ቲቪ ጥገና Tv maintenance , ቲቪ ቴክኒሻን ,Tv repair 🖥
الذهاب إلى القناة على Telegram
ይህ ቻናል በመቀላቀሎ የሚያገኝዋቸው ጥቅሞች ፩የኤሌክትሮኒክስ እውቀቶን ያዳብራሉ። ፪ቲቪ ፣ ሳተላይት ሪሲቨር ፣ ሞባይል ፣ ኮምፕዩተር ፣ ፍሪጅ እና የልብስ ማሺን ወዘተ ባለሙያዎችን የትም መሄድ ሳያስፈልጎ እዚህ ያገኛሉ። @Yilymj @newgroupmaintenance ለቲቪ መለዋወጫ Website : ysak-electronics.netlify.app
إظهار المزيد2 917
المشتركون
-124 ساعات
-37 أيام
-130 أيام
أرشيف المشاركات
♻️ ከልምድ ♻️
💠 አንዳንድ ስልኮች አዲስ MIC ስትቀይሩ አልመጣ ካላችሁ
1. ከሌላ ስልክ ላይ አዉጥቶ የሚቀየረው ላይ ማድረግ
2. ጃምፐር(JUMPER) መጠቀም
💯 Your problem will be solved
እኔ ቻናላችንን ለማሳደግ ተፍ ተፍ እላለሁ አንተ LIKE👍ከበደህ አ 😒
🙏🙏🙏
@mob_techs
@mob_techs
Selam guadegnoche zare yagatemegn tiv sony 42inch neber.....markun eyasaye wedyaw ytefa neber
Bakllight problem changed 100%ok
Low sound problem........i jumped by variable resistor👆👆👆
ዲሽ አተካከል ለፍፁም ጀማሪዎችና ለተካኑ የዲሽ ቴክኒሺያኖች
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላችሁ ኑሮ እንዴት ይዞአችኋል::
ሁሉ ሰላም ነው? ጥቂት ብንጠፋፋም ግን የመጣነው መጥፋታችንን በፍፁም ሙሉ በሙሉ
የሚክስ አዲስና እርስዎን እጅግ በጣም የሚጠቅም ስለ ሳተላይት ዲሽ አተካከልና
መወሰድ ያለባቸው ጥንቃቄዎች ዙሪያ ዘርዘር ያለ መረጃ ይዘን ነው፡፡ ይህ ዛሬ ይዘን
የመጣነው መረጃ በተለይ ለፍፁም ጀማሪዎች ከራሳቸውና ከዲሽ ሰሪ አጋሮቻቸው ከተለያዩ
የመረጃ ምንጮች ከሚወስዷቸው ትምህርት ተጨማሪ የተወሰነ ግን መሠረታዊ የሆነ
ጠቀም ያለ መረጃ ነው ፡፡ ብዙ ሰላምታና ማብራሪያ ሳነበዛ ወደሚያጓጓው ትምህርታዊ
ፅሁፋችን እናምራ፡፡
ዲሽ ለመጀመሪያ ጊዜ ለመትከልና ለመግጠም የተሰማሩ የዲሽ ባለቤት ግለሰቦች ፡ ጀማሪ
ወይም ልምድ ያላቸው ቴክኒሺያኖች መያዝ የሚገባቸው የሳተላይት ዲሽ መግጠሚያ
መሳሪያዎችና አጠቃቀማቸው፡-
- ማንኛውም የሳተላይት ዲሽ ቴክኒሺያን በቅድሚያ የሚገጥመውን የሳተላይት ዲሽ
አይነትና አቅጣጫ በአትኩሮትና በበቂ ሁኔታ ከምንም በላይ መገንዘብ ይኖርበታል፡፡
- በአብዛኛው በሃገራችን የሚገጠሙና ስርጭታቸው በሰፊ ከሚገኙ የሳተላይት ዲሽ
ቻናሎች ለመጥቀስ ያህል በየቤታችን የሚገኘውና እጅግ ብዙ ተጠቃሚዎች ያሉት
የናይልሳትና ከ 5 እና 6 አመታት በፊት ሁሉም የሀገራችን ብሎም ተወዳጅ የውጭ ቻናሎች
ይገኙበት የነበረው አሁን በአረቡ አለም ዘንድ ብቻ በስፋት በጥቅም ላይ የሚውለው
የአረብሳት ቻናል እና ነፃ የኳስ ቻናሎች ማለትም ቨርዛሽ ቲቪ፣ ቶሎዶ ቲቪ እና ሌሎችን
የእንግሊዝና ስፔን ላሊጋ ብሎም፣ የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎችን የሚያስተላልፉ ቻናሎች
የሚገኙባቸው የያህሳት ቻናል ዲኤስቲቪ እና የ ፓወር ቪዩ ቻናሎች የሚገኙ ሲኖን እንደ
አንድ የሳተላይት ዲሽ ጀማሪም ሆነ የተካነ ቴክኒሺያን ማወቅ ከሚገቡን ነገሮች መካከል
የእያንዳንዱን ቻናል አቅጣጫና አቀማመጥ ነው፡፡ እነዚህን ቻናሎች በአግባቡ ለመትከል
እንዲረዳን የአቅጣጫ ጠቋሚ ማለትም ኮምፓስ መጠቀም በብዛት የሳተላይት ዲሾችን
ለመግጠም ጥቅሙ እጅግ ከፍ ባለ ደረጃ የሚረዳን ሲሆን አጠቃቀሙን በቀጣይ ፅሁፋችን
ከፍተኛ አትኩሮት ወደምንሰጥበት መሰረታዊ ፅንሠ ሃሳቦች ጋር ይዘን በሰፊው
