cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ተውሂድ_የሁለት_ሀገር_የስኬት_ቁልፍ

እናንተ ሠለፊዮች ሆይ! በዲናችሁ ፅኑ!ሌላ አዲስ የወረደ ወህይ የለም!ትላንት ይዘናት የምንጓዛት ወደሷም ጥሪ የምናደርግላት የሰለፎች መንገድ የነቢዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እና የሶሃቦች የተከታዮቻቸው መንገድ የዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ፣ ላይክ ፣ ሼር ያደርጉ➴ https://youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 347
مشترکین
-124 ساعت
-97 روز
-3830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

عيد مبارك ሀገር ቤት ያለሽዉ   ዉድቷ እህቴ ከባህር ማዶ ላለሺዉ ይድረስሽ መልእክቴ ኢዱን ስትወጪ አደራ.  የምልሺ ተሸፋፍንሽ ዉጪ በዉዱ.   ኒቃብሽ ሽቶም እዳትነኪ እዳራ  ጌታሽ እዳይቆጣብሽ አላህን ማመስገን ብቻነዉ.   ያለብን የሽይጧንን ተግባር መራቅም.   አለብን ተገላልጦ መዉጣት በአሏህ.    ይቅርብን :: አደቡን ጠብቀሽ ኢዱን. ታከበርሺዉ አሏህን ሳታምጪ በዉብ.   ታስኬድሸዉ እህቴ እኳንም ደስ አለሺ አቺነሽ.  ያወቅሽዉ ::         ግን  አልያ ቁጭ በይ እቤትሽ :: ሸቶ ተቀብተሽ ኢድ.  ከትሂጂ በተወጣጠር ልብስ     ተምትሄጂ ወጀል ሸምተሽ እቤት.   ከምትገቢ እቤትሽ ቁጪ በይ እህቴ. ገደል ተምትገቢ :: የወጀል መአት           ከምትከሰቢ እቤትሽ ቁጭ በይ እህት.    አስቢ :: ያንን ጀግና ወድም     እዳታስቸግሪ አገቱን አስደፍተሽ.      እዳታስጀግሪ እቤትሽ ቁጭ በይ እስኪ. አድብ ቅሪ በጂልባብሽ ተዉቢሽ እድሺን. አክብሪ በቁርአን ሀድስ በሀላሉ.       ስሪ አሏህ መልካም ስራችንን ይቀበለን https://t.me/menhaj_Aselefiya https://t.me/menhaj_Aselefiya
نمایش همه...
00:12
Video unavailableShow in Telegram
ያኣዩሃል ኢኽዋኒ እናንተ በፍልስጤናዊያን ደም ነጋዴዎች ያኣዩሃል ሙብተዲዕ  አያችሁዎይ!? ለፍልስጤናዊያን በሚሊዎን የሚቆጠሩ የኣለም ህዝቦች የኣረፋ ሁጥባ ላይ ዱኣ ሲያደርጉ ና ሰላምን ሲለምኑ ተመለከታችሁ!? #አቅሷ ሁሌም በልባችን አንረሳትም 🤲 اللهم استجب
نمایش همه...
1.96 MB
https://t.me/YweIaweIa_Groups?videochat=830dc4d406af9ce9d3 ሊጀመር. ነው. ሊጀመር ነው እደያመልጣችሑጀግኖቸኑማ🍎🍎🍎
نمایش همه...
የውላውላ ሰለፍዮች የመስጅድ ቦታ መግዣያ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

ይህ ግሩፕ የውላውላ ሰለፍዮች የመስጂድ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ነው ሁላችሁም አድ ሼር በማድረግ ተባበሩን ባረከሏሁ ፊኩም

https://t.me/YweIaweIa_Groups

አሁን 🛑 Live 🔊 ቀጥታ ስርጭት 🔊 — Broadcasting live on: 📢 ልዩ ፕሮግራም አህካሙ ዒደል አድሀ የዒደል አድሐ አከባበርና ድንጋጌዎች በሚል ርዕስ በውዱ ሸይኽ አቡ ዘር ሀፊዘሁሏህ ተጀመረ      ፕ              ሮ                    ግ                         ራ                                                             ሙ       ➴ ተ         ተ⬇          ተ↙                   ➴ጀ⬇↙         መ↙     መ⬇      ➴መ  ረ↙              ረ↙             ➴ረ ➴ ሁላችሁም ሊንኩን በመጫን ቀጥታ ስርጭቱ ውስጥ ገባታችሁ ተከታተሉ ባረኸላሁ ፊኩም ⬇👇👇👇➴ https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed?videochat=5714397d26b1c082e7
https://t.me/+rTNh_wG_PHE2MGY0
ለሌሎች በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!  𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊🌐
نمایش همه...
የኢስላም ብርሃን የዕውቀት ማዕድ

በአላህ ፍቃድ በተለያዩ ሀገር ለሚገኙ ሙስሊም ወገኖቻችን ትክክለኛውን የኢስላም አስተምህሮት ከሳምንት እስከ ሳምንት በሚቆይ መልኩ በተለያዩ ውድ ታላላቅ የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች ቋሚ ትምህርቶች በonline የሚተላለፍበት ግሩፕ ሲሆን አድ add እያደረግን የኢስላምን ነጸብራቅ ተደራሺነቱን በማስፈን ላይ እንረባረብ!

