ar
Feedback
የዕለቱ መና

የዕለቱ መና

الذهاب إلى القناة على Telegram

ውድ የዕለቱ መና ተከታታዮች በቻናሉ ላይ ያላችሁን አስተያየት በዚህ @Teme30 ላኩልን

إظهار المزيد
1 194
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+37 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
يوليو '25
يوليو '25
+7
في 0 قنوات
يونيو '25
+7
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+8
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+16
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+10
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+20
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+13
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+25
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+10
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+21
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+33
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+38
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+22
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+31
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+6
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+10
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+17
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+9
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '24
+10
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+22
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+11
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+15
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+13
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+12
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+20
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+13
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+8
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+10
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+9
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+14
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+20
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+32
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+14
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+20
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+32
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+14
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+20
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+24
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+46
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+26
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+48
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+22
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+32
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+40
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+20
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+45
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+62
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+48
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+69
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+78
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+31
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+43
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+55
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '21
+65
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '21
+65
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '20
+764
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
17 يوليو0
16 يوليو0
15 يوليو+1
14 يوليو+1
13 يوليو+1
12 يوليو+1
11 يوليو0
10 يوليو0
09 يوليو0
08 يوليو+1
07 يوليو0
06 يوليو0
05 يوليو0
04 يوليو0
03 يوليو0
02 يوليو0
01 يوليو+2
منشورات القناة
እግዚአብሔር አብ ሆይ እናመስግንሃለን ቅዱስ አባት ሆይ እንደ ፈቃድህ ባንኖርም ፣ ፍቅርህን አላጎደልክብንም፣ ጠላቶችህ ሆነን ወደድከን አንተው ተበድለህ በልጅህ በኩል ታረቅከን፣ ለምትወደው አንድያ ልጅህ እንኳ ሳትራራ ስለሁላችን ይሞት ዘንድ አሳልፈህ ሰጠኸው። እኛ ልጆቻችንን ማንም ቀና ብሎ እንዲያያቸው እንዲገላምጣቸው አንፈቅድም፣ አሁን እንደውም ጎረቤቶቻችን እንኳ ሲልኳቸው ቅር እንሰኛለን። አንተ ግን ለእኛ ብለህ ልጅህ እንዲሰደብ፣ እንዲገረፍ ፣ ምራቅ እንዲተፉበት፣ በዘንግ እንዲመታ፣ ሥቃይን የሚያበዛ የእሾህ አክሊል በራሱ ላይ እንዲኖር ለሞት እንዲበቃ አደረከው። ይህንን ፍቅር እንዴት መግለፅ ይቻላል? ታላቁ የእምነት አባት አብርሃም በእርጅና ዘመኑ ያገኘውን ልጅን መስዋዕት አድርጎ ለማቅረብ ሲሄድ ምንም እንኳ እግዚአብሔር ከሞት ያስነሳልኛል ብሎ ቢያምንም፣ ልጅን ለመሰዋት ማቅረብ ግን ለአብርሃም ቀላል አልነበረም። የሰውን ሞት የማይፈቅደው እግዚአብሔር ግን በይስሐቅ ፈንታ በግ በመስጠት ይስሐቅን ከሞት፣ አብርሃም ከልቡናው ጭንቀት አዳነው። እግዚአብሔር አብም ምንም እንኳ ልጅ ከሞት የሚነሳ መሆኑን ቢያውቅም ልጅን ለመከራ አሳልፎ ሲሰጠው ፈቃድ የመስጠት ያህል ቀላል አልነበረም። በውስጣቸው ያለ የአባትና የልጅ የፍቅር ትስስር የልጅ መከራ እንዲሰማው ያደርገዋል። እናቱ ድንግል ማርያም መከራውን ባየች ጊዜ በልብሽ ሰይፍ ያልፋል እንደተባለ፣ ልቧ በመከራ ይጨነቅ እንደነበር ሰማያዊ አባቱም የልጅ ጭንቀትና ስቃይ ይሰማዋል። ነገር ግን እግዚአብሔር ለእኛ ካለው ፍቅር የተነሣ ልጅን ለመድኃኒት እንዲህን ለሞት አሳልፎ ሰጠው ሐዋርያው “ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል” ሮሜ 5:8 ሲል ፍቅሩን እንድገነዘበው ይጋብዘናል። አባት ሆይ ልጅህ ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። ኢሳ53:5 በልጅህ ሥቃይ ኃጢአታችንን ክብደት አየን። ያፈሰሰው ደም ኃጢአታችንን ሁሉ አጠበ፣ ከእንግዲህ ወዲያ ደሙን አልፎ ሊከሰን የሚችል ደፋር ኃጢአት የለም፣ ሥጋውና ደሙን ለዘላለም የኃጢአት ይቅርታን እናገኝበት ዘንድ በቤተክርስቲያን ተክለሃልና። በሞቱ ከሰይጣን አገዛዝ አርነት አወጣን የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን አደረገን። 1ዼጥ 2:9 ቅዱስ አባት ሆይ ስለ ታላቅ ፍቅርህና ስለ በጎህ ሥጦታህ ሁሉ እናመሰግንሃለን። 🙏🙏🙏 “ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ድል መንሣትን ለሚሰጠን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን።” 1ቆሮ 15:57