እንመለስባቸዋለን፡፡
- ማንኛውም የሳተላይት ዲሽ ለመትከል የተዘጋጀ ጀማሪም ሆና የተካነ ባለሙያ መያዝ
ያለባቸው እጅግ መሰረታዊና የምንጊዜም አጋዠ መሳሪያዎች መካከል የሚከተሉትን
መዘርዘር ይቻላል፡፡
በተለምዶ አስር ቁጥር ብለን የመንጠራው የብሎን መፍቻ ለባለ 60 ሴንቲሜትር ሳህንና
(ለ 90 ሲንቲሜትርና ከዛ ክፍ ለሚሉ የዲሽ ሳህኖች፣ 10 ቁጥርን ጨምሮ እንደአስፈላጊነቱ
10፣11፣12፣ እና ከዚያ በላይ ያሉት መፍቻዎች በተናጠል ወይም (በህብረት) ማለትም
በአንድ የብረት ዘንግ ሶስቱንም በስሩ የያዘ መፍቻ ወይም ከአነስተኝ እስከ ከፍተኛ የብሎን
አናት ቁጥሮችን በማጥበቅና በማላላት የምንጠቀምበት በተለምዶ ካበ እንግሊዝ
(Wrench) ብለን የምንጠራውን ባለ አንድ ወጥ በጣት በማሽከርከር እንደ ብሎኑ አናት
መጠን የሚጠብና የሚሰፋ መፍቻ በቅርብ ከሚገኝ የህንጻ መሳሪያ መደብር መግዛትና
ሁሌም ዲሽ ለመትከልም ሆነ ለማስተካለል በምንቀሳቀስበት ጊዜና ቦታ መያዝ፡፡
የሚቻልና አቅማችን ከፈቀደ (በተለይ ዲሽ መትከልን እንደ ዘላቂ ሙያ ለያዡ) ሙሉ በሙሉ
ዲጂታል የሆነ የሳተላይት ማሰሻ ወይም Finder በመግዛት ለአስፈላጊው ስራ መዘጋጀት፡፡
አቅም የማይፈቅድ ከሆነም ቆየት ያለውን ነገር ግን ላዩ ላይ ዲጅታል ፋይንደር የሚል
ፅሁፍ ያለውንና ከ 0 እስከ 10.5 ዲ.ቢ የሚለካውን ባለ ሜትሩን የሳተላይት ዲሽ ማሰሻ ከ
400 ብር ባልበለጠ ገንዘብ በአካባቢያችን በሚገኙ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች መሸጫ
መደብሮች መግዛትና መያዝ፡፡ ለስራችን ቅልጥፍና የሚረዳን የመጀመሪያው አይነት
ዲጅታል ፋይንደር ሲሆን የራሱ የሆነ የባትሪ ሀይል ስላለው መብራት እንኳን ቢጠፋ ጣራ
ላይ ባለንበት ስራችንን ለመጨረስ ያስችለናል በተጨማሪም የፋይንደሩ ሰሌዳ ላይ ልክ
ሪሲቨሩ ላይ እንደምናየው ሲግናልና ኳሊቲ ማንበቢያ ስላለውና የምንፈልጋቸውን የቻናል
ፍሪኩዌንሲዎች ሞልቶ ስለሚይዝልን ስራችንን እጅግ ፈጣን ያደርግልናል፡፡ እጅግ በጣም
የሚያስፈልገን ከሆነ ደግሞ በአንገት የሚንጠለጠል የምናስሰውን ቻናል በፋይንደሩ ሰሌዳ
ላይ ልክ እንደ ቴሌቪዥን ምስሉን በጥራት የሚያሳይ ድምፁንም በጥራት የሚያሰማ
ሲግናልና ኳሊቲ ማንበቢያ ያለው እጅግ ዘመናዊ የሆነ ፋይንደር ገዝተን ስራችንን በጣም
በዘመናዊ መልኩ ማካሄድ እንችላለን፡፡
-ከ ፋደራችን አይነትና አቅም ጋር የሚሄድ ተወርዋሪ ገመድ ከዲሹ ጋር ከሚመጣው RG-6
Coaxial Cable (የዲሽ ገመድ) ወይም ከቴሌቪዥን የውጭ አንቴና ጋር ከሚመጡ
በውስጣቸው ቀጭን የኮፐር ወይም መዳብ ዘንግ ከያዙ ገመዶች ቆርጦ ርዝመቱ ከ 60
ሳንቲሜትር ያላነሰ ተወርዋሪ ገመድ (Jump Caple) በሁለቱም በኩል የሴቴ ወይም
(Female Connector) የያዘ ገመድ ማዘጋጀት፡፡ የገመዱ ጫፍ አንደኛው ወደ የዲሹ
ጭንቅላት (LNB) ላይ የሚታሰር ሲሆን ሌሌኛው ጫፍ ፋይንደሩ ላይ (To LNB)
በሚለው አቅጣጫ የሚታሰር ይሆናል፡፡ የፋይንደርን አጠቃቀም ወደ ፊት ሰፋ ያለ ትንታኔ
የምንሰጥበት ስለሆነ ለዛሬው እዚህ ላይ እንግታው፡፡
-ተወርዋሪ ገመድ ወይም ከዲሹ ጋር አብሮ የሚመጣውን ገመድ ጫፎች ለመላጥ፣
Female Connector ችን ለማያያዝ፣ ገመዶችን ለማሳጠር ወይም ለመቀጠልና
ለማስረዘም እንዲረዳን አንድ ጥሩ የሆነ ፒንሳ ያስፈልገናል፡፡ በአቅራቢያችን ማግኘት
የምንችል ከሆነ ደግሞ ኬብል ስትሪፐር ወይም ኬብል ከተር መግዛት ስራችንን ቀልጣፋ
ያደርግልናል፡፡
-የዲሹን LNB ማቀፊያ ለማጥበቅና ለማላላት ብሎም LNB ለመቀየርና አዳፕተሮችን
ለመፈታታትና ለማጥበቅ ሊረዳን የሚችል በሁለቱም በኩል ሲቀያያር ጠፍጣፋና ባለ
መስቀል አናት የሚሰጥ ካቻቢቴ መያዝ ይጠበቅብናል፡፡
