ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

የስንኝ ቋጠሮ

የስንኝ ቋጠሮ

الذهاب إلى القناة على Telegram

የዚህ ቻናል ዋና አላማ የተለያዩ ወጣቶች የግጥም ችሎታቸውን የሚዳብሩበት እና የሚያወጡበት ቻናል ነው። ግጥሞችን ለመላክ @mogea ይጠቀሙ መልሰን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል!!

إظهار المزيد
2 046
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
ምክንያቴ ድንገት እነሳና ሀዘን እቀዝፋለው፤ ፍርሀት ይሞላኝ እና እርበደበዳለው፤ ጭ……ን…ቅ ይለኛል፤ ጥ……ብ…ብ ይለኛል፤ ሰው የመሆን ጣዕሜን አጣለው፤ ሰው አስቀይማለው ልብን እሰብራለው፤ ግድ የለሽ ሆኜ ወንድሜን ገፋለው፤ #ምክንያቴም_አንድ_ነው። አንተን ሳላዋራህ ውዬ ያደርኩ ቀን እንዲህ እሆናለው፤ #አባብዬ_ያለ_ህልውናህ_እንዴት_እኖራለው?! ✍…ፂ…የኢየሱስ ልጅ @abel_gizaw share for us

" የአባቴ ብልጠት" አንድ ቀን ወደ ትምህርት ቤት እየሄድኩኝ መንገድ ላይ አስገራሚና አስተማሪ ነገር ገጠመኝ ለሊቱን ዘንቦ ስለ ነበረ(የድሬ ዝናብ) መሬቱ አሸዋማ ቢሆንም አልፎ አልፎ ከጭቃ ጋር እየታገልኩ ስሄድ ሁለት ጎልማሳ ሰዎች ከፊት ለፊቴ ይሄዱ ነበር ። አንደኛው ሁለት ትንንሽ ልጆች ይዛል ልጆቹም ከፊት እየሮጡ አስቸገሩ አባታቸው "ተው ትወድቃላችሁ እኔ ልያዛችሁ" ቢላቸውም አሻፈረኝ አሉ ከዚያ አባትየው ትንሽ አሰላስሎ ለጋደኛው "አሁን እንዴት እደምይዛቸው ተመልከት" አለው ከዚያ አባትየው እየተንገዳገደ "ልወድቅ ነው ልጆቼ ያዙኝ" ብሎ ጭኸ ልጆቹም በፍጥነት አንዱ የግራ እጁን ሌላኛው የቀኝ እጁን ያዙት እርሱም ጠበቅ አርጎ ያዛቸውና ልጆቼ እንዳልወድቅ እጄን አትልቀቁኝ አላቸው እነርሱም እሺ አባዬ አሉት ይሄኔ አባትየው ዞር ብሎ ለጓደኛው አየህ እንዴት እንደያዝኩቸው ትወድቃላችሁ ልያዛችሁ ብላቸው አንወድቅም ብለው ይወድቃሉ ያዙኝ ብላቸው ግን እንይዘዋለን ብለው ይያዛሉ አለው ልያዛችሁ ብዬ ከማልይዛቸው ያዙን ብዬ ብይዛቸው ይሻልል አለው። በጣም ገረመኝ የአባትየው ብልጠት የሰማዩ አባቴን አስታወሰኝ የልጆቹ መረዳት አባታቸውን መያዛቸው ነው እውነቱ ግን እነሱ በአባታቸው መያዛቸው ነው። አገልግሉኝ ያለን ለካ ሊያገለግለን ፈልጎ ነው! ዘምሩልኝ ያለን ለካ ሊባርከን ፈለጎ ነው! ስጡኝ ያለን ለካ ሊሰጠን ፈልጎ ነው! እንጂማ የትኛውን ጉድለቱን ልንሟላ የትኛውን ደካሙን ለናግዝ " እርሱም ሕይወትንና እስትንፋስን ሁሉንም ለሁሉ ይሰጣልና አንዳች እንደሚጎድለው በሰው እጅ አይገለገልም።" (የሐዋርያት ሥራ 17:25) ለካ የሳምራዊቷን ሴት ውሃ አጠጪን ያላት እንደተጠማች አውቆ የህይወትን ውሀ ሊያጠጣት ነው ለካ "ውሀ አጠጪን ብሎ ውሃ የሚጠጣ የአባት ብልጠት" " ኢየሱስ መልሶ።... ውኃ አጠጪኝ የሚልሽ ማን መሆኑንስ ብታውቂ፥ አንቺ ትለምኚው ነበርሽ የሕይወትም ውኃ ይሰጥሽ ነበር አላት።" (የዮሐንስ ወንጌል 4:10) እሷማ ምንታርግ ምድራዊ ውሃ የሚለምን ሰማያዊ ውሃ ያጠጣኛል ብላ እንዴት ትጠርጥር የአባቷ ብልጠት አልገባትም "ሊያጠጣ ሲፈልጎ አጠጡኝ እንደሚል " እግዚአብሔር አምላክ ሕዝቡን ከባርነት ቤት ሲያወጣ ያለውን ተመልከቱ " እግዚአብሔርም ሙሴን ተናገረው። ወደ ፈርዖን ግባ እንዲህም በለው። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ያገለግለኝ ዘንድ ሕዝቤን ልቀቅ።"(ኦሪት ዘጸአት 8:1) የእውነት ግን እስራኤል ነው እግዚአብሔርን ያገለገለው ወይስ እግዚአብሔር ነው የእስራኤልን ያገለገለው? ማነው መና ከሰማይ ያወረደው? ማነው ደመና ጋርዶ የእሳት አምድ ዘርግቶ ያገለገለው? ማነው በምድረ በዳ ከነክፉ አመላቸው እንደ ንስር በክንፍ የተሸከማቸው? እግዚአብሔር ነው። እነሱማ አስመረሩት እንኩዋን ሊያገለግሉት። ታገለግሉኛላችሁ ብሎ አውጥጦ እራሱ አገለገላቸው ። የአባቴ ብልጠት አገልግሉኝ እያለ ማገልገሉ፤ አክብሩኝ ያለ ማክበሩ፤ ስጡኝ እያለ መስጠቱ ነው። እኔ በአባቴ ብልጠት ተገርሚያለሁ እናንተስ? @bamatub @bamatub @bamatub

