cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ተውሂድ_የሁለት_ሀገር_የስኬት_ቁልፍ

እናንተ ሠለፊዮች ሆይ! በዲናችሁ ፅኑ!ሌላ አዲስ የወረደ ወህይ የለም!ትላንት ይዘናት የምንጓዛት ወደሷም ጥሪ የምናደርግላት የሰለፎች መንገድ የነቢዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እና የሶሃቦች የተከታዮቻቸው መንገድ የዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ፣ ላይክ ፣ ሼር ያደርጉ➴ https://youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ

Больше
Рекламные посты
2 325
Подписчики
-424 часа
-97 дней
-2130 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Repost from N/a
https://t.me/YweIaweIa_Groups?videochat=74de917d0677f7c203 ኑ እንሠተፍ እናሣትፍ✅
Показать все...
የውላውላ ሰለፍዮች የመስጅድ ቦታ መግዣያ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

ይህ ግሩፕ የውላውላ ሰለፍዮች የመስጂድ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ነው ሁላችሁም አድ ሼር በማድረግ ተባበሩን ባረከሏሁ ፊኩም

https://t.me/YweIaweIa_Groups

Фото недоступноПоказать в Telegram
ያኡኽታዬ ከሁሉም በፊት አቂዳ ያስፈልጋል!   ከማን መማር እዳለብሽ በድንብ ለይተሽ  ልታውቂ ይገባል   በሚድያ ኢነልሀምዱሊላህ ያለሁ ሁሉ አንድ  እንዳይመስልሽ መጀመሪያ   ስለዓቂዳው አጣሪ    የሁሉም ተከታይ መሆን የለብሽም
Показать все...
አድስ የደርስ ማስታወቂያ የአሏህ ፍቃድ ሆኖ የኡሱሉ ሲታ ደርስ ተጠናቋል በሱ ቦታ የአዱረቱ በሂያ ፊ መንሀጂ አሰለፍያ (الدرة بهية في المنهاج السلفية) እንቀጥላለን ይህ ኪታብ በጣም ወሳኝ ኪታብ ነው ከኢሻ ሶላት ቦሀላ የምንተዋወስ ይሆናል የቂርአት ቀን  ጁሙአ  ቅዳሜ እና እሁድ ከኢሻ ሶላት ቦሀላ https://t.me/+kbo6B2SWBWA0N2Vk ሰአት እየደረሰ ነው  👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Показать все...
የወረካሎ የሱና ጀመአዎች ስብስብ (ሰሜን ወሎ)ውድ የሪያዱ አሷሊሂን የኦን ላይን ተከታታይዪች ሪያዱ አስ ሷሊሂን ኪታብ በአሏህ ፍቃድ ተጠናቋል አልሀምዱሊላህ ። ታዳ በሱ ቦታ የሚቀራው ኪታብ ረውዶቱል

https://t.me/+LXwlHSY39MU0MzQ0

የማታ ስንቅ..........💦👌 حَتَّىٰ إِذَا جَاءَ أَحَدَهُمُ الْمَوْتُ قَالَ رَبِّ ارْجِعُونِ ☑️ከሰለፎች ውስጥ አንዱ እንዲህ አለ። እንደ ቁርአን የወዳጁን ደረጃ ከፍ የሚያደርግ ምንም ነገር አላየሁም። ቁርአንን ወዳጁ ያደረገ ምንኛ ታደለ!! ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/abushuayb1
Показать все...
حتى اذا جاء احدهم الموت🤍.m4a1.61 MB
ሰ አ ት ደ ረ ሰ👆👆👆👆
Показать все...
አድስ የደርስ ማስታወቂያ የአሏህ ፍቃድ ሆኖ የኡሱሉ ሲታ ደርስ ተጠናቋል በሱ ቦታ የአዱረቱ በሂያ ፊ መንሀጂ አሰለፍያ (الدرة بهية في المنهاج السلفية) እንቀጥላለን ይህ ኪታብ በጣም ወሳኝ ኪታብ ነው ከኢሻ ሶላት ቦሀላ የምንተዋወስ ይሆናል የቂርአት ቀን  ጁሙአ  ቅዳሜ እና እሁድ ከኢሻ ሶላት ቦሀላ https://t.me/+kbo6B2SWBWA0N2Vk ሰአት እየደረሰ ነው  👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Показать все...
የወረካሎ የሱና ጀመአዎች ስብስብ (ሰሜን ወሎ)ውድ የሪያዱ አሷሊሂን የኦን ላይን ተከታታይዪች ሪያዱ አስ ሷሊሂን ኪታብ በአሏህ ፍቃድ ተጠናቋል አልሀምዱሊላህ ። ታዳ በሱ ቦታ የሚቀራው ኪታብ ረውዶቱል