-የዲሹን ሳህን እግር በሁለት አቅጣጫ ረዘም ካሉ ጣውላዎች ጋር መምቻና የዲሹን
ገመዶች በየግድግዳው በኬብል ክሊፕ ለማያያዝና ሌሎች ጠንከር ያለ ሀይል የሚጠይቁ
ስራዎችን ለማከናወን የሚጠቅመንን አጠርያለ የፕላስቲክ እጀታ ያለው መዶሻ
ያስፈልገናል፡፡
ከላይ የጠቀስናቸው መሳሪያዎች እጅግ መሰረታዊና አስፈላጊ ሲሆኑ ከዚህ በታች
የተዘረዘሩት ደግሞ አስፈላጊነታቸው በጣም ብዙም ባይሆን እንኳን መያዛችን ግን ጥቅሙ
እጅግ ያመዘነ ይሆናል፡፡
-በማንኛውም ሁኔታ ቢሆን ሊጠቅሙን ስለሚችሉ በርከት ያሉ የ Female connector,
Audio Video Splittor Conector ንና ከሁለት ያላነሱ Disqe Switch መያዝ፡፡
-እንደየ ፍላጎታችን የምንሞላውን ሳተላይት መሠረት ያደረጉ የተለያዩ ፊሪክዌንሲዎችና፣
ፖላራይዜሽሮች ዝርዝር በጥንቃቄ ለማወቅ ይረዳን ዘንድ እና አዳዲስ መረጃዎችን
በማይረሱ መልኩ ለመፃፍና በአስፈላጊ ጊዜ ዋቢ ለማድረግ ለመፃፊያነት የሚረዱን
መጠናቸው እንደየ ግል ፍላጎታችን በሚወሰኑ ማስታወሻ ደብተሮች ላይ ማስፈር፡፡ ለዚህም
ይረዳን ዘንድ ለአያያዝ አመቺ የሆኑ ማስታወሻ ደብተሮችን በአቅራቢያችን ከሚገኙ የፅህፈት
መሳሪያ መደብሮች ገዝቶ መያዝ፡፡
-የስራው ባህሪ ሆኖ ብዙዎች ተገልጋዮችን የምናገኛቸው በተንቀሳቃሽ ሞባይል ስልኮች
ከመሆኑ የተነሳ በቻልኩት አቅም አቀርባለሁ::
👆 በ LIFESTAR ረሲቨሮች YouTube እንዴት Active ማድረግ እንደምንችል የሚያሳይ Document ነው።
http://t.me/nazware
🔵MAINTENANCE AND REPAIR OF ELECTRONICS EQUIPMENT (STP 221)
List of Content
1. Introduction
2. Planned maintenance scheme
3. Multimeter
4. Resistors and inductors
5. Diode
6. Resistors
7. Components testing using a multimeter
8. Soldering technique
9. The basic de‐soldering guide
10. Circuit boards
11. Fault finding on electronic instruments and systems
12. Mechanical stirrers
13. Flame photometry
14. Basic principle of spectrophotometers
15. Proper use and calibration of uv‐visible spectrophotometer
INTRODUCTION
Any electronic instrument or piece of equipment can be considered as a system. A system can be defined as “anything formed of component parts connected together to make a regular and complete whole”.
An instrument or piece of equipment can have sub‐systems made in blocks to perform specific functions. These sub‐systems are made‐up of electronic circuits, which are forms of electronic/electrical or electromechanical component parts. The failure of a component in an equipment may lead to the failure of the system. Failure is said to be the inability of a system to perform its required function. The need for continuous performance of an equipment requires that it is given regular maintenance. It is, therefore imperative that the meaning of maintenance is well understood.