መሆን የምትፈልገውን ሰው ለመሆን እራስህን ሁልጊዜም በተስፋ ሙላው ። አንተ መሆን የምትፈልገውን ሰው ለማንም ብታስረዳው ማንም ስለማይረዳህ እራስህን ለሰዋች ከማስረዳት ይልቅ ለመሆን ጣር።ሁሉም ሰው መሆን በሚፈልገው ሰው ምክኒያት ሲጣደፍ በሙሉ ልብ የሚሰማህ አይኖርም መሆን ከቻልክ ግን ሳታወራ ይረዱታል ሳትናገር ይፈልጉሀል። Its not personal !! When people ignore you or when people don't seems like they don't care about your dreams .....its that you have to be it , for them to believe in it.... You have to believe in yourself... አንተ በራስህ ልትተማመን እና ህልምህን መሆን እንደምትችል ማመን አለብህ። አንተ ካላመንከው ማንም አያምነውም አንተ ካመንከው ግን ሁሉም ያየዋል!። @bamatub @bamatub @bamatub #እንሞክር

3.09 KB

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ግጥም በ ሞገስ ሎታ @bamatub @bamatub

0.70 KB

0.54 KB

0.92 KB

0.31 KB

2.00 KB

ሰላም ውድ የ ባማ ትዩብ ቻናል አባሎቻችን ይህ ቻናል የናንተ ቻናል ስለሆነ ሃሳብ አስተያየት እናም , መዝሙር, ግጥም, ማንኛውም አይነት መንፈሳዊ መልክት ካሎት 👉 @mogea ላይ ላኩልን መልሰን ወደ አናንት አናደርሳለን. ይህ ቻናል የናንተም ቻናል ነዉ. ተባረኩ. ላኩልን ችሎታችሁን ግልጡ.... @bamatub @bamatub @bamatub

ድንቅ ቻናል ነዉ @bamatub መዝሙር የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ግጥም ትምህርቶች ሌሎችም ይቀላቀሉን 👇👇👇👇 @bamatub @bamatub @bamatub

,መውደቅ,መሳሳት,መድከም እየሞከርንና እየጣርን መሆኑን የየሚያመላክቱ የመስራት ምልክቶች እንጂ እንድንተው የተላኩ የማቆሚያ ምልክቶች አይደሉም።ስለዚህ የደከመን ሠአት ወደውጤት የተሳሳትን ሠአት ደግሞ ልክ ወደ መሆን እየቀረብን አንደሆነ በማስተዋል መበርታት አለብን ። መልካም ቀን በ ዮናታን @bamatub @bamatub @bamatub

ኦ ጌታ ሆይ ለውጥ ይምጣ በህይወቴ አልደግም የትናንቱን ይራገፍ ኮተቴ ብዙ ተጉዣለው ከጉስቁልናዬ ይለወጥ ውስጠቴ ግባ ከጓዳዬ ዲግሪ ማስተርሱን phd ብጨርስ የሰው ፍየል ሆኜ ሲጋራውንም ባጨስ ምንስ ይጠቅመኛል ከሱስ ካላወጣ ወረቀት ብቻ ነው ለውጥ ከላይ ካልመጣ የአለም ምሁራን የፃፉትን ባነብ ገንዘቡም ቢበዛ ዙሪያዬንም ቢከብ ገንዘብ አልጋን እንጂ እንቅልፍን አይገዛ ሰማያዊ ለውጥ በህይወታችን ይብዛ መምህር ከመሆን መለወጥ ይቀድማል ለመለወጥ ደግሞ ማዳመጥ ይበጃል ቃሉን በማዳመጥ ውስጥን ሲያደርግ ነካ ቃሉ ቀዳሚ ነው ለመለወጥ ለካ።

ይማራሉ መንፈሳዊ መነቃቃት ብቻ ይቀላቀሉን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌹 🌹 🌹 @bamatub 🌹 🌹 @bamatub 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 ይ ቀ ላ ቀ ሉ ን 🌹 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

በዚህ ቻናል በቅርብ ቀን የግጥም ውድድር አንጀምራለን የምትወዳደሩበትን ግጥም ላኩልን ግጥም ለመላክ👉 @mogea ይጠቀሙ @gitmv @gitmv @gitmv

1.21 KB

ሌሎች መንፈሳዊ ፕሮግራሞች በፈለጉት ቦታ ይንኩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