2
لا يوجد نص...
372
3
لا يوجد نص...
542
4
_%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%89%85%E1%88%85%E1%88%9D_%E1%8B%A8%E1%8A%.m4a
480
5
ሕማማት ሕማማት የክርስትና ባህርይና ብቸኛ መገለጫ ነው። ከክርስትና ውጪ አምላኬ ተይዟል በሰዎች ተገርፏል ተሰቃይቷል ሞቷል የሚል ሃይማኖት የለም። " አምላክ አሸናፊ ነው!" ከዚህ ማንነቱ የተነሳ በሰዎች ሊገደል ሊሰቃይ አይችልም የሚለው የብዙዎቹ እምነት ነው። እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን። የተሰቀለውን አምላክ ማለት የክርስትና ብቻ ጠባይ ነው። የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሕማም በሁለት ይከፈላል፦ 1ኛ፦ የመጀመሪያው ሰው መሆኑ ነው። ሰው መሆኑ እንደ አጠቃላይ ለዘላለማዊ አምላክ የሚገባ አይደለም። ለባህርይው የማይስማማ ነውና። የማይወሰነው መወሰኑ ጊዜ የማይቆጠርለት በጊዜ ስፍር ውስጥ መግባቱ ለፍቅር እንጂ ተገብቶት አይደለም። 2ኛ፦ ሁለተኛው ሕማም አሁን የያዝነው ሳምንት ነው። ከሆሳዕና ፍጻሜ እስከሞቱ ድረስ ያለውን የመከራ ሰዓት ሰሞነ ሕማማት እንለዋለን። የክርስቶስ ሕማም የክርስትና መሠረት ነው። ለሰው መዳን የተከፈለ ዋጋ ነው። ፍቅር የተገለጠበት ነው። የእግዚአብሔር ተስፋ ፍጻሜ ያገኘበት ነው። ይህም ተስፋ የዘላለም ሕይወት ነው። የክርስቶስ ሕማም የመጽሐፍ ቅዱስ ቀኖና መሠረት ነው። መጽሐፍ ቅዱስንም ለመረዳት መፍቻ ቁልፉ ሕማሙ ነው። " እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን " እንዲል። ብሉይን የሚፈታልን የክርስቶስ የማዳን ሥራ ነው። እግዚአብሔርን የምትወዱት በዚህ ሳምንት የልጁን ሕማም አስቡ። ለኃጢያታችሁ የተከፈለ ዋጋ እንደሆነ ተረዱ። ምላሹም ሳምንቱን በስግደት ከማሳለፍ ከፍ ይልላችሁ ዘንድ ተመኙ። ሕማማት ሰው ዳግመኛ የተፈጠረበት ነው። ጌታችን ለሐዋርያቱ ደጋግሞ የነገራቸው ዋና ነገርና እነርሱም ሊሰሙት ያልፈለጉት መቀበልም የከበዳቸው ሕማሙ ነበረ። ዛሬም የጌታን ሕማም ለማክበር እንጂ በሕማም ጌታን ማክበር የሚፈልግ ክርስቲያን እየጠፋ ነው። ሕማማት ከበዓልነት ከመታሰብም ያለፈ ነው። እንደ ሐዋርያው " በሙቱ እንድመስለው እመኛለሁ " የሚያስብል የፍቅር ዕዳ ውስጥ የሚከት የፍቅር ሳምንት ሊሆንልን ይገባል። በሞት የተገለጠ ሕይወት የሚሰጥ ፍቅር ያለው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። የምወዳችሁ የምናፍቃችሁ በክርስቶስ እህት ወንድሞቼ የምትሆኑ ሁላችሁ በእግዚአብሔር ልብ በዘላለም ፍቅር ስለታሰባችሁ ደስ ይበላችሁ። ልዑል አምላክ ለዘላለም እርሱን ከሁሉ አብልጣችሁ የምታስቡበትን ልብ ይስጣችሁ። ሳምንቱን የበረከት ሳምንት ያድርግልን።በፍቅር መተሳሰብን የፍቅር አምላክ ያድለን። ለበረከት ሁኑ!
528
6
لا يوجد نص...
617
7
لا يوجد نص...
818
8
https://t.me/Believeeeeeeeeeeeee
913
9
የሮሜ መልእክት pdf.pdf
599
10
የዓብይ ፆምን የሮሜ መልዕክትን በማጥናት እናሳልፍ አጋዥ መፃህፍትን የሚፈልግ በውስጥ ያናግረኝ @Teme30
የዓብይ ፆምን የሮሜ መልዕክትን በማጥናት እናሳልፍ አጋዥ መፃህፍትን የሚፈልግ በውስጥ ያናግረኝ @Teme30
989
11
لا يوجد نص...
835
12
لا يوجد نص...
792
13
لا يوجد نص...
1 025
14
@YtbAudioBot
1 018
15
لا يوجد نص...
1 132
16
لا يوجد نص...
1 182
17
لا يوجد نص...
1 016
18
لا يوجد نص...
971
19
እግዚአብሔር አብ:- “ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።” ሮሜ 5፣8 እግዚአብሔር ወልድ:- “በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነ
እግዚአብሔር አብ:- “ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።” ሮሜ 5፣8 እግዚአብሔር ወልድ:- “በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት።” ኤፌ 1:7 እግዚቀብሔር መንፈስ ቅዱስ:- “የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን ያ መንፈስ ራሱ ከመንፈሳችን ጋር ይመሰክራል።” ሮሜ 8:16
821
20
لا يوجد نص...
805