MAINTENANCE
This is all the activities carried out on an equipment in terms of proper installation, good servicing, routine checks, repairs and replacement of faulty parts in order for such equipment to operate at it maximum output throughout its useful life. An equipment or instrument is considered to have failed when under any of these conditions:
a. when it becomes completely inoperative
b. when it is still in operation but unable to perform the required function any longer
c. When it becomes unsafe for its continued use.
Classification of Maintenance
i. Preventive Maintenance
This is the practice or arrangement whereby a piece of equipment or instrument are regularly checked, oiled, greased or cleaned according to manufacturers specification for effective performance. This maintenance method is normally carried out at a specified time of a year and in that case the entire working system is shut down. Fund is normally provided to ensure that spare parts and some other materials meant for such maintenance are provided. The essence of this form of maintenance is to ensure that the equipment does not break down and thus performs to specification.
ii. Corrective Maintenance
This method is applied to an equipment that has failed and thus broken down due to either improper operations or a defective part. It is concerned with the detection, location and repairs of faults as they occur. This requires a good understanding of system fault location methods in addition to an understanding of overall system and circuit operation.
Maintenance Strategy
This is a plan or scheme put in place by a person responsible for maintenance to ensure that the exercise is effectively carried out and does not result in the total breakdown of activities in an organization. If carefully constructed it will help in applying maintenance practices which will most effectively care for the equipment. This will prolong the working life of the equipment and reduce the need for spare parts.