አስደሳች ፕሮግራም ውድ የኢስላም ብርሃን የእውቀት ማዕድ ቤተሰቦች እነሆ ዛሬ ማታ ለይለተል ዐረፋህ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጁሙዓ ምሽት ከሸይኻችን ሸይኽ አቡዘር ሐሰን ሐፊዘሁሏህ ጋር አሕካሙ ዒድ አልኣድሓ (የዒድ አል አድሓ አከባበርና ድንጋጌዎች) በሚል ርዕስ ልዩ ቆይታ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ተሰናድቷል። ሁላችሁም ከፕሮግራሙ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል። ✍ የኢስላም ብርሃን የእውቀት ማዕድ https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed
نمایش همه...
▷ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል :- አንድ አማኝ  ማንበብ ባበዛ ቁጥር ቀልቡ ይበራል መተናነሱ ይጨምራል ቁርአን ተፅእኖ ያሳድርበታል (ይገሰፃል) ነገር ግን (ከቁርአን) ዝንጉ የሆነ አካል በዚህ ቁርአን ምንም አይጠቀምም። 📚"كلمــات رمضانـية ١٤٤٠هـ" ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/menhaj_Aselefiya
نمایش همه...
سورة المزمل.mp32.60 MB
نمایش همه...
የኢስላም ብርሃን የዕውቀት ማዕድ

በአላህ ፍቃድ በተለያዩ ሀገር ለሚገኙ ሙስሊም ወገኖቻችን ትክክለኛውን የኢስላም አስተምህሮት ከሳምንት እስከ ሳምንት በሚቆይ መልኩ በተለያዩ ውድ ታላላቅ የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች ቋሚ ትምህርቶች በonline የሚተላለፍበት ግሩፕ ሲሆን አድ add እያደረግን የኢስላምን ነጸብራቅ ተደራሺነቱን በማስፈን ላይ እንረባረብ!

ተ ጀ መ ረ በኡስታዝ አቡ አብዱረህማን ኑኑኑኑኑኑ https://t.me/tentaketemaanwarmesjid?videochat=6cd5e3a0970f392fbf
نمایش همه...
ቁጥር //1️⃣//ተንታ ከተማ የሰለፍዮች አኗር መስጅድን አብረን እንገንባ ግሩፕ!!

https://t.me/+rCO5tm7EhcpjODU8

ውድና የተከበራችሁ አህለል ኸይሮች እነሆ በተንታ ወረዳ ቀበሌ 01 አኗር መስጅድ ለመገንባት ስለተነሳን ከጎናችን ሁናችሁ እንድናጠናቀቅ ጠሪያችንን እያቀረብን እንገኛለን ውድ አህለል ኸይሮች ይህን የአሏህን ቤት ለመገንባት የሁላችሁንም ትብብር እንፈልጋለን የምንችል በገንዘብ የማንችል በዱኣ በሀሣብ እንድትተባበሩን ስንል ጥሪያችንን እናቀርባለን

🔴የቀጥታ ሰርጭት በተንታ ሰለፍዮች መስጂድ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ 🕌 🎙በአቡ አቡዱረህማን (ሀፊዘሁሏህ)🔊                  🚧ሊ     🚧ጀ         🚧ም             🚧 ር                 🚧 ነው                  ገባ ገባ ገባ በሉ ሁላችሁም ሊንኩ ሸር አድርጉት‼️ ይ ቀ ላ ቀ ሉ!!! ➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/tentaketemaanwarmesjid 🌐 ሸር በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ
نمایش همه...
ቁጥር //1️⃣//ተንታ ከተማ የሰለፍዮች አኗር መስጅድን አብረን እንገንባ ግሩፕ!!

https://t.me/+rCO5tm7EhcpjODU8

ውድና የተከበራችሁ አህለል ኸይሮች እነሆ በተንታ ወረዳ ቀበሌ 01 አኗር መስጅድ ለመገንባት ስለተነሳን ከጎናችን ሁናችሁ እንድናጠናቀቅ ጠሪያችንን እያቀረብን እንገኛለን ውድ አህለል ኸይሮች ይህን የአሏህን ቤት ለመገንባት የሁላችሁንም ትብብር እንፈልጋለን የምንችል በገንዘብ የማንችል በዱኣ በሀሣብ እንድትተባበሩን ስንል ጥሪያችንን እናቀርባለን

➩እውቀት ኢልም የለለው ሰው ሁሌም ግራ እንደተጋባ አንድ ነገር በሰማ ቁጥር ተሸቡህ ይፈጠርበታል‼️ ➩አንዴ ካንዱ ጀመአ አንድ ነገር ኳ ባለ ቁጥር ተሸቡሀት ይፈጠርበታል መልሶ ወደዛ‼️ ➩ሸሪአዊ እውቀት በሰለፎች ግንዛቤ መረዳት አስፈላጊ ነው ያላወቁትን ተሸቡሁ የሆነብህ በማስረጃ ከኡሎሞች ጠይቅ‼️ ➩ስኬት ደስታን እና ከጥሜት ሰላም መሆንን የምትሻ ከሆንክ‼️ ➩በአንተ ላይ የሰለፎችን ጎዳና አደራ‼️ 🎙▸▣አልሼይኽ ሳልህ አልፈውዛን ((ሀፊዘሁላህ)) ድምፅ የተቀነጨበ▣◂ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/abushuayb1
نمایش همه...
Abu shuayb (Channel)

القناة الرسمية للأخ أبي شعيبٍ السلفيِّ