ቲቪ ጥገና Tv maintenance , ቲቪ ቴክኒሻን ,Tv repair 🖥
الذهاب إلى القناة على Telegram
ይህ ቻናል በመቀላቀሎ የሚያገኝዋቸው ጥቅሞች ፩የኤሌክትሮኒክስ እውቀቶን ያዳብራሉ። ፪ቲቪ ፣ ሳተላይት ሪሲቨር ፣ ሞባይል ፣ ኮምፕዩተር ፣ ፍሪጅ እና የልብስ ማሺን ወዘተ ባለሙያዎችን የትም መሄድ ሳያስፈልጎ እዚህ ያገኛሉ። @Yilymj @newgroupmaintenance ለቲቪ መለዋወጫ Website : ysak-electronics.netlify.app
إظهار المزيد2 917
المشتركون
-124 ساعات
-37 أيام
-130 أيام
أرشيف المشاركات
ፍላት ቲቪዎ ተበላሽቶቦታል እንግዲያውስ ወደ እኛ ይደውሉ ያሉበት ድረስ መጥተን በተመጣጣኝ ዋጋ ጥራት ያለው ስራ ከሙሉ ዋስትና ጋር እንሰራሎታለን በሰራነው ስራ እንደሚደሰቱ 100%እርግጠኞች ነን ::
📱0926737152
📱0926737152
Lg 55 inch backlight problem ....modeficationn.....fixed
ክፍል 1 - የሞባይል ሃርድዌር ጥገና መሳሪያዎችና አጠቃቀማቸው
⚠️ አጫጭር ስልጠናዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰጣለን።
@ethiotec
4 screen size..and screen type..hd.uhd...4k
የ አንድ ቲቪ ስክሪን ኢንች diagonal ነው የሚለካው ። ለምሳሌ 23' inch ለ 24'ብንገጥም ቦርዱ ፊት ቢያደርግልንም የ ስክረን ማቀፊያ ስለማይገጥምልን የራሱን አቃፊ ካልተጠቀምን አይሆንም።
በተጨማሪ አንዳንድ ቲቪ side cof ሲኖራቸው አንዳንዶቹ የላቸውም ስለዚ የ side cofe የሌለው ስክሪን ተሰብሮብን side cof ያለውን መግጠም ብንፈልግ ለ side cof ቦታ modify አድርገን ካላዘጋጀን የ ስክሪኑ ፍሬም ስለሚቀረጥፍብን ስክሪኑ ይበላሻል።
.
☣የብሎወር አጠቃቀም ለሞባይል ጥገና (BLOWER ADJUSTMENT for mobile repairing)
☑️ሞባይል ስንጠግን (hardware) ብሎወር ስንጠቀም ሙቀቱን(hot)እና ንፋስ(air)
1ኛ. HOT = 350-400°C
Air = between 2&3
✔️ Charger pin
✔️ Battery connector
✔️ Sim connector
✔️ Headphone connector
✔️ Keypad phone screen
✔️ Ic
2ኛ. HOT = 200-250°C
Air = between 3&4
✔️ To replace Touch screen
✔️ To reheat Ic
✔️ To replace back cover of
sealed phone
🔵ብሎወራችንን ስንጠቀም ከላይ በተዘረዘረዉ መልኩ መጠቀም ይኖርብናል። በቀጣይ ስለ Dc አጠቃቀም እንዲቀርብላችሁ 👍👍
YD ነበርኩ
አመሰግናለዉ🙏🙏🙏
@mob_techs
@mob_techs
🔥እንዴት ከስልካችን ላይ ዳታ ባካፕ መያዝ እንችላለን(how to backup data)
1⃣ ለባካፕ የሚጠቅሙንን ሶፍትዌሮች በኮምፒዉተራችን ላይ ኢንስታል ማድረግ ለዚህም የምንጠቀማቸዉ ሶፍትዌሮች
❇️ SYNCIOS - ለ ios እንዲሁም ለandroid ስልኮች ይሰራል
❇️ HISUITE - ለANDROID ስልኮች ብቻ የሚያገለግል ነዉ።
💢ሁለቱንም ሶፍትዌሮች ከታች ለቃቸዋለዉ
2⃣ የስልካችንን connection MTP ላይ ማድረግ
3⃣ USB DEBUGGING ማብራት
ይሄንን ለማድረግ 🚶
👉setting --->dev.options --->about phone (7 times)ከነካን በኋላ 👉setting --->dev.options ---> debbugging on ማድረግ
4⃣ ስልካችንን በኬብል አገናኝተን (video,photo,contacts,file) የመሳሰሉትን ባካፕ መያዝ እንችላለን።
🖍ምንም ዓይነት ጥያቄና እንዲሁም አስተያየት ካልዎት @mobq_bot
@mob_techs
@mob_techs