Types Of Maintenance
There are five different types of maintenance and these are as follows:
1. Fixed Time Maintenance
This is servicing of an equipment periodically at regular intervals. The particular maintenance requirements will probably vary with the level of service. For example the requirements for 12 monthly service will be different for those for 3 monthly.
2. Condition Based Maintenance
This type of maintenance requires the use of human senses to know when it is needed. In the cause of operating an equipment one may see signs of smoking, electrical sparks, feel for excessive heated, smells for signs of burning and some others.
ግጭት ሲፈጠር አይደናገጡ
ሁሌም ቢሆን ግጭትን የምናስተናግድበት መንገድ ወሳኝነት አለው። የተለያዩ ሃሳቦች እና
ፍላጎቶች ሁሌም ወደ ግጭት ሊያመሩ ይችላሉ።
ከሰዎች ጋር ባለን ግንኙነት የሚፈጠር ግጭት ግን ሁሌም ቢሆን መጥፎ አይደለም።
ጓደኝነት የሚጠነክረውና የሚያድገው በልዩነታችን ስለሆነ፤ ግጭት እንደውም ለግንኙነት
መሰረት ሊሆን ይችላል።
ግጭትን በቀላሉ ለመፍታት በመጀመሪያ ሌላኛው ሰው እየተሰማው ያለውን ነገር ለመረዳት
መሞከርና ሃዘኔታ ማሳየት፤ እንዲሁም እኛ ጥፋተኛ ከሆንን ሃላፊነት ለመውሰድ መዘጋጀት
የመጀመሪያው ነገር መሆን አለበት ይላሉ ታዋቂዋ የጥንዶች ህክምና ባለሙያ ኢስተር
ፔረል።
''ሁሌም ቢሆን ሌላኛው ሰው ምን አጠፋ ሳይሆን እኔ ምን አጠፋው ብለን መጠየቅ
አለብን። ምን ላስተካክል ብለን ማሰብ አለብን''።
• ትዳር ከባድ የጤና ችግሮችን ለመከላከል
• ናይጂሪያዊው ኮሜዲያን ከአሻንጉሊት ጋር ትዳር ሊመሠርት ነው
• "ልጅ" ማይክል በ30 ዓመቱ ከወላጆቹ ጋር በመኖሩ ክስ ተመሠረተበት
2. ራስን መሆን
ብዙ ጊዜ ቸኩለን ወደ አንድ ግንኙነት ውስጥ እንገባና በግንኙነቱ ሂደት ውስጥ ራሳችንን
ያጣን ሊመስለን ይችላል። ሁሌም ቢሆን ለራሳችን ጊዜ መስጠትና ለሌላኛውም ሰው ቢሆን
የብቸኝነት ጊዜ መስጠት ጠቃሚ ነው።
የሚወዱትንና የሚያዝናናዎትን ነገር በተቻለ መጠን ላለመተው ይሞክሩ።
3. አብሮ መዝናናት
በማንኛውም አጋጣሚ አብረው የሚያሳልፉትን ጊዜ የማይረሳ ለማድረግ ይሞክሩ።
አንዳንድ አስፈላጊ ነገሮችን ለመግዛትና የተለያዩ ዝግጅቶችን ለመታደም ብቻ ሳይሆን
እንዲሁ ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ግንኙነቱን ወደ ተሻለ ቦታ ይወስደዋል።
ቢቻል የሚገናኙበትን ጊዜ ቀደም ብሎ መወሰንና ቀጠሮ መያዝ ያስፈልጋል። ምናልባት
አብረውት ጊዜ ማሳለፍ የሚፈልጉት ሰው በስራም ይሁን በሌላ ነገር የሚጠመዱ ከሆነ፤
በሳምንት ወይንም በወር አንድ ጊዜ እራት መብላት ወይም ከከተማ ወጣ ብሎ መዝናናት
ጠቃሚ ነው።
4. በግልጽ መነጋገር
እስቲ ለማስታወስ ይሞክሩ፤ በጣም ትንሽ በሚባል አለመግባባት ከፍተኛ ጥል አጋጥሞዎት
ያውቃል?
