الدّرب ٢٢٠٨
للشيخ عبد العزيز بن باز رحمه اللّٰه
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
https://t.me/menhaj_Aselefiya | 107 |
| 19 | أكثروا من الصلاة على النبي ﷺ | الشيخ رسلان | 135 |
| 20 | አዲስ ተከታታይ ኮርስ በመውሊድ ዙሪያ
ርዕስ፦ በመውሊድ ዙሪያ የሚነሱ ብዥታዎች በቁርኣንና ሐዲስ እንዲሁም በሰለፎች ንግግር ሲበጠር
👌 የመውሊድ አክባሪዎች ከሸረሪት ቤት የደከሙ ብዥታዎችና መልሶቻቸው
ከብዥታ 52-61 በላይ የተዳሰሰበት
🎙للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ»
🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ ሀፊዘሁሏህ
ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ ➴
ከክፍል ⓵ እስከ ክፍል ⓵⓶ ➴➴➴
https://t.me/+PZTtKEa4STA5OWRk
https://t.me/Mistre_ahbashe | 107 |