https://t.me/+LXwlHSY39MU0MzQ0

Фото недоступноПоказать в Telegram
🏝 ❝አስደሳች ዜና❞ 📚 አዲስ ኪታብ በተለይ ለኡስታዞችና ለዲን ተማሪዎች 📖 ⚙️ የታላላቅ መሻይኾች ተማሪ የሆነው ዓሊም ሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አል-ኢትዮጲ አስ-ስልጢይ (ሀፊዘሁላህ) ከተዘጋጁ ኪታቦች አንዱ የሆነው « እስልምና ዒሳን {ዓለይሂ ሰላም} ማላቁ እና ከእስልምና ሀይማኖት የመካድ ምክንያቶች» በሚል በዐረቢኛ የተዘጋጀ አዲስ ኪታብ በቅርቡ ገበያ ላይ ይውላል ኢንሻ አላህ!!! 📮 📔 تعظيم الإسلام لعيسى عليه السلام وأسباب الارتداد عن دين الإسلام 📝 إعداد وجمع:-             🔑 الشيخ حسين بن محمد بن عبد الله الإتيوبي السلطي 📝  አዘጋጅ:- ሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አል-ኢትዮጲ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ) የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/shakirsultan/1860 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan
Показать все...
👍 1
የኢትዮ ቴሌኮም መልዕክት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
በ2016 በጀት ዓመት 93.7 ቢሊዮን ብር ገቢ በማግኘት የዕቅዳችንን 103.6% ማሳካታችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው!
እርስዎም የስኬታችን ተካፋይ እንዲሆኑ ከዛሬ ሐምሌ 5 - 7/ 2016 ዓ.ም ለ3 ቀናት የሚቆይ 1 ጊ.ባ ዳታ፣ 25 ደቂቃ የድምጽ እና 50 አጭር መልዕክት የምስጋና ስጦታ አበርክተንልዎታል፡፡ ስለ አብሮነትዎ ከልብ እናመሰግናለን! ኢትዮ ቴሌኮም 📲ለመልካም ነገር ተጠቀሙበት 📲 https://t.me/+PZTtKEa4STA5OWRk
Показать все...
የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

በዚህ ቻናል ውስጥ በአላህ ፍቃድ የአህባሾችን ጥመት ከንግግራቸው በቁርአንና በሀዲስ ማስረጃ የምናጋልጥ ሲሆን የኪታብ ቂርአቶችንና የተለያዩ ትምህርቶችን የምንለቅበት ቻናል ይሆናል ቻናላችንንይቀላቀሉ⬇