ሃሳብን ግልጽ እና ቀላል በሆነ መልኩ መግለጽ አለመግባባትንና አላስፈላጊ ግጭቶችን
ይቀንሳል። ሁሌም ቢሆን መልእክቶችን ሲያስተላልፉ ለሌኛው ሰው የተለየ መልእክት
የሚሰጥ እንዳልሆነ ማረጋገጥ ያስፈልጋል።
5. ሁሉንም ነገር ከአንድ ሰው አለመጠበቅ
ይሄ ነጥብ በተለይ በፍቅር ግንኙነት ውስጥ ላሉ ሰዎች እጅግ ጠቃሚ ነው። የፍቅር
ጓደናችን ወይም የትዳር አጋራችን ላይ አውቀንም ይሁን ሳናውቅ ከፍተኛ ጫና ልናሳድር
እንችላለን። ሁሌም ቢሆን አጋራችን አፍቃሪ፤ ስሜታችንን የሚረዱ፤ በራሳቸው ሚተማመኑ፤
የገንዘብ ችግር የሌለባቸው፤ ተጫዋች ወ.ዘ.ተ እንዲሆኑ እንጠብቃለን።
ከእነዚህ መካከል በአንዱ ሲሳሳቱ ግን፤ በሙሉ ግንኙነቱ ጥያቄ ውስጥ ይገባል። ይህ ተገቢ
አይደለም፤ ምከንያቱም አንድ ሰው ሁሉንም ነገር በትክክል ሊሰራ አይችልም። ለአንዳንድ
ፍላጎቶቻችን ሌሎች ሰዎችንም ማካተት ይጠቅማል።
6. ጥሩ ጊዜያትን መለስ እያሉ ማስታወስ
ህይወት ሁሌም ቀላል አይደለም። ስለዚህ በየትኛውም ጊዜ ያሳለፉትን ጥሩ ትዝታ መለስ
እያሉ ማስታወስና መነጋገር ከባዱን ጊዜ ለመርሳት ይጠቅማል።
አንድ ሰው ትዳር ሲመሰርት ወይም ልጅ ሲወልድ በተቻለ መጠን ከጓደኛና ቤተሰብ ጋር
ሰብሰብ ብሎ ደስታን መግለጽ የማይረሱ ትዝታዎችን ጥለው ያልፋሉ።
7. እርዳታ ለመጠየቅ አለመፍራት
ከአንድ ሰው ጋር ጥብቅ የሆነ ግንኙነት እንዲኖረን፤ የሚሰማንን ነገር ለመናገርና
እርዳታቸውን ለመጠየቅ መፍራት የለብንም።
የሚያስፈራንን ነገር ለመናገር ድፍረት ሊኖረን ይገባል።
• ፎቶ ከቤተሰብ ጋር
• በፌስቡክ ማስታወቂያ የተሳካ ጋብቻ
8. ደግነትና አድናቆትን ለሌሎች ማሳየት
ስለ አንድ ሰው እያሰቡ ከሆነ፤ በስልክም ይሁን በአጭር የጽሁፍ መልእክት ስሜትዎን
ይግለጹ። ባልደረባዎ ወይም ጓደኛዎ ከባድ ቀጠሮ ካለባቸው ለማስታወስ ይሞክሩ። እንዴት
እንዳለፈም መጠየቅ የመተሳሰብና የእምነት ስሜትን ይፈጥራል።
በሰሩት ስራ ውጤታማ ሲሆኑም መደሰታችንን መግለጽና አድናቆትን መቸር ያስፈልጋል።
9. ትክክለኛውን ሰው ብቻ ለማግኘት አይሞክሩ
አንድ ሰው ከትክክለኛው ሰው ጋር ግንኙነት መመስረቱን በምን ማወቅ ይችላል?
