ch
Feedback
ቲቪ ጥገና Tv maintenance , ቲቪ ቴክኒሻን ,Tv repair 🖥

ቲቪ ጥገና Tv maintenance , ቲቪ ቴክኒሻን ,Tv repair 🖥

前往频道在 Telegram

ይህ ቻናል በመቀላቀሎ የሚያገኝዋቸው ጥቅሞች ፩የኤሌክትሮኒክስ እውቀቶን ያዳብራሉ። ፪ቲቪ ፣ ሳተላይት ሪሲቨር ፣ ሞባይል ፣ ኮምፕዩተር ፣ ፍሪጅ እና የልብስ ማሺን ወዘተ ባለሙያዎችን የትም መሄድ ሳያስፈልጎ እዚህ ያገኛሉ። @Yilymj @newgroupmaintenance ለቲቪ መለዋወጫ Website : ysak-electronics.netlify.app

显示更多
2 917
订阅者
-124 小时
-37
-130
帖子存档
ፍላት ቲቪዎ ተበላሽቶቦታል እንግዲያውስ ወደ እኛ ይደውሉ ያሉበት ድረስ መጥተን በተመጣጣኝ ዋጋ ጥራት ያለው ስራ ከሙሉ ዋስትና ጋር እንሰራሎታለን በሰራነው ስራ እንደሚደሰቱ 100%እርግጠኞች ነን ::
ፍላት ቲቪዎ ተበላሽቶቦታል እንግዲያውስ ወደ እኛ ይደውሉ ያሉበት ድረስ መጥተን በተመጣጣኝ ዋጋ ጥራት ያለው ስራ ከሙሉ ዋስትና ጋር እንሰራሎታለን በሰራነው ስራ እንደሚደሰቱ 100%እርግጠኞች ነን :: 📱0926737152 📱0926737152

Screen problem....100%fixed👍👍
+2
Screen problem....100%fixed👍👍

Lg 55 inch backlight problem ....modeficationn.....fixed

ክፍል 1 - የሞባይል ሃርድዌር ጥገና መሳሪያዎችና አጠቃቀማቸው ⚠️ አጫጭር ስልጠናዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰጣለን። @ethiotec

4 screen size..and screen type..hd.uhd...4k የ አንድ ቲቪ ስክሪን ኢንች diagonal ነው የሚለካው ። ለምሳሌ 23' inch ለ 24'ብንገጥም ቦርዱ ፊት ቢያደርግልንም የ ስክረን ማቀፊያ ስለማይገጥምልን የራሱን አቃፊ ካልተጠቀምን አይሆንም። በተጨማሪ አንዳንድ ቲቪ side cof ሲኖራቸው አንዳንዶቹ የላቸውም ስለዚ የ side cofe የሌለው ስክሪን ተሰብሮብን side cof ያለውን መግጠም ብንፈልግ ለ side cof ቦታ modify አድርገን ካላዘጋጀን የ ስክሪኑ ፍሬም ስለሚቀረጥፍብን ስክሪኑ ይበላሻል።

. ☣የብሎወር አጠቃቀም ለሞባይል ጥገና (BLOWER ADJUSTMENT for mobile repairing) ☑️ሞባይል ስንጠግን (hardware) ብሎወር ስንጠቀም ሙቀቱን(hot)እና ንፋስ(air) 1ኛ. HOT = 350-400°C Air = between 2&3 ✔️ Charger pin ✔️ Battery connector ✔️ Sim connector ✔️ Headphone connector ✔️ Keypad phone screen ✔️ Ic 2ኛ. HOT = 200-250°C Air = between 3&4 ✔️ To replace Touch screen ✔️ To reheat Ic ✔️ To replace back cover of sealed phone 🔵ብሎወራችንን ስንጠቀም ከላይ በተዘረዘረዉ መልኩ መጠቀም ይኖርብናል። በቀጣይ ስለ Dc አጠቃቀም እንዲቀርብላችሁ 👍👍 YD ነበርኩ አመሰግናለዉ🙏🙏🙏 @mob_techs @mob_techs

🔥እንዴት ከስልካችን ላይ ዳታ ባካፕ መያዝ እንችላለን(how to backup data) 1⃣ ለባካፕ የሚጠቅሙንን ሶፍትዌሮች በኮምፒዉተራችን ላይ ኢንስታል ማድረግ ለዚህም የምንጠቀማቸዉ ሶፍትዌሮች ❇️ SYNCIOS - ለ ios እንዲሁም ለandroid ስልኮች ይሰራል ❇️ HISUITE - ለANDROID ስልኮች ብቻ የሚያገለግል ነዉ። 💢ሁለቱንም ሶፍትዌሮች ከታች ለቃቸዋለዉ 2⃣ የስልካችንን connection MTP ላይ ማድረግ 3⃣ USB DEBUGGING ማብራት ይሄንን ለማድረግ 🚶 👉setting --->dev.options --->about phone (7 times)ከነካን በኋላ 👉setting --->dev.options ---> debbugging on ማድረግ 4⃣ ስልካችንን በኬብል አገናኝተን (video,photo,contacts,file) የመሳሰሉትን ባካፕ መያዝ እንችላለን። 🖍ምንም ዓይነት ጥያቄና እንዲሁም አስተያየት ካልዎት @mobq_bot @mob_techs @mob_techs