https://t.me/+Qvpri40grgFlOWQ0

ሰብስክራይብ ያድርጉ➴

https://www.youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ

ለአስተያዬት @Quran_wesunah_1bot

አንድ የዲን ጀማሪ ተማሪ የሚጀመርባቸው ኪታቦች ዝርዝር በመጀመሪያ ቁርአን ላይ 1, ቱህፈቱል አጥፋል 2, ቁርአኑን መሀፈዝ 3, ተፍሲሩ ሲዕዲይ (ተፍሲር ላይ ያተቁር) በመቀጠል ዐቂዳ ላይ 1, አል’ቀዋዒዱል አርበዕ 2, ሰላሰቱል ኡሱል 3, ኪታቡ ተውሒድ 4, ከሽፉ ሹቡሀት 5, ዐቂደቱል ዋሲጢያ 6, ተልኺሱል ሀመዊያ 7, አል’ሀመዊየቱል ኩብራ 8, ከዛም የፈለገውን የዐቂዳ ኪታብ ይቅራ በሶስተኛ ደረጃ ሀዲስ 1, አርበዒነ ነወዊያ 2, ዑምደቱል አህካም 3, ቡሉጉል መራም 4, ከዛም የፈለገውን የአህካም ረዣዥም ኪታቦች እና ኩቱቡ ሲታ ይቅር በአራተኛ ደረጃ (የሀንበሊያ) ፊቅህ 1, ኣዳቡል መሽዪ ኢላ ሶላህ 2, አኽሰሩል ሙኽተሰራት 3, ዛዱል ሙስተቅኒዕ 4, ከዛም ሌሎችን የትኛውም የመዝሀቡ ኪታቦችን መቅራት ይችላል የሻፊዒያ መዝሀብ ለመማር ደግሞ 1, ሰፊነቱ ነጃ እና ሰፊነቱ ሶላህ 2, መትኑል ጋየቱ ወተቅሪብ (ሹጃዕ) 3, ሙቀዲመቱል ሀድረሚያ (ባፈድል) 4, ዑምደቱ ሳሊክ 5, ሚንሀጁ ጧሊቢን 6, ከዛም ሌሎችን የትኛውም የመዝሀቡ ኪታቦችን መቅራት ይችላል በአምስተኛ ደረጃ ደግሞ ኡሱሉል ፊቅህ 1, አልኡሱል ሚን ዒልሚል ዑሱል 2, ወረቃት 3, ሸርሁል መሀሊ ዐላ መትኒል ወረቃት በስድስተኛ ደረጃ ደግሞ ነህው 1, አጁሩሚያ 2, ሙልሀቱል ኢዕራብ 3, አልፊየቱ ኢብኑ ማሊክ በሰባተኛ ደረጃ ደግሞ ኡሱሉል ሀዲስ 1, ኑኽበቱል ፊከር 2, ሸርሁ ኑዝሀቱ ነዘር 3, አልባኢሱል ሀሲስ 4, ተድሪቡ ራዊ 5, የትኛውም የኡሱሉል ሀዲስ ኪታብ ቢቀራ አይጎዳውም በሰባተኛ ደረጃ ደግሞ ሲራ 1, አልፉሱል ፊ ሲረቲ ረሱል 2, ተልኺሱ ኢብኑ ሂሻም ሊሲረቲ ኢብኒ ኢስሀቅ 3, ሙቀዲመቲ አል’ቢዳያቲ ወኒሀያ (የመጀመሪያ የሳቸው ታሪክ ነው) 🎙 በሸይኽ ሙሀመድ ሀዲ አል-መድኸሊይ የተመረጡ ናቸው። https://t.me/abuzekeryamuhamed
Показать все...
ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ ((አቡ ዘከሪያ))

https://t.me/abuzekeryamuhamed

✍ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱ። ውድ እና የተከበራቹ የዚህ ቻናል ተከታታዮች ይህ ቻናል ረመዳን 29 1442 አ.ሂ የተከፈተ ቻናል ሲሆን በአላህ ፈቃድ የሀገራችን ሙስሊም ማህበረሰቦችን በተለይም ደግሞ ወልቂጤ ላይ እና ዙሪያዎቿ የሚገኙትን ታሳቢ በማድረግ የተከፈተ ጥርት ያሉ የሰለፊያ ትምህርቶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው።

👍 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
🎤🎤 ታላቅ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም↩️ ✅ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም በመርሳ ሰለፍዮች መስጂድ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በቀጥታ ስርጭት (online) ተዘጋጂቷል። ⚙ የፕሮግራሙ አዘጋጆች፦      ✅ የመርሳ ሰለፍይ  ጀምዓዎች 🪑 የእለቱ ተጋባዠ እንግዳችን ፦↩️    ↪️  ኡሥታዝ አቡ ሁዘይፉ  (ሐፊዞሁሏህ)    ዕርስ፦ የመንሀጅ አንገብጋቢነት 🟢   ኢንሻአላህ ሌላም ተጋባዥ እንግዳ ይኖራል 🗓 ፕሮግራሙ የፊታችን ጁመአ ሰኔ ቀን 28 /10/2016 ዓ  ((ከኢሻ ሦላት ቡሀላ))  ይጀመራል ቀደማችሁ በመገኘት የፕሮግራሙ ተካፋይ ይሁኑ!!! ♻️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ። ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/yemersa_selefyoch_mesjid_ginbata https://t.me/yemersa_selefyoch_mesjid_ginbata https://t.me/yemersa_selefyoch_mesjid_ginbata 🌐 ሸር ሸር በማድረግ ለመልካም ስራ እንተባበር ባረከሏሁ ፊኩም
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.