በመጀመሪያ ግንኙነቱ መመስረት አለበት።
ማስታወስ ያለብን ትክክለኛው የሚባል ለአንድ ሰው የሚስማማ ግለሰብ ማግነት እጅግ
ከባድ ነው። ስለዚህ የመሰረትነውን ግንኙነት ለማሳመር መሞከርና ጥሩ ጥሩውን
ለመመልከት መሞከር አስፈላጊ ነው።
አንድ ሰው ጥሩ የሚሆነው ትክክለኛ ስለሆነ ወይም የሚሳሳተው ትክክለኛ ስላልሆነ
ሳይሆን፤ ሰው በመሆኑ ነው።
ስለዚህ አንድ ሰው ሲሳሳት መራቅ፤ ጥሩ ሲሆን ደግሞ መቅረብ ተገቢ አይደለም።
🔥ቀላል የመሠረታዊ ኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች እንዴት እንደሚማሩ? ይህንን የነፃ ትግበራ ያውርዱ።
ይህ መተግበሪያ የተሻለ ንድፍ, ቀለለ እና በቪዲዮዎች ውስጥ የተሻለ ጥራት ያለው ነው። በቪዲዮ ትምህርቶች አማካኝነት በዚህ መሰረታዊ ኤሌክትሮኒክ ኮምፒተር አማካኝነት መሰረታዊ የኤሌክትሮኒክስ ትምህርቶችን በነጻ ከስረኛ ቋንቋዎች በነፃ ይማሩ።
ስለ መሠረታዊ ትምህርቶች ማወቅ እና አዮዲን እሴቶችን, የመቋቋም አቅምን እና የሙያ ኮዶችን, መሰረታዊ ኤሌክትሮኒክስ ሰርክሎችን እና ተጨማሪ ነገሮችን ለመረዳትና ለመረዳት መቻላቸው ነው!
መሰረታዊ የኤሌክትሮኒክ ኮምፒዩተር (ኮምፒዩተር) ለመጀመርያ ተማሪዎች ምቹ የሆኑ እና ስለ ኤንጂኔሪንግ እና ኤሌክትሮኒክስ ትምህርት መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎች እና ማመልከቻ ነው።
በዚህ መሰረታዊ በኤሌክትሮኒክስ እና መሰረታዊ የመከላከያ ዘዴዎች ቪዲዮዎች ውስጥ ቀለል ያለ እና በአዳዲስ መንገድ በነፃ በስፓኒሽኛ መሰረታዊ ኤሌክትሮኒክስን ይማሩ።
መሰረታዊ አካላትን ይወቁ, የ AM ሬዲዮ ስርጭትን ይረዱ, አሻሚን ለመቅረጽ ይማሩ, ኮምፖች እንዴት እንደሚገነቡ ይወቁ, የዲጂታል ኤሌክትሮኒክስ ጽንሰ-ሐሳቦችን ይረዱ, የፕሮግራም አወጣጥ ፕሮግራም, AM እና ኤፍ ኤም ሬዲዮዎች, የዲጂታል ዲዛይን ንድፎችን, የኤሌክትሪክ ስርዓቶች, ሌሎች።
መሰረታዊ ኤሌክትሮኒካዊ ኮሮጆዎች ጅራቱ ከጀርባ ነው, መሰረታዊ ኤሌክትሮኒክስ ለጀማሪዎች ስለሚማሩ ቀዳሚ ዕውቀት አያስፈልግዎትም።
መሰረታዊ መሰረታዊ የኤሌክትሮኒክ ትምህርቶች ከመሠረታዊ ዕውቀቶች መረዳት እና አዮዲን እሴቶች, የመቋቋም አቅምን እና የሙያ ኮዶችን, መሰረታዊ የኤሌክትሮኒክስ ሰርክሎችን እና ሌሎች ነገሮችን ማወቅ ይችላሉ።
በኤሌክትሮኒክ ትምህርቶች መሰረታዊ ኮርሶች ስለ ምህንድስና እና ኤሌክትሮኒክስ ጉዳዮች መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎች እና ሰዎች ማመልከቻ ነው. በመማሪያ ቪዲዮዎች አማካኝነት ነፃ የኤሌክትሮኒክ ትምህርት መሆኑን ያስታውሱ።
ይህ ቀላል የኤሌክትሮኒካዊ ትምህርት አሰጣጥ (ኤሌክትሮኒክ ፕሮገራም) ለመተንተን በጣም የሚስቡትን አጋዥ ሥልጠናዎችን ለክፍል ጓደኞዎችዎ እንዲያጋሩ ያስችልዎታል። በተጨማሪም ማመልከቻው ቀድሞውኑ የተመለከቷቸውን ቪዲዮዎች ምልክት ያደርግልዎታል ስለዚህ በያዟቸው ውስጥ ያሉዋቸው እና በሚፈልጓቸው ጊዜ ሁሉ ሊገመግሟቸው ይችላሉ።
አፕልኬሽኑን ለማግኘት ጆይን ያድርጉ
https://t.me/joinchat/FyrI705YoOY_gYydcZAoOw
🔯ይህ ቻናል በመቀላቀሎ የሚያገኝዋቸው ጥቅሞች👇
፩🔥የኤሌክትሮኒክስ እውቀቶን ያዳብራሉ።
፪🔥ቲቪ ፣ ሳተላይት ሪሲቨር ፣ ሞባይል ፣ ኮምፕዩተር ፣ ፍሪጅ እና የልብስ ማሺን ወዘተ ባለሙያዎችን የትም መሄድ ሳያስፈልጎ እዚህ ያገኛሉ።
፫🔥ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እካዎች መሸጥ እና መግዛት ይችላሉ።
፬🔥ለጥያቄ እና አስተያየት ከታች ያለውን ቦት ይጠቀሙ።
@Ysakinfoobot
@nazware
https://t.me/joinchat/FyrI705YoOY_gYydcZAoOw
🔷ፕሪንትድ ሰርክዩት ቦርድ (ፒሲቢ)
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ፕሪንትድ ሰርክዩት ቦርድ ከመስታወት ጋር የተጠናከረ የፕላስቲክ ሰሌዳ ነው ፡፡ ከመዳብ ንጣፍ የተቆረጡ የመዳብ መስመሮች እና ፓነሎች ከዚህ ሰሌዳ ጋር አንድ ላይ የተያያዙ ናቸው፡፡ እነዚህ የመዳብ መስመሮች ትሬሥስ (traces) በመባል ይታወቃሉ። በነዚህ በትሬሶች አማካኝነት ኤሌክትሪክ ኃይልን በፒሲቢ በኩል እንዲፈስ እና ፣ በቦርዱ ላይ ለተቀመጡት የተለያዩ ኮምፖነንቶች (እቃዎች) ኃይል እንዲያገኙ ያስችላቸዋል፡፡ የመዳብ ዱካዎቹ በኤሌክትሪክ ሽቦዎች ቦታ ሆነው ኤሌክትሪክን ወደ ትክክለኛው መድረሻ ይመራሉ ፡፡
አንድ PCB በተቀየሰው መሣሪያው ወይም በኤሌክትሮኒክ ዕቃው ላይ በመመርኮዝ ለተለያዩ ወረዳዎች የተለያዩ ክፍሎች ያስፈልጋሉ ፡፡ እነዚህ ክፍሎች ሰፋ ያለ የኤሌክትሮኒክ ክፍሎችን ሊያካትቱ ይችላሉ ፡፡ አንዳንድ የተለመዱ የ PCB አካላት የሚከተሉትን ያካትታሉ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
❄️ባትሪ- ቮልቴጅ ለ ወረዳው ይሰጣል ፡፡
❄️ሬሲስቶርስ (ተከላካዮች)-የኤሌክትሪክ ፍሰት በእነሱ ውስጥ ሲያልፍ ይቆጣጠራሉ ፡፡
❄️LEDs: light emitting diode ብርሃን (አመንጪ ዳዮድ) የከረንት ፍሰት በሚፈስበት ጊዜ ይበራል ፣ እና ከረንት በአንድ አቅጣጫ ብቻ እንዲፈስ ያስችለዋል።
❄️ትራንዚስተር አምፕሊፋይ ቻርጅስ ።
❄️ካፒሲተሮች-እነዚህ የኤሌክትሪክ ኃይል መሙያዎችን ሊያካትቱ የሚችሉ ክፍሎች ናቸው ፡፡
❄️ኢንዳክተር- ቻርጅ በማጠራቀም ያከፍላሉ እና ያቆማሉ እና ከረንትን ይለውጣሉ ፡፡
❄️ዳዮድ- ከረንት በአንድ አቅጣጫ ብቻ እንዲያልፍና ሌላውን እንዲዘጋ ያደርጋል።
❄️እስዊች- can either allow current or block depending if they are closed or open።
http://t.me/ysakelectronics
